Gosple Singer Israel Tsedeke

Gosple Singer Israel Tsedeke “የጻድቃን መንገድ ግን እንደ ንጋት ብርሃን ነው፥ ሙሉ ቀን እስኪሆንም ድረስ እየተጨመረ ይበራል።”
— ምሳሌ 4፥18

ፆም እና ፀሎት ከጌታ ጋር የጠበቀ ወዳጅነትን የምንፈጥርበት መሳሪያ ነው !pastor wende😇Bishoftu/Debre Zeit Emmanuel United Church
30/09/2025

ፆም እና ፀሎት ከጌታ ጋር የጠበቀ ወዳጅነትን የምንፈጥርበት መሳሪያ ነው !

pastor wende😇

Bishoftu/Debre Zeit Emmanuel United Church

28/09/2025

የኪንግደም ሳውንድ አምልኮ ምሽት በቢሾፍቱ
Kingdom Sound Worship Night

‼️ 📌ቢሾፍቱ ለምለም መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን
Bishoftu Lemlem Mekaneyesus Church

ቀን : ሐሙስ መስከረም 29 2018
: Thursday October 09 2025

‼️🕔ከ10:00 ጀምሮ
Starting 4:00 PM

ኑ! እግዚአብሔርን አብረን በዝማሬ እናምልክ
Let us worship our God in singing

Location:- https://maps.app.goo.gl/GRiDiNzWPC8DxuQz9

እሁድ ማለዳBishoftu/Debre Zeit Emmanuel United Church
26/09/2025

እሁድ ማለዳ
Bishoftu/Debre Zeit Emmanuel United Church

!

24/09/2025

መዝሙር 14:1፤ ሰነፍ በልቡ፦ “አምላክ የለም፡” ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።

፤ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።

፤ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ፡ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም። 4፤ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤ 5፤ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤

13/09/2025

🔥🔥🔥በረከት ተስፋዬ
ሬማ worship choir

12/09/2025

ነገ ቅዳሜ ከ9 ሰአት ጀምሮ
በ ለምለም መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ደ/ዘ

08/09/2025
05/09/2025

05 ቀን ቀረው 🗓
🥁🥁ደረሰ! ደረሰ! ደረሰ! 🥁 🥁
🌼የአዲስ አመት የዋዜማ አዳር 🌼
ጳጉሜ 05 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ
በለምለም መካነ ኢየሱስ አይቀርም!

31/08/2025
🛑ተለቀቀ
30/08/2025

🛑ተለቀቀ

ወዳጄየህይወቴ ትርጕም የሆንከው አንተታማኝነትህ አልተለወጠምፈልጌህ አንተን መቼ አጣሁየቅርቤ ምልህ አንተን ነው ኢየሱስየማያሰጋው ፅኑ መገኘትህ የማላጣው የሁሌ አብሮነትህየሚረዳ.....

Address

Bishoftu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gosple Singer Israel Tsedeke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gosple Singer Israel Tsedeke:

Share

Category