Abdulrezak kiyar

  • Home
  • Abdulrezak kiyar

Abdulrezak kiyar Lifelong learner in finance, risk management, abdulrezak kiyar abdurezak kiyar abdurazak kiyar

About Me
Risk Analyst | Worabe City Government Revenue Office | Advocate for Efficient Revenue Management
Based in Worabe City, Ethiopia
Focused on innovation, accountability, and service to my community.

19/07/2025
19/07/2025

Jigjiga city
SRTV አማርኛ

18/07/2025

ከተለያዩ የአገሪቱ ክልል ከተሞች የተወጣጡ የክረምት በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች የሶማሊ ክልል ገብተዋል #ጂግጂጋ
SRTV አማርኛ ©️

18/07/2025
18/07/2025

#እንኳን ደስ ያላችሁ ወራቤ ከተማ የምድቡ መሪ በመሆን ማለፉን አረጋግጧል 💪
✅ 2-0
19' ፉኣድ መስጠፋ
28' ዩሐንስ ደረጀ

🏟ጂንካ አካዳሚ ሜዳ
#ጡርቤስፖርት

18/07/2025
18/07/2025
በዳሎል ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሺህ 800 በላይ ቤቶች ተቃጠሉ  +++++++++++   |በአፋር ክልል ዳሎል ወረዳ ባዳ አድሙሩግ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሺህ 800 በላይ ...
18/07/2025

በዳሎል ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሺህ 800 በላይ ቤቶች ተቃጠሉ
+++++++++++

|በአፋር ክልል ዳሎል ወረዳ ባዳ አድሙሩግ ቀበሌ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሺህ 800 በላይ ቤቶች መውደማቸውን የዳሎል ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ኢስማኤል አሊ ለጋዜጣ ፕላስ ገልጸዋል።

በእሳት አደጋው ቤት ንብረት የወደመባቸው ነዋሪዎች አስቸኳይ ርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተናግረዋል።

በበዳ-አድሙሩግ ቀበሌ 600 ሱቆች፣ 950 ምግብ ቤቶችና 255 መኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል።

በተጨማሪ ከ20 በላይ የሚሆኑ የቤት እንስሳት በእሳት አደጋው መሞታቸውን የገለፁት ዋና አስተዳዳሪ በሁለት ሰዎች ቀለል ጉዳት መድረሱን ገልጸዋል።

በክልበቲ ረሱ ዞን የሚገኘው የአብኣለና በራህሌ ሆስፒታል ባለሙያዎች በአከባቢው በመገኘት የሕክምና ድጋፍ እየሰጡ እንደሚገኙ ተገልጿል። የተነሣውን እሳቱ እስካሁን ድረስ ማጥፋት አለመቻሉም ተገልጿል።

በመሀመድ ጀማል

#አፋር #ዳሎል #ኤርታሌ #የእሳትአደጋ

18/07/2025
ጁማዓ ሙባረክ
18/07/2025

ጁማዓ ሙባረክ

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdulrezak kiyar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdulrezak kiyar:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share