ዶቃ ሚዲያ Doka media

ዶቃ ሚዲያ Doka media Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዶቃ ሚዲያ Doka media, Media/News Company, Debre Mark'os.

15/01/2025

አሞራው ካሞራ _ አስቻለው ፈጠነ _ Amoraw Kamora _ Aschalew Fetene - Music Video 2025.mp4

♦ ይሄ ታምር ነው !ምን ማለት ይቻላል ?! የሚሉት ነገር ግራ ገብቷቸዋል !ይህ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ሎሳንጀለስ በሰዓት 100 ማይል በሚደርስ ሃይለኛ የንፋስ ፍጥነት የነበረውን ወደ አልነበር...
12/01/2025

♦ ይሄ ታምር ነው !

ምን ማለት ይቻላል ?! የሚሉት ነገር ግራ ገብቷቸዋል !

ይህ በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ሎሳንጀለስ በሰዓት 100 ማይል በሚደርስ ሃይለኛ የንፋስ ፍጥነት የነበረውን ወደ አልነበር የቀየረ እጅግ በጣም አደገኛ የሰደደ እሳተ ነው ።

ይህ የሰደድ እሳት በሰው ኃይል ፣ አሜሪካ አለኝ በምትለው ቴክኖሎጂ ሁሉ ማስቆም አልቻለችም ፤ የሰው ሕይወት ጠፍቷል ፣ 130,000 ሰዎች ቤት ለቀው ተሰደዋል ። ቤቶች እና መኪናዎች በሚናድ እሳት አመድ ሆነዋል ።

ሆኖም ግን ፤ በዚህ የሰደድ እሳት ዓለምን ጉድ ያሰኘ ነገር ታይቷል። በምስሉ ላይ የሚታየው ወደ 100 ዓመት የሚጠጋው ሙሉ በሙሉ በእንጨት የተሰራው መኖሪያ ቤት ከሰደድ እሳቱ ተርፏል ። ባለቤቶቹ ለምን እንደሆነ ግራ ተጋብተዋል ፣ የእሳት አደጋ ተከላካይ ባለሙያዎች ይህ ለምን እንደሆነ መልስ አጥተዋል ። የዓለም የብዙኀን መገናኛ በሰፊው በዚህ ታምረኛ ቤት ዙሪያ ዘገባዎችን እየሰሩ ነው። via yednekachew

ወይ አሜሪካ 💔
31/12/2024

ወይ አሜሪካ 💔

ፍቅር ዕውር😎 ነው 😎ይሄ ወንድማችን ሀሰን ካማራ የተባለ ቤሳቤስቲን የሌለው የ22 ዓመት ሴኔጋላዊ ወጣት ነው።እሷ(እሳቸው) ደግሞ ወ/ሮ ክርስቲና ፒተር የተባሉ ባለቤታቸው ሲሞት ከደረሳቸው 9...
30/12/2024

ፍቅር ዕውር😎 ነው 😎
ይሄ ወንድማችን ሀሰን ካማራ የተባለ ቤሳቤስቲን የሌለው የ22 ዓመት ሴኔጋላዊ ወጣት ነው።

እሷ(እሳቸው) ደግሞ ወ/ሮ ክርስቲና ፒተር የተባሉ ባለቤታቸው ሲሞት ከደረሳቸው 975 ሚሊዮን ዶላር ውጭ ምንም የሌላቸው ምስኪን የ65 ዓመት አሜሬካዊ ኮረዳ ናቸው።

ይሄው ፍቅር የተባለ ሀያል ሁሉንም ነገር አስትቶ በፍቅር አክንፎ በትዳር አጣምሯቸዋል!!!

(Via:-ሃቅ እና ድንቅ)

የብልፅግና ቱርፋቶች💔
28/12/2024

የብልፅግና ቱርፋቶች💔

ኢትዮጵያ 💔😭ነብስ ይማር 😭ተስፋሁን ጴጥሮስ የአውሮፓ እና የአሜሪካ ኑሮው ትቶ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሰራ እድል ፈጥሮ * ሀገሩ እና * ህዝቡ በቅንነት እያገለገለ የነበረው ባለሀብቱ ተስፋሁን...
27/12/2024

ኢትዮጵያ 💔😭

ነብስ ይማር 😭

ተስፋሁን ጴጥሮስ

የአውሮፓ እና የአሜሪካ ኑሮው ትቶ ለብዙ ኢትዮጵያውያን የሰራ እድል ፈጥሮ

* ሀገሩ እና
* ህዝቡ በቅንነት እያገለገለ የነበረው ባለሀብቱ ተስፋሁን ጴጥሮስ

በትላንትና እለው እርሻውን ጎብኝቶ ሲመለስ

* በመተሐራ ና
* አዋሽ

መሀል ላይ ከየት መጣ ባልተባለ ድንገት በተተኮሰ ጥይት መኪና ውስጥ እንዳለ በሞት አጥተነዋል::

መንግስት ገዳዬቹን ማፈላለግ እና ለህግ
ማቅረብ አለበት እያልን:-

* ለባለቤቱ
* ለልጆቹ
* ለጎደኞች
* የስራ እድል ለፈጠረላቸው ኢትዮጵያውያን

በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን

ነብስ ይማር

😭

ይህችን ምስኪን እናት በማፋለግ አግዙን ፎቶው የተነሳው አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር በአምባሳደር ሞል በኩል ነው። ሶስት ልጆች ይዛ በግራ መጋባት ውስጥ ያለችውን  እናት  ብዙዎች ሊያግዟት ...
27/12/2024

ይህችን ምስኪን እናት በማፋለግ አግዙን

ፎቶው የተነሳው አራት ኪሎ ትምህርት ሚኒስቴር በአምባሳደር ሞል በኩል ነው። ሶስት ልጆች ይዛ በግራ መጋባት ውስጥ ያለችውን እናት ብዙዎች ሊያግዟት ስለሚሹ አድራሻዋን በማፈላለግ ታግዙን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

አድራሻዋን የሚያውቅ በዚህ ስልክ ይደውል 0988088567

ኢንጅነር ቢጂ ናይከር አሸነፈ!“ብሩን ለ65 ስራ ፈጣሪዎች እሰጣለሁ”በኢኮኖሚ ዘርፍ የ10,000.00 ( አስር ሚሊዮን ብር)  እና 5 ኪሎ የሚመዝን የብር ዋንጫ አሸናፊ ኢንጅነር ቢጂ ናይከር...
27/12/2024

ኢንጅነር ቢጂ ናይከር አሸነፈ!

“ብሩን ለ65 ስራ ፈጣሪዎች እሰጣለሁ”

በኢኮኖሚ ዘርፍ የ10,000.00 ( አስር ሚሊዮን ብር) እና 5 ኪሎ የሚመዝን የብር ዋንጫ አሸናፊ ኢንጅነር ቢጂ ናይከር ኢንጅነር ቢጃይ ናይከር "አባመላ" በመባል የሚታወቀው በስራ ፈጠራ በኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ እድገት ውስጥ ቁልፍ ሚና ያለው ሰው ነው።

ቤጃይ ኢቲዮ ቀደም ሲል ከውጭ የሚገቡ የኢንዱስትሪ መሳሪያዎችን በማምረት በሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች የስራ እድል ከመፍጠሩም በላይ በተለያዩ ዘርፎች አዳዲስ መፍትሄዎችን ፈርቀዳጅ አድርጓል።

የቢጃይ ብልህነት እንደ ዘላቂ የኃይል ምንጮችን ማዳበር ባሉ ፕሮጀክቶች ውስጥ ያበራል።

የስራ ፈጣሪነት ፍላጎት ያላቸውን ዜጎች ለመምከር ያለው ቁርጠኝነት ባሰለጠናቸው ከ110,000 በላይ ሰዎች ላይ ይታያል።

የቴክኖሎጂ ፈጠራን እና ማህበረሰቡን ለማብቃት ያለውን ቁርጠኝነት በማጣመር ጠንካራ ኢትዮጵያን ለመገንባት ያለው ቁርጠኝነት ና እውነት አባመላ ያሰኘዋል።

ሲሳይ ይባላል አዲስ አበባ ከተማ እጁ ላይ የቀረችለት ብቸኛው ሰው እሱ ነው‼️አዲስ አበባ ሳር እያነጠፈች ፣ ትዝታ እየቀበረች ፣ የዘመናት ውሏ እየፈረሰ ዳቦ እየተቆረሰ በሄደ ቁጥር... አን...
23/12/2024

ሲሳይ ይባላል አዲስ አበባ ከተማ እጁ ላይ የቀረችለት ብቸኛው ሰው እሱ ነው‼️

አዲስ አበባ ሳር እያነጠፈች ፣ ትዝታ እየቀበረች ፣ የዘመናት ውሏ እየፈረሰ ዳቦ እየተቆረሰ በሄደ ቁጥር... አንድ ሰው የማይጠገብ ትዝታዋን ጓዳ ጎድጓዳዋን ከብብቷ ውስጥ ገብቶ ጠረኗን እየማገ ብቻውን ይመዘግበው ይዟል።

በብዙዎች ልብ ውስጥ ልትቀር ጥቂት የቀራትን ከተማ በልዩ ጥበብ ከትበህ ለትዝታ ስለምታስቀርልን እናመሰግናለን!

Address

Debre Mark'os

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶቃ ሚዲያ Doka media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share