ሕብር ስፖርት Hibir Sport

ሕብር ስፖርት Hibir Sport ሕብር ስፖርት ዘወትር ረቡዕ ከ ምሽቱ 12:00-1:30 ድረስ ከሔራ ማስታወቂያ ድርጅት ጋር በመተባበር በ ኢቢሲ ኤፍኤም 104.7 ይደመጣል።

💥የተሳሳተ ምርጫ👉ሙድሪክ ከአርሰናል ይልቅ ቸልሲን መረጠ👉ጋክፖ ከዩናይትድ ይልቅ ሊቨርፑልን መረጠሁለቱም ከምርጫቸው እጅግ የራቀ ዓመት አሳልፈዋል።
20/05/2023

💥የተሳሳተ ምርጫ

👉ሙድሪክ ከአርሰናል ይልቅ ቸልሲን መረጠ
👉ጋክፖ ከዩናይትድ ይልቅ ሊቨርፑልን መረጠ

ሁለቱም ከምርጫቸው እጅግ የራቀ ዓመት አሳልፈዋል።

💥የ2022/23 ውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚዬር ሊግ የወርቅ ጓንት ተሸላሚ በረኛ ተለይቶ ታውቋል።      ዴቪድ ዴሂያ!👏👏
20/05/2023

💥የ2022/23 ውድድር ዓመት የእንግሊዝ ፕርሚዬር ሊግ የወርቅ ጓንት ተሸላሚ በረኛ ተለይቶ ታውቋል።

ዴቪድ ዴሂያ!👏👏

💥የባህር ዳር ከተማ የጤና ስፖርት የእግር ኳስ ውድድር የቅዳሜና እሁድ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ👉ቅዳሜ ጥር 20/2015ዓ/ም⏰ 3:00 አመስድ 2 - 1 አሚኮ⏰ 5:00 ሳይንስና ቴክኖሎጂ...
29/01/2023

💥የባህር ዳር ከተማ የጤና ስፖርት የእግር ኳስ ውድድር የቅዳሜና እሁድ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

👉ቅዳሜ ጥር 20/2015ዓ/ም

⏰ 3:00 አመስድ 2 - 1 አሚኮ
⏰ 5:00 ሳይንስና ቴክኖሎጂ 3 - 2 አውስኮድ
⏰ 8:00 አልማ 0- 0 ኢትዮ ቴሌኮም
⏰ 10:00 አግሮ ፕሮሰሲንግ 2- 7 ሰላም ካምፓስ

👉እሁድ ጥር 21/2015 ዓ/ም

⏰ 3:00 ፍትህ ማሰልጠኛ 2 - 1 ቢ አይ ካ
⏰ 5:00 አማራ ብረታብረት 1 - 2 ግሽዓባይ ካምፓስ
⏰8:00 ባ/ዳር ዙሪያ 2 - 5 ይልቃል ኤሌክትሮኒክስ
⏰10:00 ባ/ዳር ጨጨፋ 4- 0 ዓባይ ባንክ

ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

በጣሊያን ሴሪ ኤ ሻምፒዮኑ ኤሲሚላን በ ሜዳው 16ኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ሳሱኡሎ 2-5 ተሸንፏል። ሚላን በሁሉም ውድድሮች ለተከታታይ ስድስት ጨዋታወች ማሸነፍ አልቻለም። ፌስቡክ https://...
29/01/2023

በጣሊያን ሴሪ ኤ ሻምፒዮኑ ኤሲሚላን በ ሜዳው 16ኛ ደረጃ ላይ በሚገኘው ሳሱኡሎ 2-5 ተሸንፏል።
ሚላን በሁሉም ውድድሮች ለተከታታይ ስድስት ጨዋታወች ማሸነፍ አልቻለም።

ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

💥ኤቨርተን አሰልጣኝ ለመሾም ተቃርበዋል ! አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን ያሰናበቱት ኤቨርተኖች በቀጣይ ሰዓታት አልያም በጥቂት ቀናት ውስጥ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር መቃረባቸው ተገልጿል።ኤቨርተ...
29/01/2023

💥ኤቨርተን አሰልጣኝ ለመሾም ተቃርበዋል !

አሰልጣኝ ፍራንክ ላምፓርድን ያሰናበቱት ኤቨርተኖች በቀጣይ ሰዓታት አልያም በጥቂት ቀናት ውስጥ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር መቃረባቸው ተገልጿል።

ኤቨርተኖች አሰልጣኝ ሻን ዳይክን በሁለት ዓመት ኮንትራት ቡድኑን እንዲያሰልጥን ከስምምነት መድረሳቸው ሲነገር በቅርቡ ይፋ እንደሚሆን ተዘግቧልተዘግቧል።

ቶማስ ፓርቴ ለ ኤቨርተን ጨዋታ ይደርሳል ተባለ። ጋናዊው የ መሀል ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በ ዘንድሮው የ አርቴታ ቡድን ውስጥ ወሳኝ ከሚባሉ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ትላንት አርሰናል ከ ማንችስተር...
28/01/2023

ቶማስ ፓርቴ ለ ኤቨርተን ጨዋታ ይደርሳል ተባለ። ጋናዊው የ መሀል ተጫዋች ቶማስ ፓርቴ በ ዘንድሮው የ አርቴታ ቡድን ውስጥ ወሳኝ ከሚባሉ ተጫዋቾች አንዱ ሲሆን ትላንት አርሰናል ከ ማንችስተር ሲቲ ባደረጉት ጨዋታ መጠነኛ ጉዳት አጋጥሞት ተቀይሮ መውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም በተደረገለት ምርመራ ጉዳቱ ለ ክፉ የማይሰጥ እና ለቀጣዩ የመድፈኞቹ ጨዋታ እንደሚደርስ ሀኪሞች አስታውቀዋል።

ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

💥የዩራጋይ ብሔራዊ ቡድን ቅጣት ተጣለበት !ፊፋ የዩራጋይ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ወቅት ዋና ዳኛውን ያለአግባብ በማዋከባቸው ምክንያት ብሔራዊ ቡድኑ ላይ የቅጣት ውሳኔዎችን...
28/01/2023

💥የዩራጋይ ብሔራዊ ቡድን ቅጣት ተጣለበት !

ፊፋ የዩራጋይ ብሔራዊ ቡድን ተጨዋቾች በኳታሩ ዓለም ዋንጫ ወቅት ዋና ዳኛውን ያለአግባብ በማዋከባቸው ምክንያት ብሔራዊ ቡድኑ ላይ የቅጣት ውሳኔዎችን ማስተላለለፉ ተገልጿል ።

ፊፋ ዳኛው ላይ ከፍተኛ ጫና አድርገው የነበሩትን ፈርናንዶ ሙስሌራን እና ጆዜ ማርያ ጂሚኔዝ እያንዳንዳቸው #አራት ጨዋታዎች እገዳ እና 21 ሺ ዶላር የገንዘብ ቅጣት ወስኖባቸዋል ።

በተጨማሪም ኤዲንሰን ካቫኒ እና ዲያጎ ጎዲን አንድ የብሄራዊ ቡድኑን ጨዋታ እንዲቀጡ እና 15 ሺ ዶላር የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍሉ ተወስኖባቸዋል ።

እንዲሁም ሁሉም ተጨዋቾች የማህበረሰብ አገልግሎት እንዲሰጡ ሲወሰን ብሄራዊ ቡድኑ ደግሞ አንድ ጨዋታ በዝግ ስታዲየም እንዲያደርግ እና የ54 ሺ ዶላር የገንዘብ ቅጣት እንዲከፍል ተወስኖበታል ።

ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

የ ብራይተን ባለ ስልጣኖችን ልቀቁኝ እያለ እየተማጸነ የሚገኘው ሞይስ ካይሴዶ ከ 161 ሳምንታት ወይም ከ ሶስት አመታት በፊት የ አርሰናልን ማልያ ለብሶ ኢንስታግራም ላይ የለጠፈው ፎቶ ከ ሰ...
28/01/2023

የ ብራይተን ባለ ስልጣኖችን ልቀቁኝ እያለ እየተማጸነ የሚገኘው ሞይስ ካይሴዶ ከ 161 ሳምንታት ወይም ከ ሶስት አመታት በፊት የ አርሰናልን ማልያ ለብሶ ኢንስታግራም ላይ የለጠፈው ፎቶ ከ ሰሞኑ መነጋገሪያ ሆኗል።
ሞይስ ካይሴዶ ትላንት በ ኢንስታግራም ገጹ ለ ብራይተን ባለስልጣናት "እስከ ዛሬ ለሰጣችሁኝ እድል እጅግ አመሰግናለሁ ። በ አሁኑ ሰአት ትልልቅ ክለቦች ሊያስፈርሙኝ መጥተዋል። በብራይተን ታሪክ ውዱ ተጫዋች መሆኔ ያስደስተኛል ከኔ ዝውውር በሚገኘው ገንዘብም ክለቡ ራሱን ለማጠናከር ሰፊ እድል ያገኛል ። ይሄ እድል እንዲያልፈኝ አልፈልግም እና ራሴን በትልቅ ቡድን እንዳይ ፍቀዱልኝ" ሲል መማጸኑ የሚታወስ ነው።
ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

💥ባርሴሎና ጃኦ ካንሴሎን ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧልጃኦ ካንሴሎ ከፔፕ ጋርዲዮላ እና ከአሰልጣኝ አባላቱ ጋር ነመጋጨቱ ክለቡን ለመልቀቅ ከወኪሉ ጋር በመነጋገር ላይ ይገኛል።ሄ...
28/01/2023

💥ባርሴሎና ጃኦ ካንሴሎን ከማንችስተር ሲቲ ለማስፈረም ጥያቄ አቅርቧል

ጃኦ ካንሴሎ ከፔፕ ጋርዲዮላ እና ከአሰልጣኝ አባላቱ ጋር ነመጋጨቱ ክለቡን ለመልቀቅ ከወኪሉ ጋር በመነጋገር ላይ ይገኛል።

ሄክቶር ቤለሪን ወደ ሊዝበን እንደሚያመራ መዘገቡ ይታወሳል

ፌስቡክ👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

💥ሞይሰስ ካሴይዶ ከሊቨርፑል ጨዋታ ውጪ ሆኗል !የብራይተኑ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሞይሰስ ካሴይዶ በማህበራዊ ገፁ ብራይተንን መልቀቅ እንደሚፈልግ ካሳወቀ በኋላ ዛሬ ክለቡ ባደረገው መደበኛ ልምም...
28/01/2023

💥ሞይሰስ ካሴይዶ ከሊቨርፑል ጨዋታ ውጪ ሆኗል !

የብራይተኑ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሞይሰስ ካሴይዶ በማህበራዊ ገፁ ብራይተንን መልቀቅ እንደሚፈልግ ካሳወቀ በኋላ ዛሬ ክለቡ ባደረገው መደበኛ ልምምድ ላይ #አለመገኘቱ ተዘግቧል ።

ኢኳዶራዊው ተጫዋች ሞይሰስ ካሴይዶ ልምምድ አለማድረጉን ተከትሎ ብራይተን ነገ በእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ውድድር ከሊቨርፑል ጋር ከሚያደርገው ጨዋታ ውጪ መሆኑ ተገልጿል ።

ሞይሰስ ካሴይዶን ለማስፈረም ያቀረቡት 60 ሚልዮን ፓውንድ የዝውውር ሂሳብ በብራይተን ውድቅ የተደረገባቸው አርሰናሎች በበኩላቸው የዝውውር ዋጋውን አሻሽለው ሊቀርቡ እንደሚችሉ ተገልጿል ።

ፌስቡክ👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

🇲🇦 |  በ ኳታሩ የ አለም ዋንጫ የ አትላስ አናብስቶችን ወክሎ ጥሩ እንቅስቃሴን ያሳየው ኢዘዲን ኦናሂ ኦሎምፒክ ማርሴን ለመቀላቀል ከ ስምምነት ደርሷል።  ⚪️🔵🤝🏻▫️ የውል ስምምነቱ በ €...
27/01/2023

🇲🇦 | በ ኳታሩ የ አለም ዋንጫ የ አትላስ አናብስቶችን ወክሎ ጥሩ እንቅስቃሴን ያሳየው ኢዘዲን ኦናሂ ኦሎምፒክ ማርሴን ለመቀላቀል ከ ስምምነት ደርሷል። ⚪️🔵🤝🏻

▫️ የውል ስምምነቱ በ €8m መነሻ እና እንደሁኔታው በሚጨመር €2m ሲሆን በውል ስምምነቱ ላይም ማርሴ ተጫዋቹን ለሌላ ክለብ ቢሸጥ የሚገኙ ጥቅማጥቅሞችን ያካተተ ይሆናል

▪️ ኦናሂ ከ ኦሎምፒክ ማርሴ የቀረበለትን የግል ጥቅማጥቅሞች የተቀበለ ሲሆን እስከ ፈረንጆቹ 2027 የሚያቆየውን ስምምነት የሚፈራረም ይሆናል

👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport
ፌስቡክ👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611

Anthony Gordon ኒውካስትል ዩናይትድ በ ቼልሲ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረውን ወጣቱን የ ኤቨርተን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ ⚪️⚫️▫️ ኤቨርተን ኒውካስትል ዩናይትድ ያቀረበውን የ £40 ሚ...
27/01/2023

Anthony Gordon
ኒውካስትል ዩናይትድ በ ቼልሲ በጥብቅ ሲፈለግ የነበረውን ወጣቱን የ ኤቨርተን አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ ⚪️⚫️
▫️ ኤቨርተን ኒውካስትል ዩናይትድ ያቀረበውን የ £40 ሚሊዮን ፓውንድ ተቀብሏል
▪️ በቀጣዮች 24/48 ሰዓታት ውስጥ የ ህክምና ምርመራውን ጨርሶ ጎርደን የ ኒውካስትል ተጫዋች የሚሆን ይሆናል ።

👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport
ፌስቡክ👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611

በ ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊክ ለ በርካታ ጨዋታወች መረቡን ያላስደፈረው እንግሊዛዊው የኒውካስትል ግብ ጠባቂ  ኒክ ፖፕ በ 12 ጨዋታ እየመራ ሲገኝ የ አርሰናሉ አሮን ራምስዴል በ ዘጠ...
27/01/2023

በ ተወዳጁ የ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊክ ለ በርካታ ጨዋታወች መረቡን ያላስደፈረው እንግሊዛዊው የኒውካስትል ግብ ጠባቂ ኒክ ፖፕ በ 12 ጨዋታ እየመራ ሲገኝ የ አርሰናሉ አሮን ራምስዴል በ ዘጠኝ እንዲሁም የማንችስተር ዩናይትዱ ዴቪድ ዴ ሂያ በ ስምንት ጨዋታ በ ሶስተኝነት ደረጃ ይከተሉታል።

👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

ፌስቡክ👉 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611

💥የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የጤና ስፖርት የእግር ኳስ ውድድር የቅዳሜና እሁድ ጨዋታዎች👉ቅዳሜ ጥር 20/2015ዓ/ም⏰ 3:00 አመስድ 🆚 አሚኮ⏰ 5:00 ሳይንስና ቴክኖሎጂ 🆚 አውስኮድ⏰8...
27/01/2023

💥የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የጤና ስፖርት የእግር ኳስ ውድድር የቅዳሜና እሁድ ጨዋታዎች

👉ቅዳሜ ጥር 20/2015ዓ/ም

⏰ 3:00 አመስድ 🆚 አሚኮ
⏰ 5:00 ሳይንስና ቴክኖሎጂ 🆚 አውስኮድ
⏰8:00 አግሮ ፕሮሰሲንግ 🆚 ሰላም ካምፓስ
⏰10:00 አልማ 🆚 ኢትዮ ቴሌኮም

👉እሁድ ጥር 21/2015 ዓ/ም

⏰ 3:00 ፍትህ ማሰልጠኛ 🆚 ቢ አይ ካ
⏰ 5:00 አማራ ብረታብረት 🆚 ግሽዓባይ ካምፓስ
⏰8:00 ባ/ዳር ዙሪያ 🆚 ይልቃል ኤሌክትሮኒክስ
⏰10:00ባ/ዳር ጨጨፋ 🆚 ዓባይ ባንክ

ፌስቡክ👇 https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport

ማርሴሎ ቤልሳ ከኤቨርተን የቀረበላቸውን የዋናውን ቡድን አሰልጥንልን ጥያቄ አልቀበልም ብሏል። ምክንያት ብለው ያቀረቡትም አሁን ያለውን የ ኤቨርተን ቡድን ለማሻገር በቂ ነኝ ብለው ስላላሰቡ  ...
27/01/2023

ማርሴሎ ቤልሳ ከኤቨርተን የቀረበላቸውን የዋናውን ቡድን አሰልጥንልን ጥያቄ አልቀበልም ብሏል። ምክንያት ብለው ያቀረቡትም አሁን ያለውን የ ኤቨርተን ቡድን ለማሻገር በቂ ነኝ ብለው ስላላሰቡ እና የቡድኑ ከ 21 አመት በታች አሰልጣኝ ቢሆኑ ግን ለውጥ ማምጣት እንደሚችሉ የራሳቸውን አስተያየት አስቀምጠዋል።
በዚህ ዘመን ከራሳቸው ጥቅም ይልቅ እግርኳስን የሚያስቀድሙ ጥቂት ሰወች ውስጥ ማርሴሎ ቤልሳ ቀዳሚው ሰው ናቸው።
የናንተን አስተያየት አጋሩን
👉ቴሌግራም https://t.me/hibirsport
👉ፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100089450811611

Address

Debra Markos

Opening Hours

18:00 - 19:30

Telephone

+251918167199

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሕብር ስፖርት Hibir Sport posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share