Nesrii haqaa

Nesrii haqaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Nesrii haqaa, Digital creator, dire dawa, Dire Dawa.

07/01/2025
07/01/2025

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ኃላፊ ክቡር ኢብራሂም ዩሱፍ ለመላው ኢትዮጵያውያን እና የአስተዳደራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2017 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ሲሉ መልካም የበዓል ምኞታቸውን አስተላልፈዋል።

የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ መበደኛ ጉባኤን በማስታወስ በጉባኤው ላይ ህዝባችን ያነሳቸውን ጥያቄዎች መላው የፓርቲያችን አመራርና አባላት በአግባቡ በመገምገም ለቀጣይ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዝግጅት እያደረግን ባለንበት ወቅት የሚከበር በመሆኑ በዓሉን ልዩ ያደርገዋል ሲሉ አቶ ኢብራሂም ተናግረዋል።

ባለፉት የለውጥ ዓመታት በአገር አቀፍ ደረጃ ለአገርና ለህዝባችን የሚጠቅሙ በርካታ ትላልቅ ስኬቶች የተመዘገቡበት እንዲሁም በአስተዳደር ደረጃም ከህዝባችን ሲነሱ የነበሩ የልማትና የሰላም ጥያቄዎች ምላሽ ያገኙበትና እነዚህን ምላሾች ለማስቀጠል ዳግም ለህዝባችን ቃል የምንገባበት ዓመት ነው ሲሉ የፓርቲ ኃላፊው አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ገልፀዋል።

ድሬዳዋ የአገራችን ብሔር ብሔረሰቦች መገኛ ከመሆኗ አንፃር በዓሉን ስናከብር መለያችን በሆነው በአብሮነት፣ በመረዳዳት፣ በመስጠትና በማካፈል ልናከብረው ይገባል ሲሉ ጨምረው ገልፀዋል።

በድሬዳዋችን ያለውን አስተማማኝ ሰላም በማጠናከር ከተማችንን በበለጠ የቱሪዝምና የኢንቨስትመንት መዳረሻ የማድረጉ ስራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበትም ብለዋል።

በአስተዳደራችን የተጀመሩ የልማት ስራዎች ለህዝባችን አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ በየደረጃው የሚገኙ የአስተዳደራችን አመራሮች፣ ባለሀብቶች እንዲሁም ነዋሪዎች የተጀመሩ ስራዎችን በቅንጅት አጠናክሮ ማስቀጠል ይገባል።

አገራችን ሰላም እንድትሆን መንግስታችን እጁን በመዘርጋት የጀመራቸው የሰላም ጥሪዎች እንዲሳኩ የሀይማኖት አባቶችም ሚና የጎላ በመሆኑ ለሰላም ግንባታው የራሳቸውን ድርሻ እንዲወጡ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ለ2017 የገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን!!

ክቡር ኢብራሂም ዩሱፍ
የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ኃላፊ



نقل رئيس مكتب فرع حزب الازدهار في دريدوا، المحترم إبراهيم يوسف، أطيب تمنياته لجميع الإثيوبيين وجميع المسيحيين في إدارتنا بمناسبة عيد الميلاد لعام 2017.

قال السيد إبراهيم " إذ نستذكر المؤتمر الأول لحزب الازدهار، فإن الأسئلة التي طرحها شعبنا في المؤتمر سيتم تقييمها بشكل صحيح من قبل قيادة وأعضاء حزبنا بالكامل، حيث سيتم الاحتفال به يجعله مميز في وقت نستعد فيه للمؤتمر العادي الثاني .

وفي سنوات التغيير الماضية، تم تسجيل العديد من النجاحات الكبيرة لصالح الوطن وشعبنا على المستوى الوطني، وقال رئيس الحزب السيد إبراهيم يوسف و تمت الإجابة على أسئلة التنمية والسلام التي طرحها شعبنا على المستوى الإداري و سنقطع وعداً لشعبنا من جديد بمواصلة هذه الأجوبة.

وأضاف أن دريدوا هي مسقط رأس جنسيات بلادنا، لذلك عندما نحتفل بالمهرجان، يجب أن نحتفل به بالتضامن والمساعدة والعطاء والمشاركة، وهي سمتنا المميزة.

وقال إن العمل لجعل مدينتنا وجهة لمزيد من السياحة والاستثمار ينبغي تعزيزه من خلال تعزيز السلام الآمن في مدينتنا.

ومن أجل أن تبدأ أعمال التطوير التي بدأتها إدارتنا لتقديم الخدمات لشعبنا، يجب على قادة إدارتنا والمستثمرين والمقيمين على جميع المستويات تعزيز ومواصلة الأعمال التي بدأت بالتنسيق.

ونقل رسالته أن دور الزعماء الدينيين مهم حتى تنجح دعوات السلام التي بدأتها حكومتنا بمد أيديها لجعل بلادنا مسالمة.

عيد ميلاد سعيد 2017!!

المحترم إبراهيم يوسف
رئيس مكتب فرع حزب الازدهار في دريدوا

26/12/2024

Xiqqoo qabdu keessa
Rabbiin barakhaa
Siif haa khaayu🤲

18/11/2024

Dilii teenya hunda Rabbiin nuuf haa dhiisu

15/11/2024
14/11/2024

Address

Dire Dawa
Dire Dawa

Telephone

+251707493037

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Nesrii haqaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share