
29/09/2023
ማርከስ ራሽፎርድ 180,000 ፓውንድ የሚያወጣ አዲስ ትልቅ የማርቼዲስ መኪና ገዝቷል። ይህም መኪና በግል ሹፌር የሚነዳ ሲሆን ራሽፎርድ ይህንን ሹፌር እዲቀጥር የሆነው በኤሪክ ቴን ሃግ ጥያቄ መሆኑ ተዘግቧል
📸 | የራሽፎርድ አዲሱ መኪና የኋላ መቀመጫዎች ይህን ይመስላል። በውስጡም የሚከተሉትን ነገሮች ያካትታል፡-
- 40 ኢንች የቴሌቪዥን
- የፕልስቴሽን መጫወቻ
- ገመድ አልባ የ iPhone ቻርጀር
- በዋክብት ዲዛይን የተሠራ ኮርኔስ ያለው ሲሆን ዘና ለማለት እና ምቹ እንቅልፍ ለመተኛት ይረዳዋል።