Alghazi

Alghazi Make things simple

 #ሀገሬ
09/09/2025

#ሀገሬ

29/08/2025
 🇬🇧
22/08/2025

🇬🇧

The picture talks..
17/08/2025

The picture talks..

01/08/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Wudu Kassa, መሀመዲ ጋራዳው

01/08/2025


ከስር በፎቶው የምትመለከቷት እህታችን ተማሪ ነስሪያ ኬዳሞ ትባላለች ነዋሪነቷ በዳሎቻ ከተማ አስተዳደር ዳ/ጣሊቀሳ ቀበሌ ሲሆን ለረጅም አመት በልብ ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች!

እህታችን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለ11 አመት በህክምና ስትረዳ ቆይታ አሁን የልብ ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት የተነገራት ሲሆን በጥቁር አንበሳ ሆስፒታልም በቀጠሮ እየተመላለሰች ነው።

ለቀዶ ጥገና ህክምናው ደግሞ ከፍተኛ ገንዘብ የተጠየቀች ሲሆን ይህንን ገንዘብ ለመክፈል የነስሪያ ቤተሰቦች አቅም የሌላቸውና ደካሞች በመሆናቸው እህታችን እጇን ወደ እኛ በአላህ ስም ዘርግታለች።

ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ፤ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነውና እህታችንን ተረባርበን እንድናሳክማት በአላህ ስም እንጠይቃለን።

ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ:-ንግድ ባንክ 1000708169157 ነስሪያ ኬዳሞ አልዬ።
ለበለጠ መረጃ +251912029173 ይደውሉ።
ህመሟ እጅግ ዘግናኝና አሳዛኝ ነው!
መረጃው ለሌሎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩን።

15/09/2023

ሀገር ብሎ ዝም!!

 #ኢትዮጵያዬ
14/09/2023

#ኢትዮጵያዬ

13/09/2023

ሰላም ለኢትዮጵያ

Address

Kombolcha
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alghazi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Alghazi:

Share