DMU students page

DMU students page ዉሸትን መሞገቻ

ወድ የዚህ ፔጅ ተከታዮች እህታችንን በወሊድ ምክንያት ለሕክምና ከ1 ሚሌን በላይ ወጭ ስለተጠየቀ በዚህ በባለቤቷ   አካዉንት1000143922727Getasew kefale tamrieእንርዳት ስለ...
16/03/2026

ወድ የዚህ ፔጅ ተከታዮች እህታችንን በወሊድ ምክንያት ለሕክምና ከ1 ሚሌን በላይ ወጭ ስለተጠየቀ በዚህ በባለቤቷ አካዉንት1000143922727
Getasew kefale tamrie
እንርዳት ስለ በአክብሮት እጠይቃችሁ አለሁ?

02/01/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! የመጣንው መገድ ያሳዝናል, Asefa Wosen

24/12/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Asema Yihune, ለሠውሞት አነሠው, Teshome Gebru, ሚካኤል አባቴ

02/11/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Amare Amex Ferede, Endawoke Mangudayu

31/10/2025
16/10/2025

Happy follow-versary to my awesome followers. Thanks for all of your support! Bekalu Mersha

01/10/2025

👉ኅብረ መከራዋ ብዙ ነው፦
✍️ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በዚህ ሰባት ዓመተ ሰማዕታት ውስጥ ለሁሉም የጥፋት ኅብሮች መለማመጂያ በመሆን ብዙ የሆነውን ኅብረ መከራን ስትቀበል መምጣቷ ለሐቅ የቆመ ሚዛናዊ ሰው ሁሉ ያሚያውቀው ፀሐይ የሞቀው ሀገር ያወቀው እውነት ነው።
✍️የፖለቲካል ውርጋጥ ፓስተሮች አፍ መፍቻና የስላቅ ማጀቢያ ያደርጓታል።
✍️የፖለቲካል ወሀቢያ የድርሠት መለማመጂያ የጥላቻ ማሳደጊያ ያደርጋታል።
✍️የብሔር ነጻ አውጪ ፖለቲካ የመታገያ ኬዝ ያደርጓታል።
✍️የእምነት አልባዎች ቁሳዊ ፍልስፍና መለማመጂያ ያደርጓታል፤ፍላጎት ገዳቢ ናት በማለት ሰድበው ለሰዳቢ ነቅፈው ለነቃፊ ይሰጧታል።
✍️የጥፋት ጠማቂዎች የጥላቻ ኬዝ የትርክት መዳረሺያ የጥፋት መገሳገሻ ያደርጓታል።
✍️እንደ ዋቄ ፈና ላሉ ለአዳዲስ የባህል አምልኮዎች የጥላቻ መለማመጂያ የትርክታዊ-ታሪክ መፍጠሪያ ያደርጓታል።
✍️የፖለቲካል ሙጃሂዶች የስለት መሳያ የኃይል ማሰባሰቢያ ምክንያት ያደርጓታል።
✍️የሥርዓቱ ዘበኞቹም የዱላ ማብረጃ የኢላማ መለማመጂያ ያደርጓታል።
✍️በነፈሰው የሚነፍሱ ዥዋዢዌዎቹም የገደል ማሚቶ ማስተጋቢያ የማስመሰል ተውኔት መተወኚያ ያደርጓታዋል።
✍️ለሥሁታን አጥኚዎች የተሳሳተ መረጃ መሰብሰቢያ የጥናት መፈረጂያ መዳረሺያ ያደርጓታል።
✍️ለሌቦችም ንዋያቶቿን እየቦረቦሩ የብላክ ማርኬት መናገጃ ያደርጓታል።
✍️ለሥሁት ሴሚናሮች የአጉል ልማድ ርዕሰ ጉዳይ አጀንዳ ያረጓታል፤
✍️ለሰላዮች የስጋት ማዕከል የታርጌት ዋና አካል አድርገው ያሳዩአታል፤
✍️ለመንደርተኞች የአንድ ማኅበረ ሰብእ ናት በማለት በጥላቻ ያሰለጥኑባታል፤
✍️ለውጥ ፈላጊ ነን ለሚሉ ሰዎችም የድህነት እና የኋላቀር ምክንያታችን ኦርቶዶክስ ናት በማለት የስንፍና ማሳበቢያ ያደርጓታል፤
✍️ለተማሪዎች እና ለትምህርት ተቅዋማት የውዝግም መፍጠሪያ የተማሪ አእምሮ መበረዢዪ ያደርጓታል፤
✍️ለኪነ ጥበበኞች የፊልም ማሞቂያ የልማድ መተረቻና የምሳሌ መመሰያ ለፈዘዘ ሰው ማሳቂያ መሳለቂያ ያደርጓታል፤
✍️ለገንዘብ ተቅዋማት የሀብት ምንጭ ግን የጥቅም ዜሮ መዳረሺያ ያደረጓታል።
✍️ጨርሰው ሊበትኗት ሲፈልጉ፦የቅባት ሲኖዶስ፣የጨፌ ሲኖዶስ፣የኪሎ ሲኖዶስ፣የፓርቲ ሲኖዶስ፣የሐርቤ ሲኖዶስ፣የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ፣የፊዲራሊዝም ሲኖዶስ፣የፖለቲካል ሲኖዶስ.. ያቋቁሙላታል።...
ስንቱ ይነገራል? ምንስ ያልሆነ ክፉ ነገር አለ?
✍️ይሄ ሁሉ ዶፍ የሥርዓቱ በረከተ-ትሩፋት ነው።
✍️አሁንም ይህች ሕፃን በተናገረችው ከታች ባለው ጉዳይ ዝም የምንለው ለአክራሪ ወሀቢያ የምንመልሰው አጥተን አይደለም።
የሀገራችን ነባር ሙስሊሞችን ለላማስከፋት በማሰብ ነው።
ለሺህ ዘመናት ነባር ክርስቲያኑ ከነባር ሙስሊሙ ጋራ፤
ነባር ሙስሊሙም ከነባር ክርስቲያኑ ጋራ ተዋደው ተላምደው የዳበረ ማኅበራዊ ፍልስፍናን መሥረተው ኑረዋል።
ይሄ አብሮነታቸው ደግሞ የፈለጉትን የማመን ነጻ ፈቃዳቸውን መሠረት ያደረገ ነው።
✍️ግእዝ ማለት ጥንቆላ ነው፣ኦርቶዶክስ ጠንቋይ ናት፣ካህናቱ ጠንቋይ ናቸው፣ምእመናኑ የጠንቋይ ተከታይ ናቸው ብሎ ማሰራጨት የተፈለገው ለምን እንደሆነ?ማን እንደሆነ ይታወቃል።
✍️ይሄ ድርሠት የሰባት ዓመታት በረከተ-ትሩፋት ነው።
✍️ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ምንም የበደለው ሳይኖር በየማጎሪያው ተኮርትሞ ነው ያለው።በጌታህ ስትተማመን ደግሞ ምንም ማለት ትችላለህ ግን ምንም አትሆንም።
✍️የግእዝ ትምህርት የተፈራው ለምንድን ነው?
✍️ግዕዝ ነባር ዕሴቶችን ሊጠብቃቸውና የተዘነጉ ጥንታዊ ዕሴቶችን ሊያወጣቸው ይችላል።ይሄ ደግሞ ለጀመርነው ለጠቅላላው የባህል፣የእምነት፣የዕሴት፣ዲሞግራፊክ ቅየራ አይመችም በሚል ነው ብየ እረዳዋለሁ።
✍️ግዕዝን ከጥፋት ታድ

24/09/2025

freedom

24/09/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Yusuf Aslan, ውቅያኖስ እዩ ዓቅለይ, ከመልክ እድል ያምራል, ወርቅነህ ነጋሽ ብረሀነ, Abara Suloro

Address

Debra Markos

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DMU students page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share