Hundessa Boneya Boruu

Hundessa Boneya Boruu “Neither is there salvation in any other: for there is none other name under heaven given among men, whereby we must be saved.”
— Acts 4፥12 (KJV)

11/07/2025

!.
“Warri jal'oonni nagaa hin qaban” jedha Waaqayyo.

Raaga Isaayaas 48÷22

26/06/2025

“ሰው ሳይወድቅ በፊት ልቡ ከፍ ከፍ ይላል፥ ትሕትናም ክብረትን ትቀድማለች።”
— ምሳሌ 18፥12

24/06/2025

"ተመሳሳይ ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ" ከኮመንት አለም የተወሰደ።

11/06/2025

ኑሮ ከጌታ ጋራ፣ ይመቻል።
ክብር ለስሙ።

29/05/2025

Tiroolee, nageenyi goofta keenya iyyesuus kiristoos isiniif haa bacatu!.

26/04/2025
21/04/2025

Waaqayyoo irraan, karaa isaa irraan baduun:ኤርምያስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁷ ይህ ሁሉ የሆነብሽ እኔን ስለ ተውሽ አይደለምን? ይላል እግዚአብሔር አምላክሽ።
¹⁸ አሁንስ የሺሖርን ውኃ ትጠጪ ዘንድ በግብጽ መንገድ ምን ጉዳይ አለሽ? የኤፍራጥስንም ውኃ ትጠጪ ዘንድ በአሦር መንገድ ምን ጉዳይ አለሽ?
¹⁹ ክፋትሽ ይገሥጽሻል ክዳትሽም ይዘልፍሻል አምላክሽንም እግዚአብሔርን የተውሽ እኔንም መፍራት የሌለብሽ ክፉና መራራ ነገር እንደ ሆነ እወቂ፥ ተመልከቺ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፦
Yaa Israa'el, ana Waaqayyo
gooftaa kee isa baricha sana karaa irra si geggeessaa ture dhiisuu keetiin
kana hundumaa ofitti fidde mitii ree?
Egaa biyya Gibxii dhaqxee bishaan laga Sihoor dhuguun, biyya Asor dhaqxees bishaan laga Efraaxiis dhuguun maal siif godha?
Sababii balleessaa keetiif in adabamta,
ana Waaqayyottii deebi'uu keetiifis in ifatamta; kunoo, ana Waaqayyo gooftaa kee sodaachuu dhiiftee
anattii deebi'uun kee wanta hamaa,
dhiphinas akka sitti fidu beeki!
Ani Waaqayyo gooftaan maccaa
kana dubbadheera.
Ermiyaas 2:17-19

Yommuu sii waaqeeffannu nagaa keenyatti deebi'aa Iyyesuus koo!.
08/02/2025

Yommuu sii waaqeeffannu nagaa keenyatti deebi'aa Iyyesuus koo!.

እንድህም አለ።https://www.facebook.com/100064656281025/posts/977797611052106/
02/11/2024

እንድህም አለ።
https://www.facebook.com/100064656281025/posts/977797611052106/

በጀርመን የወፏ ቤት እንዳይፈርስ ተደረገ

በጀርመኗ ቲዩቢንገን ከተማ በሚገኝ የዩኒቨርሲቲ ክሊንክ ጣሪያ ላይ አንዲት ወፍ ጎጆዋን ቀልሳ መኖር ከጀመረች ከራርማለች። ይህች ወፍ እንደሌሎች ዝርያቸው በመጥፋት አደጋ ላይ ከሚገኙ የወፍ ዓይነቶች አንዷ ናት። የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩ የሕንጻ ማስፋፋት ሥራ ለማከናወን በተሰናዳበት አጋጣሚ በጣሪያው ጎጆዋን ቀልሳ የምትኖረውን ወፍ ይደርሱባታል። ክሊኒኩም በማስፋፋት ፕሮጀክቱ መቀጠሉን ይገታል። 250 ሚሊየን ዩሮ የሚያወጣው ፕሮጀክትም ለዘጠኝ ዓመታት ባለበት ቆመ። በአካባቢው የሚገኘው ደን ጥበቃውም ቀጠለ፤ ወፏም ያለ ስጋት በጣሪያው ላይ ትኖር ጀመር። የወፎን ሁኔታ በቅርብ የሚከታተሉ ባለሙያዎች ታዲያ ድንገት ወፏ ትሰወርባቸዋለች።

ዘሯ ሊጠፋ ነው የተባለላት ወፍ አለመኖር ግን ወዲያው የታቀደውን የሕንጻ ማስፋፋት ፕሮጀክት መጀመር አላስቻለም። በጥንቃቄና በትዕግሥት ወፏ ወደ ቀለሰችው ጎጆዋ ትመለስ ይሆናል በሚል ተጠበቀች። ጉዳዩ የግዛቷ ፖለቲከኞችና ምክር ቤት መነጋገሪያ ሆነ። ድመት በልቷት ይሁን ወይም አካባቢውን ለቃ ባልታወቀ ምክንያት የወፏ ከጎርጎሪዮሳዊው 2022 ጀምሮ አለመታየት በደስታ የማስፋፋት ሥራውን ለመጀመር አላጣደፈም። ይልቁንም የለመደችው አካባቢ ነውና ተመልሳ ብትመጣ ጎጆዋ ከፈረሰ የት ትገባለች የሚል ክርክር አስነሳ።

የከተማዋ ከንቲባ ወፏ አሁን እኛ ሳናባርራት ቦታውን ስለለቀች ሥራው መቀጠል ይችላል ቢሉም የጀርመን የተፈጥሮ ጥበቃ ሕግ ባለሙያዎች ግን አንቀጽ እየጠቀሱ ሞገቱ። የአእዋፍ ጥናት ባለሙያዎችም በዚህ እየተሳተፉ ነው።

ይህች ወፍ ፈጣሪ አድሏት ጀርመን ሀገር በመኖሯ ጎጆዋ ሳይፈርስ የዩኒቨርሲቲ ክሊኒኩን የማስፋፊያ ፕሮጀክት አጓተተ። ግንባታውን ለማድረግ በአካባቢው ከሚገኘው ደን የተወሰነው ይወገዳል መባሉም ሌላ ሙግት አስነስቷል። በጀርመን ወፍም መብት አላት።

02/11/2024

“የልመናዬን ቃል ሰምቶኛልና እግዚአብሔር ይመስገን።”
— መዝሙር 28፥6

Address

Bule Hora

Telephone

0926599511

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hundessa Boneya Boruu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hundessa Boneya Boruu:

Share