Voice of Bati

Voice of Bati የህዝባችን ድምፅ ለመሆን ዝግጁ ነን!

ለስልጣን ሽምያ ምክንያት በእነዚህ ስግብግቦች ተእልኮ አማካኝነት የተገደለ ወጣት የአምቡላስ ሹፌር።በእናተ ምክንያት የስንት ሰው ሂዎት በዚህ በእናተ ተእልኮ ፈፃሚ  #ሸኔ ተቀፀፈ።
09/03/2025

ለስልጣን ሽምያ ምክንያት በእነዚህ ስግብግቦች ተእልኮ አማካኝነት የተገደለ ወጣት የአምቡላስ ሹፌር።

በእናተ ምክንያት የስንት ሰው ሂዎት በዚህ በእናተ ተእልኮ ፈፃሚ #ሸኔ ተቀፀፈ።

ስለ አብዱ አሉዋ ወይም ደለቻው ጅብአንድ እንዳሁኑ ብዙ ነገር ካጨማለቀ ከኋላ መሶበ ላይ መድሃኒት ተደርጎብኛል ብለው መሶብ ተሸክሞ ጤና ጣቢያ ይዘው የሄደውን አስታውሼ ሳቄ መጣ።አሁንም ሁለቱ...
02/03/2025

ስለ አብዱ አሉዋ ወይም ደለቻው ጅብ
አንድ እንዳሁኑ ብዙ ነገር ካጨማለቀ ከኋላ መሶበ ላይ መድሃኒት ተደርጎብኛል ብለው መሶብ ተሸክሞ ጤና ጣቢያ ይዘው የሄደውን አስታውሼ ሳቄ መጣ።
አሁንም ሁለቱ ጅቦች ጋር የበላው እንዴት ያደርጋል?

 #ጋሪ ወይንም  #ሎቤድ
24/02/2025

#ጋሪ ወይንም #ሎቤድ

ሂጋዊ ሌባ + ሂጋዊ እብድ =----------?
24/02/2025

ሂጋዊ ሌባ + ሂጋዊ እብድ =----------?

Nageenya hawaasaatifi biyyaa eegsisuu keessatti humna nageenyaa keessaa milishaan isa tokkoo. Keessattuu aanaa baatee ir...
22/02/2025

Nageenya hawaasaatifi biyyaa eegsisuu keessatti humna nageenyaa keessaa milishaan isa tokkoo. Keessattuu aanaa baatee irratti. Hatahuu malee milishoonii aanaa baatee yeroo addaattii ija addaa addaatiin kan ilaalamanifi logummaan kan itti baayatuufi warra gooxummaan irratti daraareen kan durfamaa jiraniidha.

Yeroo darbee hojmaata fi gahumsa kamiin milishaan guurree kaffaltii miindaa fi baadhaasa kenneefi milishaan Ganda garfaa uranee miidaas dhoorkatee akka addan faca'an kana godhe.

Har'a hoo gandi badhaasaa ture sun irraa leenjiif humna nama leenja'uu nama lama qofa dhiheessee ganda kaleessa kaffaltii dhooratan san irraa namni kudha jaha yeroo leenjiif dhihatuu qaamni gamagamu hin jiruu.

Sayyoo maraataa qaama gufuu nageenyaa warra jedhaman keessaa isa tokkoo ta'uufi oporeeshiniin shaneeratti hojjatamu yeroo hundas akkan milkoofne nama godhu keessa tokko ta'uuu isaa nibeekkama.
Inni ofumaa miseessa shanee waan taheef qallab kan ergus isuma.

Warroota oporeeshinii shanee irratti gaggeesamu yeroo hunda fashaleessu keessa maraataan isa tokko. Hadha shanee hoganaa...
22/02/2025

Warroota oporeeshinii shanee irratti gaggeesamu yeroo hunda fashaleessu keessa maraataan isa tokko. Hadha shanee hoganaa faynaassi aanaa baatee

የባቲ ከተማ ከንቲባ እና አገልግሎት ጽ/ቤት    የህዝብ ጥያቄ ሽሽት ወይስ ሽወዳ?የባቲ ከተማ ህዝብን የዘመናት መሰረታዊ ጥያቄዎች መመለስ ወይስ መሸወድ ወይስ መሸሽ ነው የተያዘው?1.የመኖሪ...
25/01/2025

የባቲ ከተማ ከንቲባ እና አገልግሎት ጽ/ቤት

የህዝብ ጥያቄ ሽሽት ወይስ ሽወዳ?
የባቲ ከተማ ህዝብን የዘመናት መሰረታዊ ጥያቄዎች
መመለስ ወይስ መሸወድ ወይስ መሸሽ ነው የተያዘው?
1.የመኖሪያ ቤት ቦታ ምሪት ከመስጠት ይልቅ
ነገሮችን የማድበስበስ፣ማዘናጋትና አቅጣጫ የማስቀየስ እና የግላቸውን ሀብት ለማካበት የሀብት ማሰባሰብያ እቅድ የማውጣትና የተለያዪ በህጋዊ ምንገድ ቡድን በማቋቋም ላይ መሆናቸወ።

ስለዚህ የበጎ አድራጎት ማህበራትን ተግባር በመተካት የህዝብን ጥያቄ ማድበስበስ ለምን አስፈላገ?

እኔ ልሙትልህ አንተ ቀር አንተ ቅር  እየተባባሉ ባቲን ያወደሙ
13/01/2025

እኔ ልሙትልህ አንተ ቀር አንተ ቅር እየተባባሉ ባቲን ያወደሙ

ምንግስትን ወክሎ በመስራቤት ውስጥ ያሉ ሌቦች እና በጫካ ያሉ ፅንፈኛ ሌቦች ሁለቱም ሌቦች በስምምነት ለጥቅማቸው ስሉ የወረደ ዋዩ ነፁሃን አርሶ አደር  ላይ ጭፍጨፈ ፣ ዘረፈ እና ለከባድ እን...
13/01/2025

ምንግስትን ወክሎ በመስራቤት ውስጥ ያሉ ሌቦች እና በጫካ ያሉ ፅንፈኛ ሌቦች ሁለቱም ሌቦች በስምምነት ለጥቅማቸው ስሉ የወረደ ዋዩ ነፁሃን አርሶ አደር ላይ ጭፍጨፈ ፣ ዘረፈ እና ለከባድ እንግልት እየዳረጉ ያሉ የፅንፈኛ ቡድን።

ሂዴ መስጡራ ማለት የስልጣን ጥመኞች እና  የወላዋይ አመራሮች  እድሁም ከስልጣን የተባረሩ የአኩራፊ ስብስብ ቃለአቀባይ ጅላንፎ ነው።  የሌቦች ድምፅ።
25/11/2024

ሂዴ መስጡራ ማለት የስልጣን ጥመኞች እና የወላዋይ አመራሮች እድሁም ከስልጣን የተባረሩ የአኩራፊ ስብስብ ቃለአቀባይ ጅላንፎ ነው። የሌቦች ድምፅ።

01/07/2023

Address

Kombolcha
Bati

Telephone

+251910000000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of Bati posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share