27/04/2025
ሰርከስ ደ/ብርሃን አርቲስት ቤዛ ማንያዘዋልን ማኔጂንግ ዳሬክተር አድርጎ መምረጡን ስናሳውቅ በደስታ ነው።
አርቲስት ቤዛ ግርማ ሰርከስ ደ/ብርሃንን በህፃንነቷ ተቀላቅላ የሰርከስ ትምህርት ቤቱ ውጤት ስትሆን በቆይታዋም በሰርከሱ የተለያዩ ደረጃዎች ላይ አርቲስት በመሆን ያገለገለች ትርዒቶቻንም ከሰርከስ ደ/ብርሃን ጋር በመሆን በመላው ኢትዮጵያና በአውሮፓም በሲውድን የተለያዩ ከተሞች፣በሆላንድ፣ቤልጂየም፣ፈረንሳይና ጀረመን አገሮች ላይ ትርዒቶቻን ያቀረበች አርቲስት ነች። በትምህርት ዝግጅቷም ከደ/ብርሃን ዩኒቨርስቲ በማኔጅመንት የመጀመርያ ዲግሪዋን በቀን ትምህርት ያገኘች ነች። ሰርከስ ደ/ብርሃን በቀጣይ የኃላፊነትሽ ዘመን ሁሉ መልካሙን እየተመኘ ሰርከስ ደ/ብርሃንን ወደቀጣይ ከፍታ በመሪነት እንደምታሸጋግሪው የመጀመርያዋ ሴት መሪ እንደምትሆኚ እምነታችን ነው።
💐💪💐
We are pleased to announce the appointment of artist Beza Manyazewal as the Managing Director of Circus Debere Berhan, Ethiopia.
Beza Girma joined Circus Debere Berhan as a child and graduated from the circus school in 2010. During her time at the circus, she worked as an artist at various levels and performed with Circus Debere Berhan throughout Ethiopia and Europe, including in various cities in Sweden, Holland, Belgium, France, and Germany. She also graduated from Debere Berhan University with a BA degree in Management.
We believe that you will continue the success of the circus through your leadership to the next level as the first female leader at Circus Debere Berhan, Ethiopia.
We wish you all the best in your future career.💐💪💐
Yisak Circus Dawit Birhane Tizita Yehualashet Circus Yosef Circus Adey Circus Bez Contortionist Esrael Circus