Afar Culture, Youth and Sport Bureau

Afar Culture, Youth and Sport Bureau Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Afar Culture, Youth and Sport Bureau, Semera, Dafala.
(1)

Federalak Sayyo Kee Ayyuntiino Malaakak Temeete Supervision Erga Kee Rakaakayak Qadaay Qunxaaneyta Kee Sport Biiro Sital...
18/09/2025

Federalak Sayyo Kee Ayyuntiino Malaakak Temeete Supervision Erga Kee Rakaakayak Qadaay Qunxaaneyta Kee Sport Biiro Sitalih Gacak Afambo Daqaaral Labbat Ayfaafayih Taddeera Gexisak Grytiman.

Inki Ayroh Addal 120 Yakke Qunxaaneyti Edde Yangalem Ikraarisak Taham Fan 30 Daga Yakke Mari Qabal Cayuk Geytima.

16/09/2025
10/09/2025
09/09/2025

ስለ አባይ በእነ አርቲስት ያሲን ከድር ጥምረት የተዘፈነ ዘመን ተሻጋሪ አዲስ ዘፈን...🇪🇹


#አባይ #ጉባ #እንኳንደስአላችሁ 🇪🇹

የኢትዮጵያዊያን የመቻል ምልክት- የዘመናት የቁጭት ውጤት- የትውልዳችን የድል ሀውልት- ተመረቀ !!እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን፤ 🇪🇹በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ማህ...
09/09/2025

የኢትዮጵያዊያን የመቻል ምልክት- የዘመናት የቁጭት ውጤት- የትውልዳችን የድል ሀውልት- ተመረቀ !!
እንኳን ደስ አላችሁ፣ እንኳን ደስ አለን፤ 🇪🇹

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና ባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ Hamid Dula Tore

Abbay Karawadih Dooqaysoh Weelo💥            ゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ
08/09/2025

Abbay Karawadih Dooqaysoh Weelo💥

゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ

የኅብር ቀን በአፋር ክልል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው የኅብር ቀን "ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥና ዐቅም ነው" በሚል መሪ ሐሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው...
07/09/2025

የኅብር ቀን በአፋር ክልል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው

የኅብር ቀን "ብዝሃነት የኢትዮጵያ ጌጥና ዐቅም ነው" በሚል መሪ ሐሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የስፖርት፣ ባህልና ወጣቶች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሃሚድ ዱላ በዚሁ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፥ ህብረ ብሄራዊነታችንን አጠናክረን የኢትዮጵያን የብልፅግና ጉዞ እውን እናደርጋለን ብለዋል፡፡

የጋራ ማንነቶችን በማጉላትና በልዩነታችን ውስጥ ያለውን አንድነት በማድመቅ ተምሳሌት የሆንንበትን ገፅታችንን እናጠናክራለንም ነው ያሉት።

በመከባበር ላይ የተመሰረተ ህብረ ብሄራዊ አንድነትን ማጠናከር ለዘላቂ አብሮነት ብልጽግናን ለመጎናጸፍ ኃይል እንደሚሆን ጠቁመዋል።

በክልሉ የኅብር ቀንን በማስመልከት የማዕድ ማጋራት እና ስፖርታዊ ትዕይንቶች የተካሄዱ ሲሆን የፓናል ውይይትና የደም ልገሳ እንደሚከናወን ኢዜአ ዘግቧል።

በመርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አሲያ ከማል፣ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የመሬት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ አቶ ኡመር ኑሩን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና የሰመራ ከተማ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

Telegram:-https://t.me/Afarcultureyouthsportbureau

Fecbook:-https://www.facebook.com/afar.region.youth.sports.bureau

YouTube:-https://www.youtube.com/

05/09/2025

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት ``ጥበባት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት ብስራት!" በሚል መሪ ሀሳብ 2ኛው ሀገር አቀፍ የኪነ-ጥበብ ስነ-ጥበብ ፈጠራ ውድድር መካሄዱን ቀጥሏል።

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት 2ኛው አገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና ሥነ-ጥበብ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአፋር ባህል ቡድን በአዲስ አበባ ሰማይ ስር 📸
03/09/2025

በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት 2ኛው አገር አቀፍ የኪነ-ጥበብና ሥነ-ጥበብ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የአፋር ባህል ቡድን በአዲስ አበባ ሰማይ ስር 📸

ዛሬ ጠዋት 27/12/2017 ዓ.ም ”ስፖርት ለዓባይ” በሚል መሪ ቃል በአፋር ባህል፣ወጣቶች ና ስፖርት ቢሮ አስተባበሪነት በሎጊያ ክፍለ ከተማ የአባይ ግድብን ምርቃት በማስመልከት የተለያዩ ስ...
02/09/2025

ዛሬ ጠዋት 27/12/2017 ዓ.ም ”ስፖርት ለዓባይ” በሚል መሪ ቃል በአፋር ባህል፣ወጣቶች ና ስፖርት ቢሮ አስተባበሪነት በሎጊያ ክፍለ ከተማ የአባይ ግድብን ምርቃት በማስመልከት የተለያዩ ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ማለትም ሩጫ ና አካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደዋል።

Address

Semera
Dafala
7240

Telephone

+251711660964

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Afar Culture, Youth and Sport Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share