Nado bin media

Nado bin media የተለያዩ አጫጭር ድርሰቶችን እፅፋለዉ

በጣም ልብ ይሰብራል    ዛሬ 23/10/2018 በመክና አደጋ ህይወታቸዉን አጡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
30/06/2026

በጣም ልብ ይሰብራል
ዛሬ 23/10/2018 በመክና አደጋ ህይወታቸዉን አጡ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

23/02/2026

በቲክቶክ ብቻ ከ5 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን (Followers) በማፍራት የሚታወቀው ታዋቂው ቲክቶከር አዶናይ፤ አሁን ደግሞ በሌላ ትልቅ ስራ ወደ ቴክኖሎጂው ዓለም ብቅ ብሏል። አዶናይ በተለይ ለኢትዮጵያውያን የተሰራ "ሲድሮ" (Sydor) የተባለ አዲስ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽን እና የድርጅት ምስረታ ማካሄዱን በይፋ አስታውቋል።
​ይህ ሀገር በቀል ቴክኖሎጂ ኢትዮጵያውያንን በራሳቸው ዲጂታል መድረክ ላይ በቀላሉ ለማገናኘት ታስቦ የተሰራ መሆኑ ተገልጿል። ከማህበራዊ ሚዲያ አዝናኝነት አልፎ የራሱን የቴክኖሎጂ ድርጅት በመክፈት ትልቅ እርምጃ የወሰደው የዚህ ወጣት አዲስ አፕሊኬሽን፤ በዛሬው እለት በይፋ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል። የሀገራችን ወጣቶች እንዲህ የራሳቸውን ቴክኖሎጂ መፍጠር መጀመራቸው እጅግ የሚያኮራ እና ትልቅ የለውጥ ጅምር ነው።

Address

Bonga
Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nado bin media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share