ዶፍ ቲዪብ /Doof Tube

ዶፍ ቲዪብ /Doof Tube ይመስገን የሚያኖረኝ ።

መጀመሪያ ፊቱን ገለጠ ፊቱ መልካም ነው። ቀጥሎ ጭንቅላቱን ገለጠ ጭንቅላቱ ግን ባዶ ነው!😅
25/07/2025

መጀመሪያ ፊቱን ገለጠ ፊቱ መልካም ነው።

ቀጥሎ ጭንቅላቱን ገለጠ ጭንቅላቱ ግን ባዶ ነው!😅

"አንድነት የግንኙነቶች የማዕዘን ድንጋይ መሆን አለበት" /ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ/ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።መልካም ልደት🙏
23/07/2025

"አንድነት የግንኙነቶች የማዕዘን ድንጋይ መሆን አለበት" /ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ/

ሞዓ አንበሳ ዘእምነገደ ይሁዳ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ሥዩመ እግዚአብሔር ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ።

መልካም ልደት🙏

ይሄ ልጅ ኢትዮጵያዊ / ኤርትራዊ ?
22/07/2025

ይሄ ልጅ ኢትዮጵያዊ / ኤርትራዊ ?

አንዱ ተቻኩሎ በ እውቀቱን ሰአ፣እንዲህ አሳጥሮ ኑሮ የአጅሬ የመለስ ምት 😅
21/07/2025

አንዱ ተቻኩሎ በ እውቀቱን ሰአ፣እንዲህ አሳጥሮ ኑሮ የአጅሬ የመለስ ምት 😅

20/07/2025

በሆድ ከወደቁ በኋላ በእግርና በጥቅስ አይቆምም ።

ሌላኛው ጥቅሙ 😅
20/07/2025

ሌላኛው ጥቅሙ 😅

😅🤔😅
20/07/2025

😅🤔😅

ሳሚ ዳን  አልበም ሊያወጣ ነው መሰል ህዝቡን እያሽኮረመመ ነው😅
19/07/2025

ሳሚ ዳን አልበም ሊያወጣ ነው መሰል ህዝቡን እያሽኮረመመ ነው😅

19/07/2025

አቤል ገና አልበሙን መስራት ሲጀምር፦
'' ይህ አልበም ሲኖር የራስህ ፣ ሲሞትም ራስህ ብቻ የምታደምጠው ሆኖ ይቀበራል! '' ብዬ መክሬው ነበር!
// ካሙዙ ካሳ//😅

የሱፍ አበባ በቅርበት እንዲህ ያምር ኖሯል ለካ ተፈጥሮ አንደኛ 🙏
19/07/2025

የሱፍ አበባ በቅርበት እንዲህ ያምር ኖሯል ለካ ተፈጥሮ አንደኛ 🙏

ይሄ ነገር ፌክ አለው ዴ 🤔
19/07/2025

ይሄ ነገር ፌክ አለው ዴ 🤔

🤔😅😅
15/07/2025

🤔😅😅

Address

Butajira

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶፍ ቲዪብ /Doof Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share