Wollo Communication Affairs

Wollo Communication Affairs Wollo regional state
Voice of wollo people
(1)

29/05/2026

🇪🇹💪
አሸባርዎቹ ፋኖ ሸኔ ጁንታ የሻዕብያ ተላላኪዎች የኢትዮጵያ ህዝብ የራሱን መንግስት እንዳይመርጥ ለማድረግ ሙሉ ሀይላቸውን አሰማርተዋል⚠️
💪ሀገሬ ለባዳ እና ለባንዳ አትንበረከክም✅

 #ጥንቃቄ⚠️🚨ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ደብረማርቆስ በሁለት አውቶቡሶች ሲጓዙ በነበሩ የአማራ ተሳፋሪዎች ላይ አሸባሪው የፋኖ  ታጣቂዎች   በተከፈተ የጥይት ዝናብ 12 ሰዎች እዚያው አ...
29/05/2026

#ጥንቃቄ⚠️🚨
ከአዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ደብረማርቆስ በሁለት አውቶቡሶች ሲጓዙ በነበሩ የአማራ ተሳፋሪዎች ላይ አሸባሪው የፋኖ ታጣቂዎች በተከፈተ የጥይት ዝናብ 12 ሰዎች እዚያው አውቶቡስ ውስጥ ተገድለዋል። 30 የሚሆኑት ሲያመልጡ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ተጓዦች ደግሞ ታፍነው ተወስደዋል እየተባለ ነው ።

መንገዱን ሳታረጋግጡ ወደ አማራ ክልል ጉዞ ከማድረግ ራሳችሁን ጠብቁ

© Wollo communication affairs

  ❌''በአማራ ፋኖ የቀረበው የእንቅስቃሴ ግደባ ተቃውሞ ገጠመው'' እቀባው ባለቤትና ሀላፊ እንደሌለውም ተገልጿል!ራሱን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በማለት የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ከአርብ ግን...
29/05/2026


''በአማራ ፋኖ የቀረበው የእንቅስቃሴ ግደባ ተቃውሞ ገጠመው'' እቀባው ባለቤትና ሀላፊ እንደሌለውም ተገልጿል!

ራሱን የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በማለት የሚጠራው ታጣቂ ቡድን ከአርብ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ አምስት ቀናት በክልሉ ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚደረግ መግለፁን ተከትሎ የክልሉ ነዋሪዎች ቅሬታቸዉን ገለፁ።

ቡድኑ በመጭው ሰኞ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ይካሄዳል የተባለውን ምርጫ ተከትሎ ይህን መግለጫ መወጣቱን ተከትሎ ነዋሪዎች በተለይም የተማሪዎችን የገበሬዎችን ልፋትና ድካም ከግምት ያላስገባ እንደሆነ ገልፀዋል ።

ቅሬታቸዉን ለጣቢያችን ያደረሱን አስተያየት ሰጭዎች ግንቦት 21 በየአመቱ በመቶ ሽዎች መንፈሳዊ ጉዞ የሚያደርጉበትን የፃድቃኔ ማርያም አመታዊ ንግስ ክብረበዓል ለማክበር በርካቶች ወደስፍራው ባመሩበት በክልሉ የ8ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና ከግንቦት 20 እስከ 21/2018 ዓ.ም እየተሰጠ በሚገኝበት ገልፀዋል ።

ከሁሉም በላይ በመቶ ሽዎች የሚቆጠሩ ህይወት የነገ ተስፋ መታሰቡ እንዳለበት በመግለፅ ለአብነትም የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2018 ዓ.ም የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ይፋ ባደረገው መሰረት የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን በሚካሄድበት ሁኔታ በተለይም በወረዳዎች ያሉት ለመፈተን ወደ መፈተኛ ዩንቨርስቲዎች ቀድመዉ መግባት እንዳለባቸው እየታወቀ እንደዚህ አይነት ዉሳኔ ማስተላለፍ በትዉልድ የነገ ተስፋ ላይ መጫወት እንደሆነ ገልፀዋል።

ቅሬታ አቅራቢዎች አክለዉም የግብርና ሚኒስቴር የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት መሰረት ለገበሬው ወቅቱን ጠብቆ እንዲደርስ በወሩ የቀሪ ቀናት ውስጥ እድሉን እንዳይጠቀም እንደሚያደርግ ቀጣይ ቀናቶች የዘር ወቅት መሆናቸው የአካባቢው ገበሬዎች እንደ በቆሎ እና ጤፍ ላሉ ሰብሎች የግብርና ስራዎችን የሚያከናውኑበት ወሳኝ ወቅት በመሆኑና ባለፉት ሶስት አመታት ከሰባት ጊዜ በላይ የተፈፀሙ መሰል እቀባዎች ከጥቅም ይልቅ ጉዳታቸው በማመዘኑ አዋጭ አለመሆኑን አብራርተዋል።

መንገድ መዝጋት የክልሉን ነዋሪ ለአላስፈላጊ ዋጋ መናር ለእንግልትና ስቃይ ከመዳረግ ዉጭ ትርጉም እንደሌለው ያስረዱት በተመሳሳይ በተደረገው መሰል እንቅስቃሴ እንደተባለው ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን እና ሌላውን ኢትዮጵያዊ ማሳመን እንዳልቻለ ከቀናት በፊት በባህርዳር ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካው ኢንባሲ አንባሳደር ጉዞ በቂ ማሳያ ስለመሆኑ አክለዋል።

ይህ በክልሉ ህዝብ ግለሰባዊ ዉሳኔ ላይ ተፅዕኖ የሚያደርግ መግለጫ በትላንትናው እለት የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ መሪ ነኝ በሚለው አስረስ ማረ ዳምጤ በፌስቡክ ገፃቸው በኩል የተላለፈ ቢሆንም ከባድ ቅሬታን በማስነሳቱ ግለሰቡ ከገፃቸዉ አንስተዉታል ይህም የሚደረገው እቀባ ባለቤትና ሀላፊ እንደሌለው በዜጎች ላይ ለሚደርሰው ችግር ተጠያቂ እንዳይኖር ያደርገዋል ተብሏል ።
© Wollo communication affairs

 #ሰበር _ራያየሻእብያ ተላላኪው የትህነግ ሽፍታ ቡድን በራያ ግንባር ትንኮሳ ለመፈፀም ብዛት ያለው ሰራዊቱን በማራገፍ ላይ ይገኛል።ይህ የምታዩት በኮረም ከተማ 70 ካሬው ላይ እየተራገፈ ያለ...
28/05/2026

#ሰበር _ራያ
የሻእብያ ተላላኪው የትህነግ ሽፍታ ቡድን በራያ ግንባር ትንኮሳ ለመፈፀም ብዛት ያለው ሰራዊቱን በማራገፍ ላይ ይገኛል።ይህ የምታዩት በኮረም ከተማ 70 ካሬው ላይ እየተራገፈ ያለ የትህነግ አሸባሪው ሽፍታ ቡድን ነው።
✍️Hujira press
© Wollo communication affairs

🍁ወሎ ክልል ብትሆን ለኢትዮጵያና ለአማራ ክልል የሚያመጣው ፋይዳ✅===================ወሎ ክልል ብትሆን ለኢትዮጵያና ለአማራ ክልል የሚያመጣው ፋይዳ በብዙ አይነት ሊታይ ይችላል። አ...
25/05/2026

🍁ወሎ ክልል ብትሆን ለኢትዮጵያና ለአማራ ክልል የሚያመጣው ፋይዳ✅
===================
ወሎ ክልል ብትሆን ለኢትዮጵያና ለአማራ ክልል የሚያመጣው ፋይዳ በብዙ አይነት ሊታይ ይችላል። አሁን የሚኖረው የአማራ ክልል አስተዳደር ውስጥ ወሎ ክፍለሀገር ነው፤ ነገር ግን እርሷ ክልል ብትሆን የሚታዩ አስፈላጊ ጥቅሞች እነዚህ ናቸው፦

1. አስተዳደር ብቃት
- ወሎ ክልል ብትሆን የአካባቢ ጉዳዮችን በቀጥታ ማስተዳደር ትችላለች።
- የወሎ ዞኖች በተለይ በብዙ ሕዝብ የተሞሉ ናቸው፤ እነዚህ በቀጥታ አስተዳደር የሚጠቀሙ ይሆናሉ።

2. ኢኮኖሚ እድገት
- ወሎ በብዙ የግብርና ሀብቶች የታወቀች ናት፤ በተለይ በቡና፣ በጤፍ፣ በስንዴ እና በበቆሎ ምርት ይታወቃል።
- ክልል ብትሆን የኢኮኖሚ ፖሊሲዎችን በራሷ ልዩ ሁኔታ ማዘጋጀት ትችላለች።
- የአማራ ክልል አጠቃላይ ኢኮኖሚን በተለይ በግብርና እና በንግድ ይጠናክራል።

3. ባህል እና ብዝሃነት
- ወሎ በአማራ፣ ኦሮሞ፣ አፋር፣ አርጎባ እና ሌሎች ብዝሃ ሕዝቦች የተሞላ ናት።
- ክልል ብትሆን ይህ ብዝሃነት በብሔራዊ አንድነት ላይ የሚያደርገው አስተዋፅኦ ይጠናክራል።
- የወሎ መዝሙር፣ የበዓል ልምዶች እና የሃይማኖት ባህላዊ ቅርሶች በኢትዮጵያ ባህል ውስጥ የሚጨምሩ ናቸው።

4. የፖለቲካ እና የማህበረሰብ ስርዓት
- ወሎ በታሪክ ውስጥ የነገሥታትና የመኳንንት ማዕከል ነበር፤ ክልል ብትሆን ይህ ታሪክ በራሷ ልዩ አስተዳደር ይጠናክራል።
- የአማራ ክልል ውስጥ የሚኖሩ ፖለቲካዊ አስተዋፅኦዎች በወሎ ክልል በቀጥታ ይታያሉ።

🫴አጠቃላይ ግለጽ ወሎ ክልል ብትሆን፣
- ለአማራ ክልል የኢኮኖሚ እና የባህል ኃይል ይጨምራል።
- ለኢትዮጵያ ደግሞ በብዝሃነት፣ በታሪክ እና በባህል የሚያደርገው አስተዋፅኦ ይጠናክራል።
© Wollo communication affairs

25/05/2026

ወሎ ድሮም ዛሬም ወደፊትም ወሎ ሆኗ ትቀጥላለች ሰው ሰራሽ ማንነት አንሸከምም✅

 👈🇪🇹ሁሉም የወሎ ህዝብ በወሎዬነት ጥላ ስር ተሰባስቦ የጭቆና ቀንበር በተባበረ ክንድ እንሰብራለን 💪 Hundi keenyaahuu akka ummata wallootti tokko taanee roo...
23/05/2026

👈🇪🇹
ሁሉም የወሎ ህዝብ በወሎዬነት ጥላ ስር ተሰባስቦ የጭቆና ቀንበር በተባበረ ክንድ እንሰብራለን 💪
Hundi keenyaahuu akka ummata wallootti tokko taanee roorroo gabrummaa harka walqabannee ni cabsina.💪

© Wollo communication affairs

23/05/2026

💪
የወሎ ፈርጥ በሆነችው በኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ከሚሴ ከተማ፤ የወሎ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ደማቅ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል!

Magaalaa calaqqee goototaa hambaa oromoo Walloo kan taatee fi teessoo Godina Addaa saba oromoo Wallootti magaalaa kamiseetti, Paartiin Dimokraatawa Uummatoota Walloo duula na filadhaa bifa miidhagaa taheen gaggeessee jira!

Mallattoo Furtuu filachuudhaan carraa keessan harka keessanitti galfadhaa! Balbala gara fuulduraatti nu geessu banuuf hundi keenya Furtuu haa filannu!
✍️Daawud Indiris Hasan
©Wollo communication affairs

22/05/2026


ወሎ ከሰሜን ኦሮሚያ ከምስራቅ አማራ ከደቡብ ትግራይ ናፋቅዎች ተላቃ ነጻነቷን እንድታገኝ ባላገሩ ወሎዬዎች ወስነዋል🇪🇹💪

21/05/2026

💙ወ🤍ሎ💚
ወሎዬ ሁሉንም ኢትዮጵያውያን ስለምወዱ ዘረኛው ሁሉም የኔ ናት ይለሃል አባቴ ከዚህ ቡሃላ ወሎ የወሎዬዎች ምድር ሆናለች✅
❌ፋኖ ሸኔ ጁንታ👎

 👈🇪🇹በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የወሎ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ ነፃነት ጣሰዉ ዘነበ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የድጋፍና የቅስቀሳ መርሃ ግብር አከናውነዋል።ፕሬዝዳንቱ ቅስቀ...
21/05/2026

👈🇪🇹
በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ የወሎ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ ነፃነት ጣሰዉ ዘነበ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የድጋፍና የቅስቀሳ መርሃ ግብር አከናውነዋል።

ፕሬዝዳንቱ ቅስቀሳውን በትውልድ ስፍራቸው በሆነችው ኩታበር ወረዳ በማካሄድ፣ ህዝቡ በሰላምና በአንድነት በምርጫው እንዲሳተፍ ጥሪ አቅርበዋል።
✍️ ዳዉድ እንድሪስ ሀሰን
© wollo communication affairs

Address

Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Communication Affairs posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category