
22/07/2025
በስፖርቲንግ ዳይሬክተሩ አንድሪያ በርታ ስር በአርሰናል ቤት እየተሰሩ ያሉ ስራዎች!
አዲስ ኮንትራት የፈረሙ
✍ጋብሬል ማጋሌስ
✍ኤትሃን ኑዋኔሪ
✍ማይልስ ልዊስኬሊ
አዳዲስ ወደ ክለቡ የተቀላቀሉ
✅ ቪክቶር ዮኮሬሽ
✅ ማርቲን ዙብሜንዲ
✅ ኑኖ ማድዌኬ
✅ ክርስቲያን ሞስኬራ
✅ ኬፓ አሪዛባላጋ
✅ ክርስቲያን ኖርጋርድ
ሰውዬው በአርሰናል ቤት ከኤዱ ጋስፐር የተሻለ እና ለቦታው የሚገባ ሰው እንደሆነ እያስመሰከረ ነው!