Yonas Asres Adaro

Yonas Asres Adaro Being postive

 #ማሽቃሮአምናን ከታላላቆች ጋር በባህል ልብስ ደምቀን እጅጉን ድንቅ የሆነዉን ቦርዴ ተጎንጭተን ማሽቃሮን አከበርን።ዘንድሮም ከፍ ባለ ድምቀት በዓላችንን እናከብረዋለን!📷 ከሻምበል አስራታ ጋ...
20/08/2026

#ማሽቃሮ

አምናን ከታላላቆች ጋር በባህል ልብስ ደምቀን እጅጉን ድንቅ የሆነዉን ቦርዴ ተጎንጭተን ማሽቃሮን አከበርን።

ዘንድሮም ከፍ ባለ ድምቀት በዓላችንን እናከብረዋለን!

📷 ከሻምበል አስራታ ጋራ🙏

ህይወትህን በገዛ ላብህ እና ወዝህ ገንባ ትዕዛዙም ያ አይደል ወዳጄ!በሌላ ሰዉ እንባ እና ደም የተገነባ ህይወት መዘዙ ከባድ ነዉEvery negative attitude we give comes b...
18/08/2026

ህይወትህን በገዛ ላብህ እና ወዝህ ገንባ ትዕዛዙም ያ አይደል ወዳጄ!
በሌላ ሰዉ እንባ እና ደም የተገነባ ህይወት መዘዙ ከባድ ነዉ
Every negative attitude we give comes back to us and payes…ይላሉ ፈረንጆች።

ላባችንን እናክብር
ሰናይ ቀን!

https://www.facebook.com/share/19JB5caLy4/?mibextid=wwXIfr


14/08/2026

What a place

you

What a day 🔥  ゚
10/08/2026

What a day 🔥

ተመስገን ኮኬል-ማሚቶን በደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል በእውነት ግሩም ዕይታ ግሩም አጻጻፍ እኔ አነበብኩት ወደድኩት እናንተም አንቡት ትወዱታላችሁ!
03/08/2026

ተመስገን ኮኬል-ማሚቶን በደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል በእውነት ግሩም ዕይታ ግሩም አጻጻፍ እኔ አነበብኩት ወደድኩት እናንተም አንቡት ትወዱታላችሁ!


ከሚገባው በላይ አትስጡ!አስር ብትሰጧቸው አንድ የማይሰጡ ሰዎች ሺህ ብትሰጡት ስለመስጠት አይማሩም ምክንያቱም የተማሩት መቀበልን ብቻ ስለሆነ ህፃን ልጅ ሁሉንም ነገር ለእኔ ብሎ ወደ አፉ እን...
27/07/2026

ከሚገባው በላይ አትስጡ!

አስር ብትሰጧቸው አንድ የማይሰጡ ሰዎች ሺህ ብትሰጡት ስለመስጠት አይማሩም ምክንያቱም የተማሩት መቀበልን ብቻ ስለሆነ ህፃን ልጅ ሁሉንም ነገር ለእኔ ብሎ ወደ አፉ እንደሚከተው ሁሉንም ለእኔ ባዮች ናቸው ለማንኛውም ለማንም ከሚገባው በላይ በቁስ ይሆን በገንዘብ አትስጡ ምክንያቱም የለመደ አዕምሮ ሁሌም መቀበል ብቻ ያለበት ይመስለዋል!

ሰናይ ቀን!

26/07/2026

ውብ ቀለም...

ነጭ
ሰማያዊ
ቀይ

25/07/2026

ደረሰ...ደረሰ...ደረሰ...

እጅግ በጉጉት የሚጠበቀው ማሽቃሮ ደረሰ...


Address

Bonga

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yonas Asres Adaro posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share