Jalo Media ጃሎ ሚዲያ

Jalo Media ጃሎ ሚዲያ Jalo Media is a media that provide a fact information! The Voice for Voiceless!

አየኸው የግንባሩ ሰራዊት አዛዥ ሀሀሀአስረሳች ከበቀለች ጋር!
30/07/2024

አየኸው የግንባሩ ሰራዊት አዛዥ ሀሀሀ

አስረሳች ከበቀለች ጋር!

በአማራ ፋኖ ስም ሰርጎ የገባው የብአዴን-አንጋች ቡድን የአማራን ትግል እንዲጠልፍ ዕድል ልንሰጠው አይገባም‼ዳኛቸው አሰፋ  የተባለው ብአዴናዊ ባንዳ፥ ከሁለት ሳምንት በፊት ከውታፍ-ነቃይ ሲሳ...
18/07/2024

በአማራ ፋኖ ስም ሰርጎ የገባው የብአዴን-አንጋች ቡድን የአማራን ትግል እንዲጠልፍ ዕድል ልንሰጠው አይገባም‼

ዳኛቸው አሰፋ የተባለው ብአዴናዊ ባንዳ፥ ከሁለት ሳምንት በፊት ከውታፍ-ነቃይ ሲሳይ አጌና ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ላዳመጠ ሰው ለምድ ለባሹ እስክንድር በሁለት ሳምንት ውስጥ የተወነውን የፃፈለት ተመስገን ጥሩነህ ለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም።

በአጭሩ ዳኛቸው ያለው፦ "እስክንድር የጀመረው ጉዳይ ስላለ እሱ ሲጠናቀቅ ድርድር ከመንግሥት ጋር ይጀመራል፤ እኔም የዚያ አካል እሆናለሁ የሚል ትልቅ እምነት አለኝ" ነበር ያለው።

ስለሆነም በአማራ ፋኖ ስም ሰርጎ የገባው የብአዴን-አንጋች ቡድን የአማራን ትግል እንዲጠልፍ ዕድል ልንሰጠው አይገባም:: ይህንን ማድረግ የምንችለው ደግሞ፥ በጎጃም ምድር በከዳተኛው እስክንድር ነጋና በማስረሻ ሰጤ የሚመራውን የብአዴን-አንጋች ቡድን እርቃኑን ስናስቀረው ብቻ ነው::

ለማንኛውም ማርከሻዎቹ እነ ዝናቡ በርቱልን!

በቅታችሁኛል!ትግል ጠላፊውና የበግ ለምድ የለበሰው እስክንድር ነጋ ናሀብታሙ አያሌው የአማራን ህዝብ ክደውታል::ለማንኛውም ትግሉ የሚመራው ዶላር በመበተን ሰይሆን መሬት ላይ ባለው ሂደት ብቻ ...
18/07/2024

በቅታችሁኛል!

ትግል ጠላፊውና የበግ ለምድ የለበሰው እስክንድር ነጋ ናሀብታሙ አያሌው የአማራን ህዝብ ክደውታል::

ለማንኛውም ትግሉ የሚመራው ዶላር በመበተን ሰይሆን መሬት ላይ ባለው ሂደት ብቻ ነው::ሌላው ጎንደር ጎጃም ሸዋና ወሎ አንድ ነውና በተኩላው እስክንድር ነጋና በሀብታመ አያሌው አንድነቱን አይነጠቅም::

16/07/2024

የአማራ ህዝብ እራሳቸው ላበጠ ጉጉዎቸና ለስልጣን ጥመኞች መጨዋቻ መሆን የለበትም!

ሲጀመር እስክንድር ነጋ የመሪነትም ሆነ የአማራን ህዝብ ትግል የመምራት አቅምም ሆነ ሞራል የለውም:: ዛሬ ተመሰረተ የተባለው ድርጅትም የቡድኖች ስብስብ እንጅ የአማራን ህዝብ የሚወክል አይደለም::

ይልቁንም በዛሬው ዕለት ድርጅት መስርተናል ብለው በሰበር ዜና ያስነገሩ የእንኩቶ ስብስቦች በአማራ ህዝብ ላይ ክህደት መፈፀማቸውን በይፋ አምነውልናል::

እስኪ በምን ወታደራዊ ጥበቡ ነው እስክንድር የአማራን ትግል ሊመራ የሚችለው ??? ምሬ ወዳጆን ዘመነ ካሴን መሰፍንት ተስፉን አሰግድ መኮነንን እና ሌሎቸን በጎጃም በወሎ በጎንደርና በሸዋ ያሉ እውነተኛ የህዝብ ልጆች ያልተሳተፉበት ውሳኔስ ምን ሊረባ ነው ?? ለማንኛውም የአማራ ትግል ማዕከላዊ መሪውን ገና አልመረጠምና ህዝባችንን አታወናብዱ::

Ethio 360 ዎች እና የሚዲያውን ፍላት ፎርም እየተጠቀማችሁ የምትለፈልፉ ጋዜጠኛ ነን ባዮች ደግሞ ለግል ፍላጎታችሁ ማርኪያ ሲባል በትግል ስም የምትዘባርቁትንና አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ አንዱን ጎጠኛ አንዱን ኢትዮጵያኒስት የምታደርጉትን ነገር አቁሙ::

NB:- ለማንኛውም አንድ ቀን ተኩሶ የማያውቅ ሸለምጥማጥ የሆነ ሰው የፋኖ መሪ ሆኖ ሊመረጥ አይችልም አይቻልምም::

Breaking News!
19/03/2024

Breaking News!

HD # Ethiopian Dail...

Breaking News!
18/03/2024

Breaking News!

HD # Ethiopian Dail...

Breaking News!
15/03/2024

Breaking News!

HD # Ethiopian Dail...

Breaking News!
15/03/2024

Breaking News!

HD # Ethiopian Dail...

Address

Debra Markos

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jalo Media ጃሎ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jalo Media ጃሎ ሚዲያ:

Share