Amhara

Amhara חדשות יומיים של אמהרה
💚💛❤️አማራ💚💛❤️
የሀሳብ ከፍታ-ተራራ፣
እየገደሉት-የሚራራ፣
እያጠፉት-የሚበራ፣
የድል አጥቢያ-የድል ጮራ፣
አይ አማራ።

25/07/2025

ሃያል ነህ አንተ ሃያል፤
ደጉ መልዓክ ገብርኤል፤
ይወደቅ ይሸነፍ ጠላት፤
አንተ ተራዳን በእውነት።
💚💛❤️⓳💚💛❤️

24/07/2025

እንዴት አንድ ደብተራ ይጠፋል ጎበዝ፤በአውራጃ የተከፋፈለው ጎጤ በመስተፋቅር አንድ የሚያደርግ?

ድረስ ሳህሉ ትውልድና እድገቱ  ከጀግኖች ቀዮ ከዳሞቴው ቋሪት ከእነ ክሪስ ሰፈር ነበር።
24/07/2025

ድረስ ሳህሉ ትውልድና እድገቱ ከጀግኖች ቀዮ ከዳሞቴው ቋሪት ከእነ ክሪስ ሰፈር ነበር።

ውብ ሀገርባህርዳር
24/07/2025

ውብ ሀገር
ባህርዳር

አማራ ፋኖ17/11/2017 ዓ/ም
24/07/2025

አማራ ፋኖ
17/11/2017 ዓ/ም

24/07/2025

ፓስተር ዘመድኩን በቀለ Loading

24/07/2025

"የዝናሽን ባል ይንሳኝ አለ" አንዱ አማች
ሰውዬው ከስልጣን ሲወርድ ግን የስንቱ ሒሳብ ነው የሚወራረደው ሰፊው ህዝብ አድፍጦ እየመዘገበ ነው።

እንኳን ደስ አለን!!!~~~~~~~~~አማራ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ  43 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ደረሰባንኩ በተጠናቀቀው የ2024/25 በጀት ዓመት በበርካታ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገ...
23/07/2025

እንኳን ደስ አለን!!!
~~~~~~~~~
አማራ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 43 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ደረሰ

ባንኩ በተጠናቀቀው የ2024/25 በጀት ዓመት በበርካታ መለኪያዎች የተሻለ አፈፃጸም ማስመዝገቡን አስታውቋል ።

የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶ/ር ዮሐንስ አያሌው እንደገለጹት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባንኩ በተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ፣ በውጭ ምንዛሬ ግኝት፣ በብድር እና የውጭ ምንዛሬ ስርጭት፣ በብድር አሰባሰብ እና በዲጅታል ባንኪንግ ትግበራ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግቧል፡፡

በዚህም የባንኩ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ካለፈው ተመሳሳይ ዓመት ጋር ሲነፃፀ የ26 በመቶ ዕድገት አሳይቷል፤ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የደንበኞቹን ቁጥር 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ማድረስ መቻሉን ነው የተገለጹት ፡፡

በብድር አሰባሰብ በዓመቱ 10 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር መሰብሰብተችሏል ።

የባንኩ በውጭ ምንዛሬ ግኝት ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አንፃር የ77 ነጥብ 5 በመቶ ዕድገት ማስመዝገብ እንደቻለ ነው ያስታወቁት ፡፡

ባንኩ በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ ያልተጣራ ትርፉን 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ማግኘት እነደቻለ ጠቁመዋል ።

የባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነፃጸር የ24 ነጥብ 6 በመቶ ጭማሪ በማሳየት 8 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ማድረስ የተቻለበት ውጤታማ ዓመት ማሳለፉን ባንኩ አስታውቋል።

የባንኩ አጠቃላይ ሀብት በ2024/25 በጀት ዓመት 43 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ ተጠቁሟል ።

23/07/2025

የአማራ አንገቱ አንድ ነው።
እውነት ሀሰት

22/07/2025

"ሁሉም ሰው በውስጡ የፋኖ ደጋፊ ነው።"
IMF

22/07/2025

"ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በማድረስ በርካታ ሰልጣኝ መበተኑ ተነግሯል::"
ሞገስ ሽፈራው

ይህ ቆቱ በጣም በቅርቡ እንዲያውም "ጴንጤ ሆኛለሁ፤ቸርች ከፍቼ አስተምራለሁ" ሊል እንደተዘጋጀ ውስጥ አዋቂዎች ሹክ ብለውናል።የማዳም ቅመሞችና በእርሱ አጠራር የገንዘብ ምንጮቹ "ሰራዊተ ጌዲዮ...
22/07/2025

ይህ ቆቱ በጣም በቅርቡ እንዲያውም "ጴንጤ ሆኛለሁ፤ቸርች ከፍቼ አስተምራለሁ" ሊል እንደተዘጋጀ ውስጥ አዋቂዎች ሹክ ብለውናል።
የማዳም ቅመሞችና በእርሱ አጠራር የገንዘብ ምንጮቹ "ሰራዊተ ጌዲዮኖች" እንዳትደነግጡ ተብላችኋል።

Address

Tel Aviv

Telephone

+251999999999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share