Ezra Ayele

Ezra Ayele Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ezra Ayele, Digital creator, 14, Dilla.

Current position :Head of the Culture, Sports and Tourism Office of Kochore Woreda in Gedeo Zone
➡Former Woldia university (BA) and Dilla university (MA) Student.

18/08/2026

#በአድሱ ያሬድ ነጉ መዝሙር ተባረኩበት

 ።በነገራችን ላይ ይህ ድብደባ የአንድ ቀን ክስተት ብቻ አይደለም። ይህ ከታች የምታዩት ምስል የተወሰደበት ቪድዮ ቤት ውስጥ ሲደበድቧት የሚያሳይ ነው። ሲደበድቧት ያልተገቡ ቃላት የተጠቀሙ ስ...
17/08/2026


በነገራችን ላይ ይህ ድብደባ የአንድ ቀን ክስተት ብቻ አይደለም። ይህ ከታች የምታዩት ምስል የተወሰደበት ቪድዮ ቤት ውስጥ ሲደበድቧት የሚያሳይ ነው። ሲደበድቧት ያልተገቡ ቃላት የተጠቀሙ ስለሆነ ለጊዜውን ቪዲዮውን አናሳያችሁም። አሁን ላይ የተደበደባችው ልጅ ተገኝታለች፤ዝርዝር ሁኔታውን የምትነግረን ይሆናል። የልጅ እናት እንደሆነች እና በልብስ ማጠብ ስራ የምትተዳደር እንደሆነ ሰምተናል።

ለአንገቷ ጌጥ ልታሰራ  አንዲት ሴት  የወርቅ አንጥረኛ  ጋር ሄደች።  አንጥረኛው ወርቁን በጣም በሚያቃጥል እሳት ውስጥ አስቀምጦ በከፍተኛ ትኩረት ይመለከተው ነበር።..ሴትዮዋም ጠጋ ብላ  "...
08/08/2026

ለአንገቷ ጌጥ ልታሰራ አንዲት ሴት የወርቅ አንጥረኛ ጋር ሄደች። አንጥረኛው ወርቁን በጣም በሚያቃጥል እሳት ውስጥ አስቀምጦ በከፍተኛ ትኩረት ይመለከተው ነበር።..
ሴትዮዋም ጠጋ ብላ "ወርቁ በእሳቱ ውስጥ ሲበስል ለምን አንድም ሰከንድ አይንህን ሳትነቅል ትከታተለዋለህ?" ስትል ጠየቀችው።..
አንጥረኛውም መለሰላት "ወርቁ እሳቱ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ሙሉ ጊዜዬን እዚያው ላይ ማድረግ አለብኝ። እሳቱ በጣም ከቀነሰ ቆሻሻው አይጠራም፤ እሳቱ በጣም ከበረታ ደግሞ ወርቁ ይበላሻል። ስለዚህ እሳቱን እየተቆጣጠርኩ በንቃት እጠብቀዋለሁ።"...
ሴትዮዋም "ታዲያ ወርቁ በትክክል መብሰሉንና ዝግጁ መሆኑን በምን ታውቃለህ?" አለችው። ..
አንጥረኛው "በጣም ቀላል ነው፤ የራሴ መልክ በወርቁ ላይ ፍንትው ብሎ ሲታየኝ ስራዬን አበቃለሁ" አላት። ..
እኛም በህይወት እሳት ውስጥ ስናልፍ ፈጣሪ የተወን ይመስለናል፤ እሱ ግን የእሳቱን ሙቀት እየተቆጣጠረ፣ የራሱ ውብ መልክ በእኛ ውስጥ እስኪንጸባረቅ ድረስ ከምንጊዜውም በላይ በቅርበት እየጠበቀን ነው። ስለዚህ ለሁሉም ነገር የፈጣሪ ግዜ እስክመጣ እንጠብቅ አንቸኩል ለሁሉም ግዜ አለ።

#መልካም እለተ ቅዳሜ ይሁንላችሁ❤🙏

07/08/2026
💥 ጀግንት በርቺ 🇪🇹 💥💘💘💘
07/08/2026

💥 ጀግንት በርቺ 🇪🇹 💥

💘💘💘




Address

14
Dilla

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ezra Ayele posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share