Abdurahman Wassie

Abdurahman Wassie እኔ ሙስሊም ነኝ እስልምና ከጉድለቶች ሁሉ የጠራ ሃይማኖቴ ነው እኔ ስህተት ካያችሁ እኔን እንጅ ሀይማኖቴን አትውቀሱ

የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስ...
16/07/2025

የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።

አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።

Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator)
3. House Driver
4. Trolley Operator

Security & Safety
5. Security Guard
6. CCTV Surveillance Operator
7. Office Security Personnel
8. Plumber
9. Electrician
10. HVAC Technician
11. AC Technician
12. Pumper

Domestic & Facility Services
13. Housekeeper
14. House Maid
15. House Cleaner
16. Housekeeping Supervisor
17. Houseman
18. Caretaker
19. Steward
20. Laundry Attendant
21. Bellman

Hospitality & Food Services
22. Receptionist
23. Waiter/Waitress
24. Barista
25. Sous Chef
26. Pastry Chef / Dessert Chef
27. Garde Manger Chef
28. Arabica Cuisine Chef
29. Kitchen Assistant
30. Private Cook
31. Room Attendant
32. Hotel Assistant Manager

Healthcare & Caregiving
33. Nurse
34. Junior Nurse
35. Home Care Nurse
36. Private Nurse
37. Junior Midwife / Clinical Nurse
38. Elderly Care Assistant
39. Live-in Support Assistant
40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse
41. Junior Physiotherapist

Childcare Services
42. Babysitter
43. Childcare Worker

Beauty & Salon Services
44. Hairdresser
45. Hairstylist
46. Beauty Therapist
47. Salon Manager
48. Nail Technician
49. Nail Art Instructor
50. Massage Therapist
51. Makeup Artist

Agriculture & Farming
52. Indoor Farmer
53. General Farm Worker

Administrative & Marketing
54. Junior Administrative Assistant
55. Junior Marketing Assistant
56. Junior Account Manager
57. Sales Representative
58. Purchaser

Skilled Labor
59. Construction Worker
60. Laborer
61. Tailor
62. Storekeeper
63. Supervisor

Retail & Customer Services
64. Cashier
65. Promoter

https://forms.gle/TF5BcYBtrhwkyjR59

መልካም ዕድል!

የሥራ ባለቤት

15/07/2025

☀️መናደድ ቀላል ነው.. ግን ይህን ንዴት በትክክለኛው ቦታ፣ በትክክለኛው ሰው ላይ፣ ለትክክለኛ አላማ፣ በተመጠነ ሁኔታ መጠቀሙ ችሎታን ይጠይቃል '::

15/07/2025

ባል ሆይ አጅነብይ ለሆነችዋ ሴት ስታወራ ፈገግና ጠብእርግፍ ብለህ እንደምትሞትላት ለሚስትህ ፈገግ ብለህ ደስተኛ ሆነህ ብታወራት ቤትህ ላይ ሰላምን ባሰፈንክ ሚስትም እንደዛው

13/07/2025

«ወርሃዊ የትምህርት ክፍያ ለመክፈል ስንት ተዓብና ጭቅጭቅ ሲያሳዩን የነበሩ ወላጆች፤ KG ምርቃት ብለው ያወጡት ወጪ እስከ መሰናዶ ያለውን ወርሃዊ ክፍያን ይሸፍናል!» አለ አንድ ወንድም።

12/07/2025

ከደጋጎች አንዱ እንድህ ይላል፦
«ስለሰዎች ተገረምኩኝ! በሽታን ፈርተው ከከፊል ምግቦች ይጠነቀቃሉ። ነገር ግን እሳትን ፈርተው ከወንጀል አይጠነቀቁም።»

08/07/2025

«ነፍሳችሁን ስለ ሰዎች በማውራት አትወጥሯት (አታጨናንቋት)። ይህ መከራ (በላእ) ነው። ይልቅ አላህን በማውሳት (በዚክር) ተወጠሩ፤ እርሱ እዝነት ነውና።»

ዑመር ኢብኑ-ል-ኸጥ'ጧብ

21/06/2025
27/01/2025

«ምስክር አይቀርብብኝም፣ ሰዎች አይነቁብኝም ብለህ የሰዎችን ሐቅ አትዳፈር። ነገ ያለ ምስክር ሁሉን ከሚያውቀው ጌታ ፊት ትቆማለህ።»

©: Ibnu Munewor

23/11/2024

የእውነተኝነት ክብሩ
ባለቤቱ ጠላቱ
ላይ ቢሆን እንኳ
አለመዋሸቱ ነው።

Address

Dessie

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abdurahman Wassie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category