Jone vedo

Jone vedo ለምንድንነው የተፈጠር ነው

28/09/2021
23/08/2017

Computer shortcuts
Alt + F ፋይል (እያከናወንነው በምንገኘው ፕሮግራም ላይ የፋይል አማራጭ)
Alt + E ኢዲት
Alt + Tab የከፈትናቸውን ከሁለት በላይ ፕሮግራሞች ለመመልከት እና ወዳሻን ለማምራት
F1 ማንኛውንም እርዳታ ለማግኘት
F2 የተመረጠ ፋይልን ስም ለመቀየር
F5 ወይንም Ctrl + Shift + R ሪፍሬሽ ለማድረግ
F6 ወይም Alt + D የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት
Ctrl + T አዲስ ታብ ለመክፈት
Ctrl + W የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት
Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ
Ctrl + Shift + T በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት
Ctrl + A ሙሉ ፅሁፍ ለመምረጥ
Ctrl + B የተመረጠውን ፅሁፍ ለማድመቅ አልያም ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት
Ctrl + I የተመረጠውን ፅሁፍ ኢታሊክ ለማድረግ
Ctrl + U የተመረጠውን ፅሁፍ ከስሩ መስመር እንዲጨመርበት
Ctrl + D + Enter ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ
Ctrl + F የፍለጋ ሳጥን (find window) ለመክፈት
Ctrl + S ሴቭ ለማድረግ
Ctrl + X ወይም Shift + Del የመረጥነውን ቆርጠን (ከት) አድርገን ወደ ሌላ ለመውሰድ
Ctrl + C የመረጥነውን ኮፒ ለማድረግ
Ctrl + V ወይም Shift + Ins የመረጥነውን ፔስት ለማድረግ
Ctrl + K የመረጥነውን (ሰሌክት) ያደረግነውን ነገር ከድረ ገፅ አድራሻ ጋር ለማዋደድ
Ctrl + P ፕሪንት ለማዘዝ
Home ወደመጀመሪያው ገፅ ወይም መስመር ለመመለስ
End ወደ መጨረሻው ገፅ ወይም መስመር ለማምራት
Ctrl + Esc የስታርት ሜኑ ለመክፈት
Ctrl + Shift + Esc የዊንዶው ታስክ ማናጀርን ለመክፈት
Alt + F4 እየተጠቀምንበት ያለን ዊንዶው ለመዝጋት

23/08/2017

አዲስ ጫት ቃሚ ከጓደኞቹ ጋር እየቃመ ተነስቶ ሽንት ቤት
ይሄዳል። ደርሶ ሲመለስ ግን አጎንብሶ ደረቱ ከጉልበቱ ጋር
ተጣብቆ ይመጣል። ጓደኞቹ "ምን ሆንክ? ... ምን ሆነህ
ነው?" እያሉ በጥያቄ ሲያጣድፉት... እያቃሰታ "ወገቤን
አመመኝ ! ቀጥ ማለት አልቻልኩም.." ይላቸዋል። እነሱም
ወዲያው አፋፍሰው በፍጥነት ዶክተር ጋር ይዘውት
ይሄዳሉ። ልጁም ዶክተሩ ጋር በገባ በደቂቃ ውስጥ ቀጥ
ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። በልጁ ቶሎ መዳን
የተደናገጡት ጓደኞቹም በፍጥነት ወደ ዶክተሩ ሄደው ...
"ዶክተር ጓደኛችን ምን ሆኖ ነበር ? .. እንዴትስ በዚህ
ፍጥነት ተሻለው?" ሲሉ ዶክተሩን ይጠይቁታል... ዶክቱሩም
በንዴት መለሰላቸው ...
"ባካችሁ ጓደኛችሁ ምንም አልሆነም ! ... መርቅኖ
የሸሚዙን ቁልፍ ከሱሪው ቁልፍ ጋር ቆልፎት ነው !!"

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jone vedo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jone vedo:

Share

Category