የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Dafala
  • የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት

የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ኢትዮጵያ ታምርት
ኢትዮጵያ ትሸምት
(1)

11/06/2025

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ጋር ያደረጉት ቆይታ

ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች የቀጠለ ውይይት በፌዴራል ደረጃ አካሂደናል። ይኽ መድረክ በየደረጃው የተሰበሰ...
11/06/2025

ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በዞን፣ በክልል እና ከተሞች ደረጃ ከተካሄዱ ውይይቶች የቀጠለ ውይይት በፌዴራል ደረጃ አካሂደናል። ይኽ መድረክ በየደረጃው የተሰበሰቡ የንግዱ ዘርፍ ጉዳዮች እና ሃሳቦች በሀገር አቀፍ እቅዶች እና የልማት ግቦች ዝግጅት ግብዓት ይሆኑ ዘንድ ለማካተት የተዘጋጀም ነው።

I held a discussion with representatives of the business community from across the country, building on previous engagements at the zonal, regional, and city levels. This platform was created to listen to the concerns and insights of the business sector, gathered from every level, and to incorporate them as valuable inputs into our ongoing national plans and development goals.

Abiy Ahmed Ali

በኢትዮጰያ የዘላቂ ሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም እየተካሄደ ነው፡፡ ጥር 28፡ 2017 በውይይቱም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅ...
05/02/2025

በኢትዮጰያ የዘላቂ ሰላም ግንባታ የግሉ ዘርፍ ሚና የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም እየተካሄደ ነው፡፡
ጥር 28፡ 2017

በውይይቱም የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር ፣ የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ ኢድሪስ፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንዲሁም የተለያዩ የመንግስት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች፣ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤቶች ተወካዮች፣ የግሉ ዘርፍ ተዋናዮች እና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ነው፡፡

የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሰብስብ አባፊራ አባጆቢር በመክፈቻ ንግግራቸው በኢትዮጵያ የተሻለ የንግድ ስርዓት ለመዘርጋት ከመንግስት ሁሉን አቀፍ ለውጥ ባሻገር የግሉ ዘርፍ የላቀ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል፡፡

የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር መሀመድ ኢድሪስ በበኩላቸው ሰላምና ንግድ እጅግ የተሳሰሩ ሲሆን ንግድ በማህረሰብና ቤተሰብን እንዲሁም በህዝቦች መካከል ዘላቂ ትስስርና የተሻለ ግንኙነት እንዲፈጠር በማድረግ በሀገር ውስጥና በዓለም አቀፍ ደረጃ የማህበረሰብ ውጤታማ ግንኙነት እንዲኖርና አብሮነትን የሚያጠናክር ስለመሆኑ አንስተዋል፡፡ ስለሆነም የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላትም መንግስት ከሚሰራው ስራ ባሻገር ሚናቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡
በአሁኑ ሰዓትም በሰላም እና ቢዝነስ ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው።
መድረኩ የተዘጋጀው በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት፣ በሰላም ሚኒስቴርና በሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ፕራይቬት ኢንተርፕራይዝ ትብብር ነው፡፡

Qafarak Tellemmo kee luddi Eglaalih Malah Buxa,Qemmisseh tan Riformi taamamoomik tiyak teenah tan Biiroh interior Design...
12/12/2024

Qafarak Tellemmo kee luddi Eglaalih Malah Buxa,Qemmisseh tan Riformi taamamoomik tiyak teenah tan Biiroh interior Design Bicsaanam kee Biirok addah mansoofa kibak taama fan culeemik ammakkaquk.

Asaakih Ayro Q.A.R.D Leedâ partik xisne langih saqal Massakaxxa^le Macammed Acmad Qali kee Massakaxxa^le C/p Bilhadal meqe xiinissô kilasterih saqalah yan Gifta Acmad cuseen Gufne abte.

Massakaxxa^le Macammed Acmad Qali iyyeemih kaxxaam meqe qemmo kinnim kee Doolat kee kabaxaabak fanal Holhol tikka inteenih ken yasgooroweenimih taama baarisak foocah fanah mexxat leh tan taama siinik qamballa axcuk kassiisen.

የኢትዮዺያ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት የደይሬክተሮች ቦርድ ለልምድ ልውውጥ ዛሬ በጋና ይገኛል የዛሬው ውሎ በምስል እሄን ይመስላል።
02/10/2024

የኢትዮዺያ ንግድና ዘርፍ ማሕበራት ምክር ቤት የደይሬክተሮች ቦርድ ለልምድ ልውውጥ ዛሬ በጋና ይገኛል የዛሬው ውሎ በምስል እሄን ይመስላል።

በዛሬው እለት 07//01/2017ሰመራ 📍የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የቦርድ አመራሮች በተለያዩ አጀንዳወች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ሲሆን በዚህ ውይይት ላይ የ2016 የስራ አፈፃፀም...
27/09/2024

በዛሬው እለት 07//01/2017
ሰመራ 📍
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ም/ቤት የቦርድ አመራሮች በተለያዩ አጀንዳወች ዙሪያ ውይይት እያካሄደ ሲሆን በዚህ ውይይት ላይ የ2016 የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ከቀረበ ቡሀላ የ2017 እቅድ ያፀድቃሉ ተብሎም ይጠበቃል ።

በኢትዮዺያ ንግድና  ዘርፍ መሀበራት ምክር ቤት ና በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስተር አዘገጅነት ሲካሄድ የነበረው የኢትዪዺያን ይግዙ የንግድ ሳምንት የመዝግያ ፕሮግራም ዛሬ ነሀሴ 23 2016...
29/08/2024

በኢትዮዺያ ንግድና ዘርፍ መሀበራት ምክር ቤት ና በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስተር አዘገጅነት ሲካሄድ የነበረው የኢትዪዺያን ይግዙ የንግድ ሳምንት የመዝግያ ፕሮግራም ዛሬ ነሀሴ 23 2016 በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ሲሆን በመጨረሻም የተሻለ አፈፃፅም ላሳዩ የእሁድ ገበያ እና ሱፐር ማርኬቶች የተሻለ አፈፃፅም ላሳዩ የእውቅና ፕሮግራም ይኖራል።

'' የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል ንቅናቄ የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ፕሬዚዳንት ክቡር ሃ...
24/08/2024

'' የምትተክል ሀገር የሚያፀና ትውልድ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞች የመትከል ንቅናቄ የአፋር ክልል ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክርቤት ፕሬዚዳንት ክቡር ሃጂ ዳውድ ሃሞሎ ንቅናቄውን በመቀላቀል አሻራውን አሳርፏል።

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት በነገው ዕለት በይፋ ይከፈታል፡፡“የኢትዮጵያን ይግዙ“ ልዩ የንግድ ሳምንት በልዩ ልዩ መርሃግብሮች ታጅቦ ነገ እሁድ ነሀሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በ...
24/08/2024

“የኢትዮጵያን ይግዙ” ልዩ የንግድ ሳምንት በነገው ዕለት በይፋ ይከፈታል፡፡

“የኢትዮጵያን ይግዙ“ ልዩ የንግድ ሳምንት በልዩ ልዩ መርሃግብሮች ታጅቦ ነገ እሁድ ነሀሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም በይፋ ይከፈታል፡፡
በዕለቱ በመንግስትና በግል ሴክተር ተሳትፎ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተገነባው የውጪ ምርቶች ማሳያ ቋሚ የኢግዚቪሽን ማእከል የመንግስት ኃላፊዎች፣ የውጭ ሀገራት አምባሳደሮች፣ ምሁራን ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
በተጨማሪም የቢሮ ህንፃ ምርቃት፣ ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ የሚቀርቡበት ኤግዚቢሽንና ባዛር በድምቀት ይከፈታል፡፡
በንግድ ሳምንቱ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የፓናል ውይይቶች፣ እውቅና እና ሽልማት እንዲሁም ሌሎች የተለያዮ መርሃ ግብሮች የሚካሄዱ ይሆናል፡፡
#የኢትዮጵያን ይግዙ
የንግድና ቀጣናዊትስስር ሚኒስቴር
⏬⏬⏬
የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት
ስልክ፡ +251115514005
ፋክስ፡ + 251115517699
P. O. Box 517,
ኢ.ሜይል: [email protected]
ድረ ገጽ: www.ethiopianchamber.com
ቴሌግራም t.me/ethiopiachamber
ትዊተር https://twitter.com/EthiopiaChamber

✅ ከዚህ ቀደም ...የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ደውድ ሃሞሎ ሀገራችን ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ የ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ( 1,000,000 ) ያደረጉ ሲ...
24/08/2024

✅ ከዚህ ቀደም ...
የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሃጂ ደውድ ሃሞሎ ሀገራችን ወደ ብልጽግና ለምታደርገው ጉዞ የ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ( 1,000,000 ) ያደረጉ ሲሆን፣ በተለያዩ ጊዜያት በተፈጥሮ አደጋ፣ በኮረና እንዲሁም በበረሃ አንበጣና ድርቅ ምክንያት ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ለክልል መንግስት የለገሰዋል።

✅ በተጨማሪ ለሒራ ኢስላሚክ ድርጅት የ500ሺ ብር ድጋፍ ማድረጋቸው ይታወቃል።

✅ ዛሬ ደግሞ
በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀገር አቀፍ የኢትዮጵያ ፓይለት ፕሮጀክት ውድድር ላይ እየተሳተፉ ለሚገኙት እና ምድባቸውን ያለምንም ሽንፈት በአንደኝነት ያጠናቀቁት በአሰልጣኝ አብደላ ሃቴ ሙራ የሚመሩት አፋር ፓይለት የ 60,000 ብር ድጋፍ ገቢ ማድረግ ችሏል።

✅ በተጨማሪ በሸገር ከተማ ለሚደረገው ኢትዮ አብዲ ቦሩ ሀገር አቀፍ ውድድር ለመሳተፍ ወደ ስፍራው ላቀኑት አሳይታ ከተማ ሲምቢሌ ቡድን የ 100,000 ብር ድጋፍ ገቢ አድርገዋል።
በአጠቃላይ 160,000 ብር ድጋፍ አርጓል

እየሰጡት ካለው ተጋድሎ እና ውጤት ይህ ለነሱ ያንሳል ብሏል።

የህዝብ ልጅ ወጣቱ ባለሀብት ሃጂ ዳውድ ሃሞሎ።

የትላንቱ ለዛሬ ደርሷል ለነገ ዛሬ እንትከል ! 🥀 🍃ነሐሴ17 ፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር።የአፋር ንግድና ዘርፍ መሀበራት ም/ቤት ✅
23/08/2024

የትላንቱ ለዛሬ ደርሷል ለነገ ዛሬ እንትከል ! 🥀 🍃
ነሐሴ17 ፣ 2016 ዓ.ም በአንድ ጀምበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ዓሻራችንን እናኑር።

የአፋር ንግድና ዘርፍ መሀበራት ም/ቤት ✅

𝐀𝐬𝐚𝐚𝐤𝐢𝐡 𝐀𝐲𝐫𝐨  𝟏1/𝟏𝟐/𝟐𝟎𝟏𝟔 Awaash Magaalah Xiinissol Makro ikonoomi kee Tellemmiino ludda Maqarroosaanam kee Xisaanam Wagi...
17/08/2024

𝐀𝐬𝐚𝐚𝐤𝐢𝐡 𝐀𝐲𝐫𝐨 𝟏1/𝟏𝟐/𝟐𝟎𝟏𝟔

Awaash Magaalah Xiinissol Makro ikonoomi kee Tellemmiino ludda Maqarroosaanam kee Xisaanam Wagittaamal Wagtah yan Dagar kee Kabxaaballih baar leh yan Walal Gexsen.

~Makro ikonomit Axawah haak Ayyunti akah biyaakite wannah Tellemmiino luddih Malah buxa kee Rakaakayak Tellemmo Biiro Siitallih Cattiimak Baxaabaxsale daqoorit fan Addah O'obak Qimmiseenih yanin Taamoomi Asaakih Ayro Awaash Magaalah Xiinissoh Caddol kabxaaba Majlis xisak Kabxaaba kee Ayyuntah inkih holhol tikka iyyeenih akah taamitan innah diggaluk akah taamitan innah qusbanal xisaanamih taama Meqe Gurral Gexisak Maacisen.

Address

Semera
Dafala
7220

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to የአፋር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት:

Share