Abdulrezak kiyar

  • Home
  • Abdulrezak kiyar

Abdulrezak kiyar Lifelong learner in finance, risk management, abdulrezak kiyar abdurezak kiyar abdurazak kiyar

About Me
Risk Analyst | Worabe City Government Revenue Office | Advocate for Efficient Revenue Management
Based in Worabe City, Ethiopia
Focused on innovation, accountability, and service to my community.

ወንድማችን አክመል ከዲር ለሟች ቤተሰብ ማቋቋምያ በተጀመረው ቻሌንጅ 500 ብር ገቢ በማድረግ ተቀላቅሏል ወንድሜ ከክፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤🙏🙏
14/08/2025

ወንድማችን አክመል ከዲር ለሟች ቤተሰብ ማቋቋምያ በተጀመረው ቻሌንጅ 500 ብር ገቢ በማድረግ ተቀላቅሏል ወንድሜ ከክፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ❤❤❤🙏🙏

በድንገተኛ አደጋ ያጣነውን አባታችንን አለህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት🤲በጀነተል ፍርደውስ ያምበሸብሸው🤲አሚን አሚን🤲አባት ከቤት ሲወጣ አባ ምሳ የምንሰራበት የወጪ ይኖርሃል ወይ ተብሎ ተጠየቀ አ...
14/08/2025

በድንገተኛ አደጋ ያጣነውን አባታችንን አለህ ቀብሩን ኑር ያድርግለት🤲በጀነተል ፍርደውስ ያምበሸብሸው🤲አሚን አሚን🤲

አባት ከቤት ሲወጣ አባ ምሳ የምንሰራበት የወጪ ይኖርሃል ወይ ተብሎ ተጠየቀ አባትም ይህቺ 50ብር ናት ያለችን እሷም የእድር ናት እድር ልጣልና የሆነች ስራ አለች እሷን ሰርቼ ለቤት ወጪ የሚሆን ይዤ እመጣለው ብሎ ወጣ😔

ያአለህ ውሳኔ ቀደመና ቤት ሳይመጣም እንደወጣ ቀረ😔😔
👉ነገር ግን አባት ኪስ ውስጥ የተገኘው መታወቂያ እና ይህቺ ብሎን ብቻ ነው😔😔

ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን😔😭😭😭
ወገን ግድ የላችሁም ዙሪያችንን እንቃኝ ችግሮቻቸውን ለመናገር የማይደፍሩ እኛ እራሳችን ጠይቀን የምናደርግላቸው ስለሚንቀሳቀሱ ብቻ የሚኖሩ የሚመስሉን ደካሞች አሉና በአኬራ ላለመጠየቅ የበኩላችንን እንወጣ🙏🙏🙏

👉 አይ ቂባጨ😔😔😔

👉ጀዛከአለህ ወገኖቻችን❤🙏"

👉1000711940301 ወሲላ አብደላ ከቻልን ድጋፍ እናድርግ ካልቻልን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር እንድርግ🙏🙏
Siri Heyat

14/08/2025

#2ኛ ዙር የአባልነት መታወቂያ ካርድ ስርጭት ተጀምሯል። 2 ጉርድ ፎቶ እና 1መቶ ብር ብቻ በመያዝ ወራቤ 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፊትለፊት ዝቅ ብሎ በሚገኘው የደነብ ቢሮ ወይም በስልክ ቁጥር 0916821843/ 0934913748 /0912664353 ደውለው መውሰድ ይችላሉ።
ደነብ የወራቤ ወጣቶች የበጎ አድራጎት ልማት ማህበር

13/08/2025
13/08/2025

" " በሚል መርህ የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ የነበረን ቆይታ፤
" !!!
Abddin Dinkuu Awolman Kedir Mubeshir Baba

የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ የነበራቸው ቆይታ በፎቶ 📷
13/08/2025

የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ የነበራቸው ቆይታ በፎቶ 📷

የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማረቆ ልዩ ወረዳ ገራድ ቢመዶ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ።
13/08/2025

የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ማረቆ ልዩ ወረዳ ገራድ ቢመዶ አጠቃላይ ሆስፒታልን ጎበኙ።

13/08/2025

የስልጤ ዞን ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች "ከመስፈንጠር ከፍታ ወደ ላቀ እምርታ" - በሚል መሪ ሀሳብ የተለያዩ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ስራ ለመስራት ማረቆ ልዩ ወረዳ ቆሼ ከተማ ገብተናል !!

ማረቆ ✌️
13/08/2025

ማረቆ ✌️

የንግሥት እሌኒ መሐመድ ሀገር  #ማረቆ ገብተናል። #ስልጤማረቆ
13/08/2025

የንግሥት እሌኒ መሐመድ ሀገር #ማረቆ ገብተናል።
#ስልጤማረቆ

  ጉዞ ወደ ማረቆ
13/08/2025

ጉዞ ወደ ማረቆ

መልካም ነገር ባየን ግዜ በሀገሬ በሆነልን/በሆነልኝ የማይል ኢትዮጵያዊ የለም። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏
12/08/2025

መልካም ነገር ባየን ግዜ በሀገሬ በሆነልን/በሆነልኝ የማይል ኢትዮጵያዊ የለም። ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ፈጣሪ ይጠብቅ 🙏

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdulrezak kiyar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abdulrezak kiyar:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share