Simien Mountains National Park Office

Simien Mountains National Park Office Welcome to the official page of Simien Mountains National Park UNESCO World heritage site since 1978!

    in         Over the Last  #10  Simien Mountains National Park is one of Ethiopia’s most attractive tourist destinati...
24/08/2025

in Over the Last #10

Simien Mountains National Park is one of Ethiopia’s most attractive tourist destinations, welcoming more than 32,400 visitors annually before the impacts of COVID-19 and the northern conflict.

However, during the past five years, the number of visitors has significantly declined due to instability. This decline has created serious challenges for local communities who depend on tourism for their livelihoods.

For example, in 2017 EC, only 4,092 visitors came to the park, a relatively increased number from 2016 EC (1951 visitors) but very low number compared to its true potential, again reflecting the impact of instability.

To avoid confusion, we want to clarify the tourist data from the last 10 years. The attached figures show the actual flow of tourists to Simien Mountains National Park.

Despite recent challenges, SMNP remains a world-class destination with unique wildlife and breathtaking landscapes. Visitors are still coming, but in much lower numbers than before due to safety issues.

Simien Mountains National Park Office
www.simienmountain.org
Ethiopian Wildlife Conservation Authority

10/08/2025

📷The silent sentinel of the Highlands. A Walia ibex rests, gazing over the valley below. Simien Mountains National Park, Ethiopia. © Kevin Dooley (Photographer of the Year 2025 entry)



የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከRELIVES (ORDA, Ethiopia ) ጋር በመተባበር ከደባርቅ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ፓርክ አዋሳኝ ቀበሌዎች፣ የዞን፣የወረዳና የከተማ አስተዳደሩ አመራ...
03/08/2025

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ከRELIVES (ORDA, Ethiopia ) ጋር በመተባበር ከደባርቅ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ፓርክ አዋሳኝ ቀበሌዎች፣ የዞን፣የወረዳና የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች ጋር ውይይት አካሔደ፡፡

ብሔራዊ ፓርኩ ያሉበትን ሰው ሰራሽ ተግዳሮቶች ለመከላልና ለመቆጣጥር የአጋር አካላት ሚና ከፍተኛ በመሆኑ በመደበኛ፣ በፕሮጀክትና በአጋር አካላት በ2017 ዓ.ም የተሰሩ ዋና ዋና ተግባራት ሪፖርትና የፓርኩ ተግዳሮቶችን ቀርበው ውይይት የተካሄደባቸው ሲሆን የደባርቅ ወረዳ ተ/ወካይ አስተዳዳሪ አቶ አደራጀው ደረበ ፓርኩን መጠበቅና መንከባከብ የሁሉም አካላትን ርብርብ የሚያስፈልግ መሆኑን ያነሱ ሲሆን በቀጣይ በተግባር የተደገፈ ስራ መሰራት የቀበሌ አመራሮችና የወረዳ አመራሩ ሀላፊነት ነው ብለዋል፡፡

የደባርቅ ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ አቶ ጌትነት ጸጋየ ፓርኩን ካሉበት ችግሮች ለማውጣት ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ባልተናነሰ መልኩ የሀይማኖት አባቶች ሰፊ ስራ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ስለሆነም የሀይማኖት አባቶች ማህበረሰቡን በማስተማር የላቀ ግንዛቤ እንዲኖረው እና ፓርኩን የኔ ነው ብሎ እንዲጠብቀው ልታደርጉ ይገባል ሲሉ በጥብቅ አሳስበዋል፡፡

የተነሱ ዋና ተግዳሮቶችም ሁሉም ባለድርሻ አካል ከመደበኛ ተግባሩ ጋር በዕቅድ በማካተት ወደ ተግባር ሊገባ ስምምነት ላይ ተደርሷል፡፡
Ethiopian Wildlife Conservation Authority
Simien Mountains National Park Office
ORDA Ethiopia
www.simienmountain.org

31/07/2025
WORLD RANGER DAY JULY 31,   ‘’I STAND WITH THE WOLD RANGERS’’የዓለም የሬንጀሮች ቀን ሐምሌ 24 ሬንጀሮች ቀጣይነት ላለው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ  አቅም ናቸ...
31/07/2025

WORLD RANGER DAY JULY 31, ‘’I STAND WITH THE WOLD RANGERS’’
የዓለም የሬንጀሮች ቀን ሐምሌ 24 ሬንጀሮች ቀጣይነት ላለው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ አቅም ናቸው
ሬንጀሮች ተፈጥሮን ለመጠበቅና ለመንከባከብ የሚከፍሉትን ከፍተኛ መስዋትነት የተረዳው የአወስትራሊያው የፊልም ባለሙያና ሬንጀር ሰን ዊልሞር በ23 የተለያዩ ሀገራት በመዘዋወር ሬንጀሮች በስራ ላይ የሚያጋጥማቸውን ሞት፣ድካምና የአካል መጉደል በመመልከትና ሬንጀሮቹን ቃለ መጠይቅ በማድረግ ‘The Thin Green Line’ ቀጭኑ የአረንጓዴ መስመር የሚል ስያሜ ያለው ዘጋቢ ፊልም በማዘጋጀት እ.እ.አ 2007 በተለያዩ 50 አገራት ለይታ በቅቶ በሰራው ስራ ሰፊ አድናቆት ያገኘ ሲሆን ሰን ዊልሞር ሬንጀሮችን ለመርዳትና ለመደገፍ በማሰብ Thin Green Line Foundation እኤ.አ 2007 አቋቋመ ፡፡
የአሁኑ የአለም አቀፍ የሬንጀሮች ፌደሬሽን ፕሬዘዳንት ሰን ዊልሞር ዘጋቢ ፊልም አማካኝነትና International Ranger Federation (IRF) የጋራ ጥምረት የመጀመሪያው የሬንጀሮች ቀን እ.ኤ.አ 2007 በ6 አህጉራትና ከ 46 አገራት ባሉ 60 የሬንጀሮች ማህበራት የሬንጀሮች ፌደሬሽን በተመሰረተበት ቀን ሐምሌ 31/24 በደማቅ ሁኔታ የተከበረ ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃም እስካሁን ለ 18 ኛ ጊዜ፣በኢትዮጵያ ለ8 ጊዜና እንዲሁም በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ሰራተኞች እና አጋር አካላትን በማሳተፍ በችግኝ ተከላ በፓናል ውይይትና በሰልፍ ‘’ሬንጀሮች ቀጣይነት ላለው የተፈጥሮ ሀብት ጥበቃ አቅም ናቸው’’ በሚል መሪ ቃል ለ4 ጊዜ ተከብሯል።

ሐምሌ, 2017 ዓ.ም
Simien Mountains National Park Office

የሬንጀሮች ቀን በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ችግኝ ተከላን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።📸 Lakew Melkamu Simien Mountains National Park Office ww...
31/07/2025

የሬንጀሮች ቀን በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ችግኝ ተከላን ጨምሮ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።

📸 Lakew Melkamu

Simien Mountains National Park Office
www.simienmountain.org

Happy World Ranger Day 2025!Simien Mountains National Park Office
31/07/2025

Happy World Ranger Day 2025!
Simien Mountains National Park Office

Fewer than 300 Walia Ibex individuals remain in the wild. This research highlights the urgent threats facing Ethiopia’s ...
24/07/2025

Fewer than 300 Walia Ibex individuals remain in the wild.

This research highlights the urgent threats facing Ethiopia’s iconic mountain species.
This iconic and ecologically unique wild goat (Capra walie) is found nowhere else on Earth. The rugged highlands of the Simien Mountains in Ethiopia are its only natural habitat.

In the newly published article, a continuing population decline as a result of poaching, habitat loss, and other causes has revealed.

Protecting the Walia Ibex isn't just about saving a species. It's about, Safeguarding afroalpine biodiversity, strengthening local livelihoods, and promoting sustainable tourism that benefits both people and nature.

Read more here:

Severe decline of the only remaining population of walia ibex in Ethiopia: proposed actions and recommended recategorization as Critically Endangered

Kick-off Meeting Launched for Simien Mountains National Park UNESCO Re-nomination,July 21, 2025 Addis AbabaA key kick-of...
21/07/2025

Kick-off Meeting Launched for Simien Mountains National Park UNESCO Re-nomination

,July 21, 2025
Addis Ababa
A key kick-off meeting was held today at Jupiter Hotel in Addis Ababa to initiate the preparation of the UNESCO Nomination Dossier and establish a buffer zone for the re-inscription of Simien Mountains National Park as a World Heritage Site.

The meeting brought together stakeholders from government institutions, UNESCO, local authorities, conservation experts, and academia. Discussions focused on developing a roadmap for the nomination process, outlining legal and technical aspects of the buffer zone, and promoting strong multi-sectoral collaboration.

Mr. Kumera Wakjira, Director General of the Ethiopian Wildlife Conservation Authority (EWCA), delivered opening remarks and outlined strategic directions for the dossier preparation and buffer zone establishment.
Mr. Tilman Jaeger, KfW international consultant, also addressed his remarks by highlighting both opportunities and potential challenges ahead.

Simien Mountains National Park, inscribed as a World Heritage Site in 1978, is undergoing a renewed nomination to strengthen its Outstanding Universal Value and enhance its long-term conservation through clearly defined buffer zones.
EWCA
Simien Mountains National Park Office
www.simienmountain.org

Visit the Simien Mountains!
10/07/2025

Visit the Simien Mountains!

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ክልል ውስጥ ለነበሩ የልማት ተነሽዎች ዘላቂ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተጠቆመ። የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በAfrican Wildlife Foundation በጀት ...
06/07/2025

በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ክልል ውስጥ ለነበሩ የልማት ተነሽዎች ዘላቂ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተጠቆመ።

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ በAfrican Wildlife Foundation በጀት ድጋፍ በፓርኩ ክልል ውስጥ ግጭ መንደር ለነበሩ የልማት ተነሽዎች ዘላቂ የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገልጿል።

ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ከ104 በላይ ለሚኾኑ ነዋሪዎች የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራ ተሠርቷል ነው የተባለው።

በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና ባሕል ተቋም ዩኔስኮ ጥናት መሠረት የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክን ለመጠበቅ በፓርኩ አካባቢ የሚኖሩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ወደ ሌላ አካባቢ የማስፈር ሥራ መሠራት እንዳለበት ታምኖበት ከ2004 ዓ.ም ጀምሮ የሰፈራ ሥራ ሲሠራ ቆይቷል።

በዚሁ መርሐ ግብር በስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ክልል ውስጥ አበርጌና ቀበሌ ግጭ አካባቢ ሲኖሩ የነበሩ የማኅበረሰብ ክፍሎችን ወደ ደባርቅ ከተማ የማስፈር ሥራ ተሠርቷል።

የስሜን ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ማሩ ቢያድግልኝ የፓርኩን ደኅንነት ለመጠበቅ ይረዳ ዘንድ ተገቢውን የካሳ ግምት ክፍያ በመፈጸም ነዋሪዎቹን ከግጭ አካባቢ በማንሳት ወደ ደባርቅ ከተማ የማዘዋዎር ሥራ መሠራቱን አስታውሰዋል።

የተነሽ ነዋሪዎችን ሕይዎት በዘላቂነት ለማሻሻል እና የሥራ ዕድል ተጠቃሚ ለማድረግ ከደባርቅ ከተማ አሥተዳደር እና ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር የተለያዩ ሥራዎች እየተከናዎኑ እንደሚገኙም ተናግረዋል።

የደባርቅ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላልኝ አምሳሉ ለነዋሪዎቹ ለሥራ ዕድል ፈጠራ የሚያገለግል ከአምስት ሄክታር በላይ መሬት በማመቻቸት ወደ ሥራ መገባቱን አንስተዋል።

ከከተማ አሥተዳደሩ ሥራ እና ሥልጠና ጽሕፈት ቤት ጋር በመተባበር የሥራ ዕድል ተጠቃሚዎችን በሥነ ልቦና እና በክህሎት የማብቃት ሥራ መሠራቱንም ገልጸዋል።

የአፍሪካን ዋይልድ ላይፍ ፋውንዴሽን የኅብረተሰብ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ከፍተኛ ባለሙያ ለማ ኤፍሬም ከተለያዩ ሀገራት ግብረ ሰናይ ድርጅቶች በተገኘ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ ሥራ መከናዎኑን ተናግረዋል።

ነዋሪዎችን በአንደኛ ዙር ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት 37 አባዎራዎችን በሦስት ልዩ ልዩ የሥራ ዘርፎች ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏልም ብለዋል።

በ2017 ዓ.ም በተሠራ የሁለተኛ ዙር ወደ ሥራ የማስገባት ሂደት ከ104 በላይ የሚኾኑ ተጠቃሚዎችን በልዩ ልዩ የሥራ መስኮች በ11 ማኅበራት በማደራጀት ወደ ሥራ እንዲገቡ ማድረግ ተችሏል ነው ያሉት።

በቀጣይም የተጠቃሚዎችን የሥራ ክህሎት እና ተጠቃሚነት ለማሳደግ የሚያስችሉ የክትትል እና ድጋፍ ሥራዎች እንደሚሠሩ ተናግረዋል።

የሥራ ዕድሉ ተጠቃሚዎችም በበኩላቸው እየተደረገ ባለው ድጋፍ ደስተኛ መኾናቸውን ገልጸው ድጋፉ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ገልጸዋል።

የዘላቂ ኑሮ ማሻሻያ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ሥራው ለሁሉም ነዋሪዎች ተደራሽ ሊኾን እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

በቀጣይም የተጠቃሚዎችን ቁጥር በማሳደግ የአገልግሎት ተደራሽነቱን ለማስፋት እንደሚሠራ ተመላክቷል።
Simien Mountains National Park Office
www.simienmountain.org

Address

6200
Debark'
6200

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 17:30
Sunday 08:30 - 17:30

Telephone

+251918380194

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Simien Mountains National Park Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Simien Mountains National Park Office:

Share

Category