Abay Page-A

Abay Page-A Researcher(Plant Breeder) at Ethiopia Agricultural Research Institute

Wow Tembaro
03/02/2025

Wow Tembaro

03/02/2025

የብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ የጉባኤ ማጠቃለያ አቅጣጫ እና የአቋም መግለጫ 8ቱ ነጥቦች:-

1. ጠንካራ ፓርቲ ለጠንካራ መንግስት ፣ እና ሀገረ መንግስት፣
2. ጠንካራ የተቋም ግንባታ ለጠንካራ ሀገረ መንግስት፦ ተቋማዊ ብልፅግና፣
3. በመዋቅራዊ የኢኮኖሚ ሽግግር ፣ የኢኮኖሚ ሉአላዊነትን ማረጋገጥ፣
4. አካታች ማህበራዊ ልማትን ማረጋገጥ፣ ማህበራዊ ብልፅግናን እውን ማድረግ፣
5. ብሄራዊነት ገዥ ትርክትን ማስረጽ ፣ ህብረብሄራዊ አብሮነትን ማጠናከር፣
6. ገቢር ነበብ ፐብሊክ ሰርቪስ ሪፎርም፣ አገልግሎት አሰጣጥን በቴክኖሎጂ ማዘመን፣
7. ብሄራዊ ጥቅምን ያስቀደመ የውጭ ግንኙነትና ዲፕሎማሲ፣
8. ዘላቂ እና አዎንታዊ ሰላምን ማረጋገጥ፣

Well Tembaro go ahead
03/02/2025

Well Tembaro go ahead

03/02/2025
03/02/2025
The field status of improved sorghum varieties-very promising
16/12/2024

The field status of improved sorghum varieties-very promising

በዘር ብዜት ሥራ ውጤታማ መሆናቸውን  የቡሌ ወረዳ ወጣቶች ገለጹ። -------------ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ------------ በጌዲኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ሥራ አጥ ወጣቶች በድቡልቡል ...
16/12/2024

በዘር ብዜት ሥራ ውጤታማ መሆናቸውን የቡሌ ወረዳ ወጣቶች ገለጹ።

-------------ታህሳስ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ------------

በጌዲኦ ዞን ቡሌ ወረዳ ሥራ አጥ ወጣቶች በድቡልቡል ድንች እና ገብስ ዘር ብዜት ሥራ ውጤታማ እንዳደረጋቸው ገለጹ። የዋርካ ማህበር ሰብሳቢ የሆኑት ወጣት ሰብስቤ ደምሴ ከአረካ ግብርና ምርምር የተደረገላቸው የድንች እና የገብስ ምርጥ ዘርና ሙያዊ ድጋፍ በዘርፉ ውጤታማ እንዲሆኑ እንደረዳቸው ገልጿል። ወጣት ሰብስቤ የተመረተውን የድንች ምርጥ ዘር ለመሸጥ የሚመለከታቸው አካላት የገበያ ትስስር እንድፈጥርላቸው በማሳሰብ ባገኙት ድጋፍ ደስተኛ መሆናቸውን አረጋግጠውልናል።

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ ...
11/05/2024

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና መርሃ ግብር ይፋ ሆነ፡፡

ከትግራይ ክልል ውጭ በሁሉም ክልሎችና በከተማ አስተዳደሮች ላሉ ተፈታኞች በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጠው የፈተና መርሃ ግብር የሚከተለው መሆኑን እያሳወቅን ተፈታኞችና የሚመለከታቸው ሁሉ ተገቢውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡

የፈተና ስርቆትንና ኩረጃን በጋራ እንከላከል!!

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለኢኮኖሚ ብልጽግና መሠረት ሆኖ የሚያገለግል የእሳቤ ማዕቀፍ ባለቤቶች ነን፤ ሊለማ የሚችል መሬት ፣ ዉኃና የሚያለማ የሰዉ ኃይል አለን። #ታዲያ! ድህነትን የሚጠየፍ ቁጭት፣ ፀጋዎችን የማልማት...
11/05/2024

ለኢኮኖሚ ብልጽግና መሠረት ሆኖ የሚያገለግል የእሳቤ ማዕቀፍ ባለቤቶች ነን፤ ሊለማ የሚችል መሬት ፣ ዉኃና የሚያለማ የሰዉ ኃይል አለን።
#ታዲያ! ድህነትን የሚጠየፍ ቁጭት፣ ፀጋዎችን የማልማት ብርታት ተጎናፅፈን ከተጋን ለሌሎችም እንተርፋለን!
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ

Address

Dila

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abay Page-A posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share