Nura Digital's

Nura Digital's ጥሩ ነገር ላይ አሻራህን አሳርፍ...
ኢንሻአላህ አላህ ይመነዳሃል!

ሁሉም ነገር ከአዕምሮ ይነሳል። ልብ የአዕምሮን ጥሬ ዕቃን ወደምርት በተግባር ይቀይራል። ምላስ ተግባርን በቃል ያወጣል። ሁሉም የሰው ልጆች አንድን ነገር ሲያምኑ እንዲህ ነው። አላህ የወደደው ሰው ግን ሁሉም የዉስጡን እምነት በኢስላም ስር ያደርጋቸዋል። ከዚያም ሚዛኑ ኢስላም ብቻ ይሆናል። በኢስላም ህይወቱን ኑሮ በኢስላም ይሞታል። ምክንያቱም ኢስላም ህይወቱ ሰለሆነለት!

ዘወትር ከሰኞ-ሐሙስ በISLAMINDSET በቀጥታ ስረጭት ከአሱር ሶላት በኋላ ትምህርታቸውን መከታትል ትችላላችሁ።ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!https://youtube.com/?fea...
18/06/2025

ዘወትር ከሰኞ-ሐሙስ በISLAMINDSET በቀጥታ ስረጭት ከአሱር ሶላት በኋላ ትምህርታቸውን መከታትል ትችላላችሁ።

ቻናላችንን ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል!
https://youtube.com/?feature=shared

ISLAMINDSET.

https://youtu.be/g0vxLcbZDF8 " በስመ-ዶክተር ዲን አታበላሽ!"በተወዳጁ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ወደናንተ የሚቀርብላችሁ  ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ብዙ ያል...
07/06/2025

https://youtu.be/g0vxLcbZDF8

" በስመ-ዶክተር ዲን አታበላሽ!"
በተወዳጁ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ወደናንተ የሚቀርብላችሁ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ሼኽ መሐመድ አል-አንሲ ብዙ ያልተፈቱልን ጥያቄዎችን በማንሳት ከቁርዓን እንዲሁም ከሀዲስ በተጨማሪም ከሶሃቦች ህይወት ጋር በማያያዝ የእያንዳንዳችንን አስተሳሰብ የሚመረምር እና የዘመናት ጥያቄዎችንን የሚመልስልን አስተማሪ ነው። ትግዕስት አድርጋችሁ ፕሮግራሙን ብትከታተሉ በአላህ ፈቃድ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ኢንሻአላህ!


ISLAMINDSET

https://youtu.be/fh0FJq-B4Lc
10/05/2025

https://youtu.be/fh0FJq-B4Lc

" ሀብታም መሆን እና የዱንያ ሰው መሆን!"በአዲስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙ በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ የተዘጋጀ ሲሆን በህይወታችን የእዕለ....

                                                           " በህይወት አትታለል!"በአዲስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙ በቀጥታ ስርጭ...
03/05/2025




" በህይወት አትታለል!"
በአዲስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ወደናንተ የቀረበ ሲሆን ፕሮግራሙ በቀጥታ ስርጭት በሼኽ መሐመድ አል-አንሲ የተዘጋጀ ሲሆን በህይወታችን የእዕለት ከዕለት ኑሯችን ላይ ብዙ ያልተፈቱልን ጥያቄዎቻችንን በልዩ መልኩ መፍትሄውን ከቁርዓን እና ከሀዲስ ያላክቱናል። ፕሮግራማችንን እስከመጨረሻው ብትከታተሉት በርግጠኝነት ተጠቃሚ ትሆናላችሁ!

ISLAMINDSET.

* የተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎቻችን!

➙ በቴሌግራም የተለያዩ አጫጭር ፅሁፎችን በየግዜው ለማግኘት t.me/mind_islam በመጎብኘት ቤተሰብ ይሁኑ!

➙ በኢንስታግራም የተለያዩ ኦላይን ስራዎችን ለማማከር እና ለመስራት instagram.com/ በመጎብኘት ቤተሰብ ይሁኑ!

➙ የፌስቡክ ፔጃችንን ለመጎብኘት facebook.com/Nura Hussu ያገኙናል።

➙ በቲክቶክ ፔጃችን - .husu

እናመሰግናለን!

03/05/2025

ማወቅ ማለት እንዴት እንደሚተገበር አልያም እንደሚፈጠር ቀድሞ መረዳት ወይም መገንዘብ ነው።ከዚህ አለፍ ሲል ይህንን ዕውቀት በህይወቱ ላይ ሲተገብረው ሷሊህ አልያም ጥሩ ሰው ሆነ ይባላል።ሰዎችን እሱ ያወቀውን እነሱ ሳይጨምሩ ሳይቀንሱ የሚያመላክት ከሆነ ጥበበኛ ሆነ ይባላል።ሰዎች ልክ እንደ አዋዊው አልያም ከአዋቂው በላይ ሲሆኑ ያ አዋቂ ሰኬታማ ነው በዱንያ

✍️Nura_Digital's

Address

P. O Box 1068
Dessie
2000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nura Digital's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share