Crown TV show

Crown TV show Empowering women to end hunger and poverty & Guaranteeing Equal Access of Women to Justice.

05/12/2022

የሂሊና ፀፀት እንጅ የሂሊና ፆሎት አያስፈልገንም !!

ዜጎችን የጠበቅ ሀላፊነት የመንግስት ነው ። ይሄን ማድረግ ካልቻለ ሀይል የሚያገኝባቸውን አማራጮች ቁጭ ብሎ ማሰብ ይኖርበታል እንጅ ሁሌ በጉዳዩ ምንም እጃቸው የለለበት ንፁሀን ዜጎችን በማንነታቸው ብቻ ሲጨፈጨፉ እያዩ ችግሩን ከምንጩ አለማድረቅ ፈጣሪን ብቻ ሳይሆን ህዝብንም እንደህዝብ ቁጣ ውስጥም ያስገባልና በቃ ሊባል ይገባል ።

ገዥው መንግስት ሆይ ! ሞትን መከልከል እንጅ የሂሊና ፆሎት ለሟቹ ወገኔ ነፍሱን አይመልሳትምና ከመሞቱ በፊት ድረስለት ። 👑👑

አማራ ክልል የጦርነት ሜዳው የተዘጋጀበት ክልል በመሆኑ መልሶ ማቋቋም ስራው በተፍጠነ ሁኔታ ያስፈልጋል ።!
05/12/2022

አማራ ክልል የጦርነት ሜዳው የተዘጋጀበት ክልል በመሆኑ መልሶ ማቋቋም ስራው በተፍጠነ ሁኔታ ያስፈልጋል ።!

20/10/2022

Address

Debra Markos

Telephone

+251910330522

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Crown TV show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share