Sura Fel

Sura Fel Out of low

16/03/2025
20/07/2024

አላምዱልላሂ ድህና ነኝ
ከ አመታት ቡሀላ ወደ ደሴ ስመለስ በትዝታ ባህር እየተናጥኩ ነበር በተለይ ደግሞ እስከ ስምንተኛ ክፍል አብራኝ ስለተማረችው ዉቧ ጓደኛየ አፍራህ እና ስለ ምስኪኑ አል አሚን እያሰብኩ ነበር አይ አፍራህ የት ደርሳ ይሆን መቸም አል አሚን የሆነ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ ።ከሁለቱም ጋር ኢለመንታሪ አብረን ነው የተማርን ወደ ዘጠነኛ ክፍል ስናልፍ ግን እናትና አባቴ በስራ ምክንያት ወደ አዲስ አበባ ስለሄዱ እኔም ትምህርቴን አዲስ አበባ ቀጠልኩ ከዛ ጊዜ ጀምሮ ስለ ውቧ አፍራህም ሆነ ስለ ትንታጉ አል አሚን ሰምቸ አላውቅም እንሆ አሁን ደግሞ ከአመታ ቡሀላ ወደ ዛች የፍቅር ሀገር ደሴ ከትዝታ ጓዜ ጋር እየተመለስኩ ነው ።ደሴ ገብቸ ሆቴል ከያዝኩ ቡሀላ በቀጥታ ያመራሁት ወደ እነ አፍራህ የቀድሞ ቤት ነበር።ወይ ደሴ በጣም ተቀይራለች እምሮባታል ።እንደ እድል አፍራህን በቀላሉ ነበር ያገኘዋት ለረጅም ጊዜ ስንተቃቀፍና ስንሳሳም ላየን ውስጣችን ያለውን ናፍቆት መረዳት አይከብደውም"አውዝቢላሂ ወይኒ" ነበር ያለችኝ ያኔ ስንማር እንደምትጠራኝ "ያ አላህ አለሽ ግን"እያለች እየደጋገመች እያቀፈች ከሳመችኝ ቡሃላ ወደ ቤት ገባን ።አይ እፍራህ አሁንም ውበቷ እንዳለ ነው ውፍራለች ሁኖም ግን ውበት ያለው ውፍረት መሆኑን በለበሰችው ሺቲ ውስጥ በመመልከት ማወቅ አይከብድም ።አግብታ ወልዳለች ጥሩ ኑሮ እየኖረች ነው ።አባቷ ለሀብታም ሰው እንደዳሩአት ግልፅ ነው ።ወደ ውስጥ ስንገባ ሁለት ልጆች ቴሌቪዥን ላይ አኒሜሽን ፊልም እያዩ አገኘን ወዲያው አፍራህ"አሚን አሊ"ብላ ስትጣራ ሁለቱም በተቀመጡበት ወደኛ ፊታቸውን አዙረው አንዴ እኔን አንዴ እናታቸውን ሲያዪ አፍራህ"ኑ እንጅ ሰላም በሏት "አለቻቸው ወዲያው ህፃናቱ ከተቀመጡበት ተነስተው ወደ እኛ መጡ ።ሁለቱንም ሳምኳቸው ትልቁ አሊ ትንሹ ደግሞ አሚን ነው ስማቸው የሆነ ነገር ውስጤን ግር አለው የልጆቹ ስም ያን ትንታጉን አል አሚንን አስታወሰኝ የሁለቱ ልጆች ስም አንድ ላይ አሊ አሚን ይሆናል ብቻ ግር እንዳለኝ ልጆቹ ወደአቋረጡት ፊልም ሲመለሱ እኔ ባለሁበት እንደቆምኩ ባይኔ ተከተልኳቸው በዚ መሀል አፍራህ"በይ ነይ" ብላ ወደ መመገቢያ ክፍል እየመራች ወሰደችኝ።ከ አፍራህ ጋር ብዙ አወራን ከዛም የልጆችሽ ስም አል አሚንን አስታወሰኝ የት ደረሰ ብየ ጠየቅኳት ወዲያው ፊቷ ተቀያየረ ።ደነገጥኩ የሆነ ነገር ሁኖ ይሆን ስል አሰብኩ።የ አፍራህ ፊት እንደተለዋወጠ ዝም ብላለች እይን እይኗን እያየሁ ካፏ ሚወጣውን ስጠብቅ አፍራ ከረጅም ዝምታ ቡሀላ "አንድ ሚሥጥር ልንገርሽ ?" አለችኝ እራሴን በአውንታ ነቀነቅኩላት በረጅሙ ተንፍሳ ቀጠለች "እወደው ነበር " አለችኝ "ማንን ??" አልኳት ግራ ገብቶኝ"አል አሚንን"አለችኝ በሹክሹክታ ግራ እንደተጋባሁ "ማሪያምን "አልኳት እንደ ልጅነታችን እጀን እየዘረጋሁ"ወላሂ" አለችኝ
"ግር እንዳለኝ እስኪ በይ ንገሪኝ አልኳት የያዘችውን ቡና ባንድ ትንፋሽ ጨልጣ አስቀመጠችው እናም ትንሽ እንደማሰብ ብላ ጀመረች
"ጎበዝ ተማሪ ነው አይን አፋር ስለሆነ ሰው ቀና ብሎ አያይም እኔን ግን ብዙ ጊዜ እየሰረቀ ሲያየኝ አግኚቸዋለሁ እንድም ቀን ግን በሙሉ አይኑ አይቶኝ አያውቅም ።ያሳዝነኛል ከምስኪን እናቱ ጋር ይኖራል ለናቱ ያላቸውን ተስፋ እሱ ብቻ ነው ስለሱ ማሰብ የጀመርኩት መች እንደሆነ እላውቅም ግን ሁሌም ክት/ት ቤት ማልቀረው እሱን ለማየት ነበር እንደሚወደኝ አውቃለሁ በተለይ ሁል ጊዜ ማትስ መምህራችን ጥያቄ ይጠይቁኛል ሁሌም እሳሳታለሁ እሱ ግን ያጨበጨብልኛል ።ቤተሰቦቻችን በጣም የተለያዩ ናቸው የኔ በጣም ሀብታም እንደሆኑ ታውቂ

Out of low

አላምዱልላሂ ድህና ነኝ ከ አመታት ቡሀላ ወደ ደሴ ስመለስ በትዝታ ባህር እየተናጥኩ ነበር በተለይ ደግሞ እስከ ስምንተኛ ክፍል አብራኝ ስለተማረችው ዉቧ ጓደኛየ አፍራህ እና ስለ ምስኪኑ አል ...

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sura Fel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share