Ghion Maleda ግዮን ማለዳ

Ghion Maleda ግዮን ማለዳ Welcome !! By being a family on this page , you will find various cultural , historical, Entertainment & artistic information

ይህ ህፃን ልጅ መኖሬ በእናተ እጅ ነው እያለ ነው።💔😭በምስሉ ላይ ምታዩት የ15 ቀን ጨቅላ ህፃን ልጅ ሲወለድ ከ1000 ሰው አንድ ሰው ላይ ሚከሰት የልብ ክፍተት ወይም (Edward’s syn...
01/07/2025

ይህ ህፃን ልጅ መኖሬ በእናተ እጅ ነው እያለ ነው።💔😭

በምስሉ ላይ ምታዩት የ15 ቀን ጨቅላ ህፃን ልጅ ሲወለድ ከ1000 ሰው አንድ ሰው ላይ ሚከሰት የልብ ክፍተት ወይም (Edward’s syndrome ,complete AVSD ) ህመም ታሞባታል ።

ይህ ጨቅላ ህፃን ልጅን ከፈጣሪ በታች ለማትረፍ ለህክምናው እስከ 1.5 ሚሊየን ብር ድረስ ያስፈልጋታል....

ይህን ብር ደሞ በፅዳት ስራ ላይ ለተሰማራች እናት እጅግ ከባድ ሆኖባታል እና ከተረፋችሁ ሳይሆን ከጉድለታችሁ ምታካፍሉ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እባካችሁ የአቅማችሁን እርዷት 🙏🏻🙏🏻

1000381446167 (CBE)
መቅደስ ባሹ መኮንን (እናት)
091 894 2319

እባካችሁ ሼር ማድረግም ትልቅ ዕርዳታ ነው በጌታ ይሁንባችሁ ተባበሩን 🙏🏻

እንኳን ደስ አለን ካዎ ጦና ልጆች!! 😎ወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለቤት ሆኑአል። የኢትዮጵያ ዋንጫ ክብሩ እንዲሰጠው ተወሰነ!!ሲዳማ ቡና ያሸነፈውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ለወላይታ ዲቻ...
01/07/2025

እንኳን ደስ አለን ካዎ ጦና ልጆች!! 😎

ወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ባለቤት ሆኑአል። የኢትዮጵያ ዋንጫ ክብሩ እንዲሰጠው ተወሰነ!!

ሲዳማ ቡና ያሸነፈውን የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ለወላይታ ዲቻ እንዲመልስ ተደረገ።ዛሬ በተደረገ የአሰቸኳይ የይግባኝ ሰሚ ኮሚቴ ስብሰባ ወላይታ ዲቻ ዋንጫውን ከሲዳማ ቡና እንዲቀበል ተወስኗል።

በተጨማሪም ወላይታ ዲቻ ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፍ ይሆናል።

Via፦ Ghion Maleda Sport

ቴሌግራም፦https://t.me/GhionMaleda

መንታ (ሴት እና ወንድ) የወለደችው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ።😎😎በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተና ላይ የነበረችው ተማሪ የማነሽ ፉፋ መንታ ልጆችን (ወንድና ሴት) በሰላም ተገላ...
01/07/2025

መንታ (ሴት እና ወንድ) የወለደችው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ።😎😎

በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ፈተና ላይ የነበረችው ተማሪ የማነሽ ፉፋ መንታ ልጆችን (ወንድና ሴት) በሰላም ተገላግላለች! ይህ አስደሳች ዜና የመጣው ከካማሽ ዞን ሰዳል ወረዳ ሲሆን።

የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የህዝብና አለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተሬት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ጌታቸው ወዲሳ እንዳሉት የማነሽ ዛሬ ንጋት ላይ በአሶሳ አጠቃላይ ሆስፒታል ልጆቿን ተገላግላለች።

በጣም የሚያስደንቀው ደግሞ፣ ልጆቿን እንደተገላገለች የዛሬውን የ12ኛ ክፍል ፈተና መውሰድ መጀመሯ ነው።

ዩኒቨርሲቲው ለተማሪዋ አስፈላጊውን ድጋፍና እንክብካቤ እያደረገላት ሲሆን፣ እሷም ሆነ ልጆቿ በጥሩ ጤንነት ላይ ናቸው።

እንኳን ደስ አላችሁ! 📷AMN

ቴሌግራም ፦https://t.me/GhionMaleda

ግዮን ማለዳዎች ነን

የ መቀሌ ፤ የአዳማና የስሑል ሽሬ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ መውረድ የለም !
01/07/2025

የ መቀሌ ፤ የአዳማና የስሑል ሽሬ ደጋፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ መውረድ የለም !

‎🚨 ከ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚወርድ ክለብ የለም

‎- በ2017 ዓ.ም ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚወርድ ክለብ እንደሌለ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ይፋ አድርጓል።

‎- መቐለ 70 እንደርታ ፤ አዳማ ከተማ ፣ ስሑል ሽረ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በሊጉ እንዲቆዩ ፌዴሬሽኑ ወስኗል።

‎- በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ አመት የተሳተፉት 18 ክለቦች እና ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉ ሁለት ክለቦችን ጨምሮ በአጠቃላይ በ20 ክለቦች መካከል ይካሄዳል።

Ghion Maleda Sport

ባለ ብዙ ተሰጦው ተወዳጁ የ EBS አቅራቢ ዘወትር ደሳለኝ  ከወንድሙ ጋር ማስተርሱን ተቀብሏል እንኳንም ደስ አለክ  አላቹ ጀግኖች  congratulations 🍾🎊🎉 ወንድማ ማቾች🤝😍
01/07/2025

ባለ ብዙ ተሰጦው ተወዳጁ የ EBS አቅራቢ

ዘወትር ደሳለኝ ከወንድሙ ጋር ማስተርሱን ተቀብሏል እንኳንም ደስ አለክ አላቹ ጀግኖች congratulations 🍾🎊🎉

ወንድማ ማቾች🤝😍

01/07/2025

አንዳንድ ካሜራወች ግን 🙄

01/07/2025

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለ #ኢትዮጵያ ምንድን ናት ?

01/07/2025

መንፈስ ቅዱስ አገዘኝ

30/06/2025

ዛሬ የደረሰ አደጋ ነፍስ ይማር 💔😭

30/06/2025

በዚህ ልጅ መመረቅ ደስ ያለው ላይክ👍

በሶሪያ ቅዳሴ ላይ እያሉ የተጨፈጨፉት 22 የአንጾኪያ ኦርቶዶክስ ሰማዕታት ቀብር ተፈጸመ።ባለፈው ሳምንት በሶሪያ በቅዳሴ ላይ እያሉ በተወረወረ ቦንብ ነበር በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር...
30/06/2025

በሶሪያ ቅዳሴ ላይ እያሉ የተጨፈጨፉት 22 የአንጾኪያ ኦርቶዶክስ ሰማዕታት ቀብር ተፈጸመ።

ባለፈው ሳምንት በሶሪያ በቅዳሴ ላይ እያሉ በተወረወረ ቦንብ ነበር በቅድስት ቤተክርስቲያን ውስጥ ነበር ህይወታቸውን ያጡት ።

የሰማዕታቱ በረከት ይደርብን። 😥 🙏

ቴሌግራም ፦https://t.me/GhionMaleda

Address

Debra Markos

Telephone

+251921212121

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ghion Maleda ግዮን ማለዳ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ghion Maleda ግዮን ማለዳ:

Share