Aseb Afar Ethiopia

Aseb Afar Ethiopia Alhamdullilah for everything
(3)

ሰበር ዜና!!ቡሬ 🇪🇹ክቡር አምበሳደር ረድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም አምባሰደር ሀሰን አብዱልቃድር የአፋር ክል የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት አመራሮች ከዓሰብ ከተማ በቅርብ ርቀት ...
21/10/2025

ሰበር ዜና!!

ቡሬ 🇪🇹
ክቡር አምበሳደር ረድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ እንዲሁም አምባሰደር ሀሰን አብዱልቃድር የአፋር ክል የብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት አመራሮች ከዓሰብ ከተማ በቅርብ ርቀት በሚትገኘው ቡሬ ከተማ ።

Reedak Kaxxa aracal yan mari ta Caddot gacam mafaxximta kimal Qafar Gane Ganeena ibraahim Qusman faylat baaxo bargud aba...
12/10/2025

Reedak Kaxxa aracal yan mari ta Caddot gacam mafaxximta kimal Qafar Gane Ganeena ibraahim Qusman faylat baaxo bargud abaanam Qajiibik Taniimi 🤔

ትልቅ የሚኒስቴር ማእረግ ይዘው ከኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆነችው ኤርትራ ጋር ያበሩ ከሃዲዎች ጋር ድግስ መደገስ ምን የሚሉት ነው ውረደት ነው 🤔
12/10/2025

ትልቅ የሚኒስቴር ማእረግ ይዘው
ከኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት ከሆነችው ኤርትራ ጋር ያበሩ ከሃዲዎች ጋር ድግስ መደገስ ምን የሚሉት ነው ውረደት ነው 🤔

Reedak Kaxxa aracal yan mari ta Caddot gacam mafaxximta kimal Qafar Gane Ganeena ibraahim Qusman faylat baaxo bargud aba...
12/10/2025

Reedak Kaxxa aracal yan mari ta Caddot gacam mafaxximta kimal Qafar Gane Ganeena ibraahim Qusman faylat baaxo bargud abaanam Qajiibik Taniimi 🤔

በዓባይ በኩል ቀይ ባህር ቅርብ ነው !!════════❁🇪🇹❁════════  💧   🩸
03/09/2025

በዓባይ በኩል ቀይ ባህር ቅርብ ነው !!

════════❁🇪🇹❁════════
💧
🩸

የሺ አመቱን አባይ ካጠናቀቅን የ30 አመቷን አሰብ በእጃችን ለማስገባት ምን የሚያግደን ነገር አለ! 💪🇪🇹ጠ/ሚ አቢይ አህመድ
03/09/2025

የሺ አመቱን አባይ ካጠናቀቅን የ30 አመቷን አሰብ በእጃችን ለማስገባት ምን የሚያግደን ነገር አለ! 💪🇪🇹

ጠ/ሚ አቢይ አህመድ

በሠመራ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው አለም አቀፍ የተምር ፌስቲቫል በስኬት ተጠናቀቀ ነሀሴ 22-2017 ሠመራ — ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሠመራ ሲካሄድ የነበረው የመ...
28/08/2025

በሠመራ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው አለም አቀፍ የተምር ፌስቲቫል በስኬት ተጠናቀቀ

ነሀሴ 22-2017 ሠመራ — ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአፋር ክልል ዋና ከተማ ሠመራ ሲካሄድ የነበረው የመጀመሪያው አለም አቀፍ የተምር ፌስቲቫል በስኬት ተጠናቋል።

ይህ ታሪካዊ ክስተት ከነሐሴ 20 እስከ 22 ቀን 2017 የተካሄደ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በተምር ልማት ዘርፍ ያላትን ሰፊ አቅም እና እምቅ ሀብት ለዓለም ለማስተዋወቅ ትልቅ መድረክ ሆኖ አገልግሏል።

ፌስቲቫሉ በግብርና ሚኒስቴር፣ በአፋር ክልልና በተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ (ዩኤኢ) በሚገኘው 'ኸሊፋ ኢንተርናሽናል አዋርድ ፎር ዴት ፓልም ኤንድ አግሪካልቸር ኢኖቬሽን' ትብብር የተዘጋጀ ሲሆን ከዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ፣ ከግብፅ እና ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ አለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ተሳታፊዎች በፌስቲቫሉ ላይ ተገኝተዋል።

በፌስቲቫሉ ወቅት በተምር ምርት ላይ ያተኮሩ የልምድ ልውውጥ መድረኮች፣ የሳይንሳዊ ሲምፖዚየሞች፣ ኤግዚቢሽኖች እና በተምር እርሻዎች እንዲሁም በአፋር ክልል የቱሪስት መስህብ ቦታዎች ላይ ጉብኝቶች ተካሂደዋል። የአፋርን የበለጸገ ባህል የሚያሳዩ ዝግጅቶችም የፌስቲቫሉ አካል በመሆን ልዩ ትርጉም ሰጥተውታል።

የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሀጂ አወል አርባ ፌስቲቫሉን አስመልክቶ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ፣ ዝግጅቱ ከዚህ በተሻለ ሁኔታ ወደፊት እንደሚከበር ገልፀው፣ ለፌስቲቫሉ ተሳታፊዎች፣ እንግዶችን በከፍተኛ የእንግዳ ተቀባይነት መንፈስ ላስተናገደው የአፋር ህዝብ እና ፌስቲቫሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ኃላፊነታቸውን በሚገባ ለተወጡ የፀጥታ አካላት ሁሉ ላቅ ያለ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

2ኛው  ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ በጅጅጋ ተካሄደ።በ2017 በጀት አመት በመንገድ ዘርፍ የተሻለ አፈጻጸም ያላቸው ክልሎች እና የከተማ አስተዳደር  በመድረኩ ላይ የእውቅና መረሃ ግብር...
26/08/2025

2ኛው ሀገር አቀፍ የመንገድ ዘርፍ ጉባኤ በጅጅጋ ተካሄደ።

በ2017 በጀት አመት በመንገድ ዘርፍ የተሻለ አፈጻጸም ያላቸው ክልሎች እና የከተማ አስተዳደር በመድረኩ ላይ የእውቅና መረሃ ግብር ተከናውኗል በዝህም...

ከመላው ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች አፋር ክልል ሦስተኛ ደረጃ አፈጻጸም በማምጣት የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተበረከተ።

ጀግናች Qali Yayyo Mohammed በርታልን 🙏

አሰብ, አፋር ኢትዮጵያ 🇪🇹የአሰብ ወደብ በደቡባዊ ቀይ ባህር ዳርቻ የምትገኝ የኢትዮጵያ ግዛት ከተማ ስትሆን ( ለጊዜው በኤርትራ ስር ናት )በብዛት የሚነገርባትም ቋንቋም ፣ ከ 90% በላይ ...
23/08/2025

አሰብ, አፋር ኢትዮጵያ 🇪🇹

የአሰብ ወደብ በደቡባዊ ቀይ ባህር ዳርቻ የምትገኝ የኢትዮጵያ ግዛት ከተማ ስትሆን ( ለጊዜው በኤርትራ ስር ናት )

በብዛት የሚነገርባትም ቋንቋም ፣ ከ 90% በላይ አፋርኛ ሲሆን ቀሪው አማርኛና አረብኛ ነው ሌላው ባላት ውብ የምሽት ህይወት ገጽታና ድንቅ የባህር ዳርቻ ውበት እንዲሁም በትልቅ የንግድ ማእከልነቷ ትታወቃለች።





የአሰብ መውጫችን አፋር ሰመራ እየተሞሸረች ነው የባህር መውጫችን አሰብ ኮሪዶር አካል የሆነው አፋር ሰመራ በግንባታ ላይ ትገኛለች::                                 #ከእዳ...
23/08/2025

የአሰብ መውጫችን አፋር ሰመራ እየተሞሸረች ነው

የባህር መውጫችን አሰብ ኮሪዶር አካል የሆነው አፋር ሰመራ በግንባታ ላይ ትገኛለች::








#ከእዳወደምንዳ

Address

Semera
Bole

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aseb Afar Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Aseb Afar Ethiopia:

Share