Bishoftu today

Bishoftu today Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bishoftu today, Media/News Company, Debre Zeyit.

20/04/2024
ውድ የደዘ ነዋሪዎች.. ወጣቶች.. ሴቶች ፣ ወንዶች    መፅሀፍትን የምትወዱ ፣ ነፃ ሀሳቦች ላይ መወያየት ምርጫችሁ የሆነ.. ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካ ፣ ሙዚቃ ፣ ትወና  ሌሎች ሌሎችም ተሰጥ...
29/01/2023

ውድ የደዘ ነዋሪዎች.. ወጣቶች.. ሴቶች ፣ ወንዶች መፅሀፍትን የምትወዱ ፣ ነፃ ሀሳቦች ላይ መወያየት ምርጫችሁ የሆነ.. ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካ ፣ ሙዚቃ ፣ ትወና ሌሎች ሌሎችም ተሰጥዖዎችን መመልካት መስራት የምትወዱ ፀዴ ግለሰቦች...
እሁድ እሁድ ሁልጊዜም ህይወት ህንፃ በአንዱ ፕሮሞሽንና አርት ትንሿ አዳራሽ ውስጥ ከች ብላቹ መዝናናት ማውራት መደነቅ እንደምትችሉ ታውቃላቹ ወይ?
በተለይ በተለይ መፅሀፍ ማንበብ እየወደዳቹ የመፅሀፍ እጦት ለሚያጋጥማቹ የወደዳቹትን የፈለጋቹትን መፅሀፍ መጥተው ከኛ መዋስ እንደሚችሉስ ያውቃሉ ወይ?... እውነት ነው እንዴ ይሄ ነገር እንደምትሉ አምናለሁ.. ከምር ከምር መፅሀፍ ለማንበብ ግራጫ ቃጭሎች የንባብ ቤት ከመጣቹ ቀላል ነው።የትም ያልተነበቡ ዜሮ ዜሮ ግጥሞችንም ወጎችንም ዳሰሳዎችንም ያዳምጣሉ ... ብዙ አልባሌ መዋያ ቤቶች በሚከፈቱበት ከተማችን ውስጥ ኑ ስለመፅሀፍት እናውራ ጭንቅላታችንን ሀሳብ እንሙላው ብለን እየተጠራራን ህይወታችንን አሪፍ እናድርገው❤

አድራሻችን... ህይወት ህንፃ በአንዱ አርትና ፕሮሞሽን ትኝሿ አዳራሽ

ሰዓት... 9 ሰዓት ላይ

በየሳምንቱ እሁድ እሁድ

መግቢያ.. በበር

 :🇪🇹Bishoftu:-ደብረዘይት:-ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሆን ምቹ መንገድ ማዘጋጀት ለአንድ ከተማ አስተዳደር ሊያውም ደብረዘይትን ለሚያክል ትልቅና ሚስጥራዊ ለሆነችው ከተማ ደ/ዘይት (...
28/01/2023

:🇪🇹
Bishoftu:-
ደብረዘይት:-
ለትራንስፖርት አገልግሎት የሚሆን ምቹ መንገድ ማዘጋጀት ለአንድ ከተማ አስተዳደር ሊያውም ደብረዘይትን ለሚያክል ትልቅና ሚስጥራዊ ለሆነችው ከተማ ደ/ዘይት (ቢሾፍቱ) ተቀዳሚው ስራው ነበር!ሲቀጥል ህብረተሰቡ የተቀላጠፈና ግዜ ቆጣቢ የሆነ የትራንስፖርት አገልግሎት በወቅቱ እንዲያገኝ ማድረግና ህዝብም እንዲገለገል ማድረግም እንዲሁ!
ነገር ግን ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ይህ የትራንስፖርት አገልግሎት መስተጓጐልና በደ/ዘይት (ቢሾፍቱ) ከተማ ህዝብ ላይ መጉላላትና እንግልት እንዲፈጠር የሆነው ከፍተኛ የሆነ ችግር ፈጣሪ እንጂ ችግር ፈቺ ባልሆኑ፣ ህዝብን እንደ ህዝብ የማስተዳደርና መፍትሄ የመስጠት ችግር ባለባቸው እቦታው ላይ በተቀመጡ ቦታው በማይመጥናቸው ግለሰቦች ምክንያት ነው!
በዚህና በተለያዩ እየተባባሰ በመጣው የከተማዋ ችግሮች ምክንያት:-
የኦሮምያ ክልላዊ መንግስት ይህችን የቱሪስትና የእንግዳ መዳረሻ ከተማ አቅምና ችሎታ ባላቸው አስተዳዳሪዎች ተክቶ ሊታደጋት ይገባል እንላለን!
ደ/ዘይት (ቢሾፍቱ) ትልቅ ከተማ ናት! ህዝቧም ትልቅ ነው!
ህዝብ አታሰቃዩ!!!

ሁል ጊዜ ከእንደዚህ አይነት አነስተኛ ነጋዴዎች ይግዙ ምክንያቱም በንግድ ስራ ላይ ያሉት የለት እንጀራ ለማግኘት እንጂ ቪላ ቤት ለመስራት አይደለምና 💔🙏
26/01/2023

ሁል ጊዜ ከእንደዚህ አይነት አነስተኛ ነጋዴዎች ይግዙ ምክንያቱም በንግድ ስራ ላይ ያሉት የለት እንጀራ ለማግኘት እንጂ ቪላ ቤት ለመስራት አይደለምና 💔🙏

21/01/2023

ሳጨርሱት ምታውቁት ነገርስ
Ethiopian airline

  😭ለእህቷና ለቤተሰቧ ስትል ትምህርቷን ያቋረጠችው ኤልሻዳይ ወደኛ እያለቀሰች ደወለች"የ13ዓመቷ ታናሽእህቴ የአጥንት ካንሰር ታማ ቤተሰብ ለምነን፣ጎረቤት አስቸግረንና ያለንን ሁሉ ሽጠን ህን...
19/08/2022

😭
ለእህቷና ለቤተሰቧ ስትል ትምህርቷን ያቋረጠችው ኤልሻዳይ ወደኛ እያለቀሰች

ደወለች"የ13ዓመቷ ታናሽ
እህቴ የአጥንት ካንሰር ታማ ቤተሰብ ለምነን፣ጎረቤት አስቸግረንና ያለንን ሁሉ ሽጠን ህንድ ለህክምና ብትሄድም አሁን ለሌላ ምርመራ ከ400,000ብር በላይ ያስፈልጋል ተብለው እናትና አባቴ ተጨንቀዋል!!ድጋሚ መለመን አፍረው ሳትድን ይዘዋት ሊመጡ አስበዋል እባካችሁን ድረሱልን"አለችን!!

ምንድነው የተፈጠረው ብለን ወደ ህንድ አባት ጋር ደወልን!! እውነት ነው እየተሳቀቀና እያፈረም ቢሆን አወራኝ!!

አንጀት የምትበላዋ ህፃን በሁሉም ዘንድ የምትወደድ ተጫዋችና ሳቂታ ነበረች!

ከ10ወራት በፊት እያነከሰች እንደ ቀላል የጀመራት
ህመም ስትመረመር ጥቁርአንበሳ ሆስፒታል የአጥንት ካንሰር እንደያዛት ነገሯት!ብዙ ተስፋ የተጣለባት ጎበዟ ተማሪ በሚያሳዝን ሁኔታ ትምህርቷን አቁማ ከአልጋ መውረድም ተሳናት!!

የቤተሰቡ ህይወት ምስቅልቅል ብሎ ሰውፊት ቆመው
ለምነው ለ10ወራት በስደት እየተንከራተቱ አሳክመው
ያገኙትን ትንሽ ተስፋ እንዳይባክን የቻልነው እያደረግን እንድረስላቸው

"ለመልካም ስራ ረድዶ አያውቅም"
#አካውንት በአባት አቶ ስም
የኢትዮጽያ ንግድ ባንክ 1000200124018
አዋሽ ባንክ-01320830904101
አቢሲኒያ ባንክ-96071434

#ስልክ
0911340768 - አክሊሉ(አባት)በቴሌግሬምና ኢሞ
0920747594-ኤልሻዳይ (እህት)
#ጎፈንድሚ

https://www.gofundme.com/f/help-reem-get-better?utm_campaign=p_cp+sharesheet&utm_medium=copy_link_all&
utm_source=customer

Rim is a 12 year old sweet little girl who recently got diagnosed with Rt illac tumour (Bone Cancer… Faiza Busera needs your support for Help Rim Get Better.

ጤናችን ለራሳችን💪💪💪💪 05
10/09/2021

ጤናችን ለራሳችን💪💪💪💪 05

አንኳን ደና መጡ!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
10/09/2021

አንኳን ደና መጡ!!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

እኛ ኢትዮጵያውያን ነን::we are Ethiopian.  today
29/11/2020

እኛ ኢትዮጵያውያን ነን::
we are Ethiopian.
today

Address

Debre Zeyit

Telephone

+251989944604

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bishoftu today posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bishoftu today:

Share