Mesfin jego

Mesfin jego We believe that life is best experienced whith laughter and happiness!

Join us as we share our adventures spread positively and create memorable moments, let's connect and make every day alittle, broughter together 👏

14/02/2026

With Mituma Doge Haile – I just got recognized as one of their top fans!

 #ጌዴኦ !!            መተዳደሪያ ህጉ=  ሴራ            መንፈሳዊ አገልግሎት =ወዮ  ፍትህ እና ፀጥታ እንድሁም አስመራጭ= ቦባሳ  የተለያዩ ውሳኔዎችን የሚወስን/ህግ አውጪ= ...
27/01/2026

#ጌዴኦ !!

መተዳደሪያ ህጉ= ሴራ
መንፈሳዊ አገልግሎት =ወዮ

ፍትህ እና ፀጥታ እንድሁም አስመራጭ= ቦባሳ
የተለያዩ ውሳኔዎችን የሚወስን/ህግ አውጪ= ያኣ
ሥርዓት ማከናወኛ ስፍራ=ሶንጎ
ሁላ+ሁላ+ሁላ=ሮጋ
የሴራ አነጋገር ዘይቤ=ጋፌ
የባሌ ሥርዓት በአባ-ገዳ ይመራል

ዘጠኝ ስራ አስፈፃሚዎች አሉት
ላላባ/አዋጅ ያወጣል ፣ ማጌኖን ይለምናል
ባሌው ዘጠኝ እርከኖች አሉት
ቃዳዶ፣ሲዳ፣ሉማሳ፣ራባ፣ሉባ፣ዩባ፣ጉዱሮ፣ቁሉሎ፣ጮዋጄ ይባላሉ

ሁለት ፓርቲ አለው
ብልበና እና ዳላና/dhalana

ሦስት መዋቅራዊ ዘርፍ አለው
1,ወዮ
2,ቦባሳ
3,ያኣ
ባህላዊ ዕምነቱ ማጌኖ ይባላል
ሶስት ስረው-መንግስት ያለው ሕዝብ ነው
አኮማኖኔ ስርወ-መንግስት
ጎሳሎ ስርወ-መንግስት
የባሌ ስርዓት """"""""""""አሁን ያለንበት

#ለጌዴኦ ሶስት ነገር ህይወቱ
ዛፍ
ቡና
እንሰት
#የቡና ዝርያዎች ዴጋ፣ ወሊሾ፣ ኩርሜ እና ጋርቤ

ለፍትህ ስርዓቱ, አስተራረስ ዘይቤው የስልጣን ሽግግር እና #የዴሞክራሲ ቀመር በርካታ ልምድ ልወሰድበት የሚችል ተዘርዝሮ የማያልቅለት ሕዝብ ጌዴኦ!

#መልካም ቀን!!
#ሰላማችሁ ይብዛ!!!

Address

Dilla
Dilla
GEDEO

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesfin jego posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share