07/04/2026
https://youtu.be/3zTKe-nEkO0
ዓለም 'ኃጢአተኛ ነሽ' ብሎ በሩን ቢዘጋባትም፣ ጌታ ክርስቶስ ግን የይቅርታውን ደጅ ከፈተላት! በሰሙነ ህማማት 'የመልካም መዓዛ ቀን' ተብሎ ስለሚታሰበው አስገራሚ ታሪክ ያውቃሉ? ያቺ በኃጢአት ማዕበል የምትታወቀው ሴት፣ ለታቦቱ ማክበሪያ የሚሆነውን ምስጢራዊ ሽቶ በ300 ወቄት ወርቅ ገዝታ የጌታን እግር እንዴት ልታጥብ ቻለች? በስምዖን ቤት የተደረገው ንግግርና በይሁዳ ልብ ውስጥ የነበረው ተንኮል ምን ይመስል ነበር? የንስሐን እንባ ወደ ቅድስና ስለሚቀይረው አምላክ እና ስለ መግደላዊት ማርያም ልዩ ዝግጅት። እስከ መጨረሻው ይከታተሉን።"🙏🤲