Bontu

Bontu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bontu, Digital creator, Obora, Deder.

13/04/2024

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላም እና አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል - የሀረሪ ክልል መንግስት

ሚያዚያ 5/2016 (አዲስ ዋልታ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት የበዓሉን አከባበር በተመለከተ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል።

የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ይቀርባል፦

ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው የሹዋሊድ ክብረ በዓልን በማስመልከት ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ።

በዓሉ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ለምዕተ አመታት ሲከበር የኖረና ከጥንት ጀምሮ በትውልድ ቅብብሎሽ ባህሉንና ወጉኑ ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰ ባህላዊ በዓል ሲሆን በዓሉ ከሀረሪ ብሄረሰብ ባለፈ የመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም አለም አቀፍ በዓል ነው።

የሹዋሊድ በአል አከባበር የሀረሪ ህዝብ ልዩ መገለጫ እሴት ሲሆን የበዓሉ አከባበርም ሀገራችን ካሏት ማራኪና የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበር የሀገራችን ሕዝቦች የአብሮነት ዕሴትን ከሚያጎለብቱ ባህላዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለይም በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የባህል ትውውቅ በመፍጠር የህዝብ ለህዝብ ትስስር በማጠናከር በኩልም ገንቢ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) ከህዳር 25/2016 ጀምሮ የማይዳሰስ አለም አቀፍ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም ሐረር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) ሁለት ቅርሶችን በማስመዝገብ ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ አድርጓታል።

የሹዋሊድ በተለይም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

ዘንድሮም የሚከበረው የሸዋል ኢድ በአል “ሸዋል ኢድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

በበዓሉም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና አጎራባች ክልሎች በሐረር ከተማ የባህል፣ ፌሲቲቫልና አውደ ርዕይ የሚካሄድ ሲሆን በበዓሉ ላይም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና የአለም ሀገራት የሚመጡ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ. ም

13/04/2024

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል - የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

አዲስ አበባ፤ ሚያዝያ 5/2016(ኢዜአ)፦ የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጽህፈት ቤት የበዓሉን አከባበር በተመለከተ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል።

የመግለጫው ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ይቀርባል፦

ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው የሹዋሊድ ክብረ በዓልን በማስመልከት ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ፦

በዓሉ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ለምዕተ አመታት ሲከበር የኖረና ከጥንት ጀምሮ በትውልድ ቅብብሎሽ ባህሉንና ወጉኑ ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰ ባህላዊ በዓል ሲሆን በዓሉ ከሀረሪ ብሄረሰብ ባለፈ የመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም አለም አቀፍ በዓል ነው።

የሹዋሊድ በአል አከባበር የሀረሪ ህዝብ ልዩ መገለጫ እሴት ሲሆን የበዓሉ አከባበርም ሀገራችን ካሏት ማራኪና የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበር የሀገራችን ሕዝቦች የአብሮነት ዕሴትን ከሚያጎለብቱ ባህላዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለይም በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የባህል ትውውቅ በመፍጠር የህዝብ ለህዝብ ትስስር በማጠናከር በኩልም ገንቢ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) ከህዳር 25/2016 ጀምሮ የማይዳሰስ አለም አቀፍ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም ሐረር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት(ዩኔስኮ) ሁለት ቅርሶችን በማስመዝገብ ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ አድርጓታል።

የሹዋሊድ በተለይም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

ዘንድሮም የሚከበረው የሸዋል ኢድ በአል “ሸዋል ኢድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

በበዓሉም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና አጎራባች ክልሎች በሐረር ከተማ የባህል፣ ፌሲቲቫልና አውደ ርዕይ የሚካሄድ ሲሆን በበዓሉ ላይም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና የአለም ሀገራት የሚመጡ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ. ም

ሐረር

መረጃዎቻችንን፦

በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
የኢዜአ ዜናዎችን በአጭር የስልክ መልዕክት ለማግኘት፡- 9111
ፈረንሳይኛ ድረ-ገጽ https://www.ena.et/web/fre
አረብኛ ድረ-ገጽ https://www.ena.et/web/ara
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/
በትግሪኛ ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ethiopianewsagencytigrigna/
በአፍ ሱማሌ ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ethiopianewsagencyafsoomaali
በአፍ ሱማሌ ድረ-ገጽ፦ https://www.ena.et/web/som
በአፋርኛ ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ethiopianewsagencyqafarafa
በአፋርኛ ድረ-ገጽ፦ https://www.ena.et/web/aar አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

13/04/2024

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል - የሀረሪ ክልል መንግስት
***************

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ገለፀ፡፡

ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው የሹዋሊድ ክብረ በዓልን በማስመልከት ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ እንደሚከተለው ይቀርባል፡-

በዓሉ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ለምዕተ አመታት ሲከበር የኖረና ከጥንት ጀምሮ በትውልድ ቅብብሎሽ ባህሉንና ወጎኑ ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰ ባህላዊ በዓል ሲሆን በዓሉ ከሀረሪ ብሄረሰብ ባለፈ የመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም አለም አቀፍ በዓል ነው።

የሹዋሊድ በአል አከባበር የሀረሪ ህዝብ ልዩ መገለጫ እሴት ሲሆን የበዓሉ አከባበርም ሀገራችን ኳሏት ማራኪና የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበር የሀገራችን ሕዝቦች የአብሮነት ዕሴትን ከሚያጎለብቱ ባህላዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለይም በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የባህል ትውውቅ በመፍጠር የህዝብ ለህዝብ ትስስር በማጠናከር በኩልም ገንቢ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከህዳር 25 / 2016 ጀምሮ የማይዳሰስ አለም አቀፍ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም ሐረር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ሁለት ቅርሶችን በማስመዝገብ ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ አድርጓታል።

የሹዋሊድ በተለይም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

ዘንድሮም የሚከበረው የሸዋል ኢድ በአል “ሸዋል ኢድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

በበዓሉም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና አጎራባች ክልሎች በሐረር ከተማ የባህል፣ ፌሲቲቫልና አውደ ርዕይ የሚካሄድ ሲሆን በበዓሉ ላይም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና የአለም ሀገራት የሚመጡ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

13/04/2024

ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ‼️

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል፦ የሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን

ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው የሹዋሊድ ክብረ በዓልን በማስመልከት ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት የተሰጠ መግለጫ፦

በዓሉ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ለምዕተ አመታት ሲከበር የኖረና ከጥንት ጀምሮ በትውልድ ቅብብሎሽ ባህሉንና ወጎኑ ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰ ባህላዊ በዓል ሲሆን በዓሉ ከሀረሪ ብሄረሰብ ባለፈ የመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም አለም አቀፍ በዓል ነው።

የሹዋሊድ በአል አከባበር የሀረሪ ህዝብ ልዩ መገለጫ እሴት ሲሆን የበዓሉ አከባበርም ሀገራችን ኳሏት ማራኪና የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበር የሀገራችን ሕዝቦች የአብሮነት ዕሴትን ከሚያጎለብቱ ባህላዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለይም በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የባህል ትውውቅ በመፍጠር የህዝብ ለህዝብ ትስስር በማጠናከር በኩልም ገንቢ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከህዳር 25 / 2016 ጀምሮ የማይዳሰስ አለም አቀፍ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም ሐረር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ሁለት ቅርሶችን በማስመዝገብ ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ አድርጓታል።

የሹዋሊድ በተለይም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

ዘንድሮም የሚከበረው የሸዋል ኢድ በአል “ሸዋል ኢድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

በበዓሉም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና አጎራባች ክልሎች በሐረር ከተማ የባህል፣ ፌሲቲቫልና አውደ ርዕይ የሚካሄድ ሲሆን በበዓሉ ላይም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና የአለም ሀገራት የሚመጡ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ. ም
ሐረር

09/04/2024
09/04/2024

ሐረር አሲማ ሙሉህ ቱሪዝም ሚውዳቅ ሞሸሌ ዪትሜሐርቤ ዛል ዲላጋ ዚቅቲቤ ዪትኼተላል ፦ ጌስሲ ኦርዲን በድሪ

ሀረር አሲማ ሙሉሕ ቱሪዝም መዳበያ ሞሸሌ ዪትሜሐርቤ ዛሉ ዲላጋ ዚቅቲቤ ዪሊጣሉ።" ጌስሲ ኦርዲን በድሪ

ረኢስ ኦርዲን በድሪ ዚገለጦኩትቤ ሑስኒዞ አዳ ዋ ዲኒያ ዘይያሪ መዝመድቲያች ሐሎ ባዮ።

ጁጎል አላም ሑቁፍ ቁራስቤ ሜገል አላይ ዘያር መዝመድቲ አታያች ሑስኒዞቤ ዪትረኸብዛልነት ዚገለጡ ጌስሲ ኦርዲን ፣ መዝመድቲ አትታያቹው አክከዞቤ መኔረቤ ዋ መቄረሕቤ ከታረዞቤ ዚጦኛ ተናፈኢ መኽናሌ አቤጆት መስጣቤ መትደለግቤ ዛል መኽናዞው አሴነኑ።

ሑስኒዞ ሑኩማ ዘይያርነት ከታራው መንቀቀሕሌ ላቂ አቤጆት መስጠዞው አቀነኡማ ፣ ሑስኒዞቤ ዪትረኸብዛሉ ዘይያር መዝመድቲ አታያች ዪኒሩኩት ሞሻሌ መትደለግቤ ዛልነቱው ኤመዱ።

ሉዪቤም መድዳበል ጂል ኪታቡው መሴመቤ ዚትረኸባ 70 ሚሊየን ብር ቡኦት ላአይቤ ዲባያ በጀት ሑኩማቤ ተደበለቤውማ 141 ሚሊየን ብርቤ ሀረር ኢኮ ፓርክ ፕሮጀክት ቼኸሎት መትፋጠንቤ ዛልነቱው አወገኡ።

ፕሮጀክትዞ ተኼታዪ ሺኢሽቲ ወሕራች ኡሱጡቤ ዚትከመለሳ ወራባ መትቤላእቤ ሪእቲቤ ዲባያ ሑስኒዞው ዘይያር መዳበያ መኽና የትፊርካሐል። ዪቤም ዚጦኛ ቡኦት መድዳ የትሪኽባል ባዩ።

አሳሲያ ኔሮት ዘይያርነት ከታራሌ መኸዙ መኽነሰዞው ዚገለጡ ረኢስ ኦርዲን በድሪ ሑስኒዞ ሑኩማቤ ዚትረመዳ 1 ቢሊየን ብርቤ ላአዪ በጀት አጂፕ ቤ ኢላዋ ኢኮ ፓርክ አስፋልቲ ኡጋ ኔሮቱው መድበልቤ ነዚፍ መስቻ ሚይ ፕሮጀክት ዲላጋች መትሜሐርቤ ዛሉነት ገለጡ።

ጀጎል አላም ሑቁፍ ቁራስ ኡሱጡሌ ኡሱጡእ ኡጋች መኔራ ዲላጋ ሺርቲዞቤ ዛሉ ዚኺልቀት ዲነታቹው መትናፋእቤ ታሪኽዞው ፣ አዳዞው ዋ ቀድራችዞው ዚቄረሐ ሐለትቤ መትሜሐርዞው አቀነኡ።

ሑስኒዞ ዘይያርነት ኔሮት ዲላጋቤ ሺርቲዞ ዳይሐዋዝ ኢቅቲሳዲያ ተናፈኢነቱው የቂን ያሽቦዛል ሐለትቤ ዪትሜሐርቤ ዪትረኸብዛልነቱውም ገለጡ።

09/04/2024

In an ancient walled city in eastern Ethiopia, the animals are fed in return for cleaning up the streets and keeping spirits at bay

09/04/2024

Mootummaan Naannoo Hararii baga Ayyaana Iida-alfaxir waggaa 1445ffaan isin gahe jechaa ergaa hawwii gaarii dabarseera.

Mootummaan Naannichaa Ayyaana Iida-alfixirii sababeeffachuun hordoftoota amantaa Islaamaa hundaaf ergaa baga geessanii dabarseera.

Mootummaan naannichaa ummanni Musliimaa ayyaanicha namoota rakkatan nyaachisuu fi obaasuun akkasumaas duudhaa walii rifachuu fi walgargaaruu duraan baratame hojiirra oolchuun akka kabaju waamicha dhiheessa.

Ummanni Muslimaa keessumattuu duudhaalee wal-deeggarsaa fi tumsaa yeroo Ramadaanaa agarsiise cimsuun akkasumaas bifa nageenyaa fi tokkummaa dagaagsuun kabajuun barbaachisaadha.

Ummata Muslimaa dabalatee jiraattonni naannichaa hundi gama nageenya, tokkummaa, walgargaarsaa fi obbolummaa cimsuutiin hojiiwwan hojjatamaa jiran akka milkaawaniif deeggarsa isaanii akka cimsan mootummaan naannichaa carraa kanaan waamicha ni dhiheessa.

Mootummaan naannichaa ammas irra deebiin baga Ayyaana Iid-alfaxrii bara 1445ffaa geessan jechaa hawwii gaarii hordoftoota amantii Islaamaa hundaaf dabarseera.

Ayyaanni kun kan nagaa, tokkummaa, waldanda’uu, kan gammachuu fi kan jaalalaa akka ta’u ni hawwa.

Iid Mubaarak!

Mootummaa Naannoo Hararii
Ebla 1, 2016
Harar

Address

Obora
Deder

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bontu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share