Ethiopian Information Center

Ethiopian Information Center Hot Information Exchange Center t.me/Ethiopian_Information_Center

11/03/2025

#ኢትዮጵያየን እወዳታለሁ።
ሠላም እንድታገኝ፣ እንደሰዶምና ገሞራ በእሳት እንዳትጠፋ፣
የዲያብሎስ ሴራ በቅድስቲቱ ሀገር እንዳይነግሥ እሻለሁ፣ በጸሎት አስባታለሁ።

02/01/2025

ግልምጫው፣ የጎሪጥ/ቆሪጥ እይታው እንደ እሳት ይፈጃል። ለነገ እየበለቱን ይመስላል። ጠንቀቅ ነው።

አቡነ እጨጌ ዘመንበረ ከይሲ ወደም አፋሳሽ አብይ ምን እያሉ ነው
26/12/2024

አቡነ እጨጌ ዘመንበረ ከይሲ ወደም አፋሳሽ አብይ ምን እያሉ ነው

26/12/2024

ትልቅ ሀገራዊ ክህደት ነው የተፈጸመው።
በትግሉ ሰማዕታት ደም እንደመቀለድ ይቆጠራል። ( #ኮ/ል_ያሬድ_ኪሮስ)

The Pride of New Africa
26/12/2024

The Pride of New Africa

15/12/2024

የሀገሪቱን ጊዚያዊ ሁኔታ በመጠቀም ድርጅታቸውን የሚያራቁቱ፣ ንጹሀንን የሚያንገላቱ ባለጊዜዎች ሠላም ሰፍኖ መቼ የእጃቸውን ባገኙ!??

15/12/2024

ጥሮ ግሮ የሰራውን ቤት አፍርሶ የጎዳና ተዳዳሪ ማድረግ ለትውልድ እሳት ማስተላለፍ ነው! Short Memories Take Care of it!!!!!!!

08/12/2024


ገና በወሬ የሚሰደደው፣ ወደየ አቅጣጫው የሚበረግገው ሞትን ተላመድነውና የBMን የጥዋት አሰቃቂ ፍንዳታዎች ተቋቁመን አስቀድሰን፣ መክፈልታችንን በልተን ተመለስን። እግዚአብሔር ይመስገን።

05/12/2024

ትናንትም ስለማሸነፍ
ዛሬም ስለ መገዳደል!?
ይቅር በለን እስኪ

04/12/2024

ውጊያው ሽምቅ ነው፤ እጅበጅ አላስፈላጊ መስዋዕትነትን እናስወግድ ( #ደብረኤልያስ)

30/11/2024

ብናውቅ እናልቃለን ሆነና ብሒሉ
ንጹህ ልጆቻችን በገፍ ሲገደሉ፣
ለእኛው ዋስትና አጥተን፣
አልቅሰን! አልቅሰን፣
ደረት ደቅተን ዝም አልን፣
የሰማዩ ዳኛ ባክህ ቶሎ ናለን፣
አንተው ዳኛ ሁነን አንተው ፍረድልን፣
በገፍ በአንድ ጉድጓድ አፈር እየለበስን
ሥርዓትህን ጥሰን እስከመቼ እንኑር፣ ስንቱን ትታገሰን!
➛በአሩስ ለተገደሉ ቤተሰቦቻችን ነፍስ ይማር

23/11/2024

Address

Bahir Dar
<<NOT-APPLICABLE>>

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Information Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Information Center:

Share

Information Exchange Center

Let us exchange informations about our country to have an early understanding.