Digita Media

Digita Media Never give up and I Hope for Ethiopian pupils is a civic, non- political, non-profitable and non-governmental organization. more views

15/08/2026
15/08/2026

ሀገሬ ቴሌቪዥን የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የነጻ የአየር ስርጭት (FTA) ብቸኛ ባለመብት

What?😂😂😂😂
15/08/2026

What?😂😂😂😂

 የኢትዮጵያ ሠራተኛ ዋነኛ ፈተና የሆነው የኑሮ ውድነት እና የደመወዝ አለመመጣጠን ጉዳይ በብሔራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆኗል! ተመካካሪዎች "ዝቅተኛ ተከፋዮች ከግብር ነፃ ይሁኑ፤ የላይኛው የግብር...
11/08/2026


የኢትዮጵያ ሠራተኛ ዋነኛ ፈተና የሆነው የኑሮ ውድነት እና የደመወዝ አለመመጣጠን ጉዳይ በብሔራዊ ምክክሩ አጀንዳ ሆኗል! ተመካካሪዎች "ዝቅተኛ ተከፋዮች ከግብር ነፃ ይሁኑ፤ የላይኛው የግብር እርከንም ይቀነስ" የሚል ጠንካራ ምክረ-ሀሳብ አቅርበዋል። የሰራተኛው ጫንቃ ይቃለል! 🇪🇹 ...

Maca tafquuy tawak yalli kol baaheemih highland akah xam bas😂😂😂🤣
03/08/2026

Maca tafquuy tawak yalli kol baaheemih highland akah xam bas😂😂😂🤣

ሂድ ለፎቶ አትጋጋጡ በስራ አረጋግጡno rain no plantetions
03/08/2026

ሂድ ለፎቶ አትጋጋጡ በስራ አረጋግጡ
no rain no plantetions

የመንግሥት ሠራተኛው ሀገርን ለማገልገል እንጂ በድህነት ለመኖር አልተፈጠረም። ደመወዛችን ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ያገናዘበ እና የላባችንን ዋጋ የሚመልስ ሊሆን ይገባል!​ወሩ በገባ በ10ኛው ...
03/08/2026

የመንግሥት ሠራተኛው ሀገርን ለማገልገል እንጂ በድህነት ለመኖር አልተፈጠረም። ደመወዛችን ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ያገናዘበ እና የላባችንን ዋጋ የሚመልስ ሊሆን ይገባል!

​ወሩ በገባ በ10ኛው ቀን ኪሱ ባዶ የሚቀር ሠራተኛ፣ ቀሪውን 20 ቀን በምን ተስፋ እና አቅም ይገፋዋል? የመንግስት ሰራተኛው ከኑሮ ውድነት ጋር የሚያደርገው የሞት ሽረት ትግል አፋጣኝ መፍትሄ ይሻል!

​ማገልገል ክብር እንጂ መራብ አይደለም። የመንግሥት ሠራተኛው ሀገርን እንደሚያቆም ሁሉ፣ ሀገርም የሠራተኛውን ህይወት ልታቆም ይገባል።

03/08/2026

ጦርነት ይብቃ! ጠላ ጠጪውን እንጂ ጠንሳሹን አያሰክርም። ታሪኩ ጋንካሲ (ዲሽታ ጊና)

02/08/2026

haykobele

Amazing😍😍😍
02/08/2026

Amazing😍😍😍

Address

Yabelo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digita Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Digita Media:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share