Qafira bein sports

Qafira bein sports Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qafira bein sports, Dire Dawa.

📢የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን 17ኛ ሳምንት ዙር ውድድር  የፊታችን አርብ ቀን ይጀምራል።   #ቡድናችን ኡርጂ ቀፊራ እስካሁን 15 ጨዋታዎችን  አድርጎ በ29 ነጥብ በሊጉ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛ...
03/06/2026

📢የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን 17ኛ ሳምንት ዙር ውድድር የፊታችን አርብ ቀን ይጀምራል።

#ቡድናችን ኡርጂ ቀፊራ እስካሁን 15 ጨዋታዎችን አድርጎ በ29 ነጥብ በሊጉ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። በሌላ በኩል ከ1ኛ እስከ 5ኛ ደረጃ ያሉ እንዲሁም አብዛኞቹ ቡድኖች 14 ጨዋታዎች ብቻ በማድረጋቸው ቀሪ ጨዋታዎቻቸውን በ17ኛው ሳምንት ዙር ያከናውናሉ።
-📢በዚህ ሳምንት ግን ቡድናችን ኡርጂ ቀፊራ አራፊ በመሆን ጨዋታ አያደርግም።
📢17ኛው ሳምንት ዙር ከተጠናቀቀ በኋላ ሁሉም ቡድኖች የተስተካከለ የጨዋታ ፕሮግራምና፤ ማንኛውም ቀሪ ጨዋታ አይኖርም።
📢በመሆኑም የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ውድድር ለመጠናቀቅ 18ኛ እና 19ኛ ሳምንት ዙር ጨዋታዎች ብቻ ቀርተዋል።

#መልካም ዕድል ለኡርጂ ቀፊራ! 💙⚽
📢እስከ መጨረሻው ድረስ በአንድነት እንደግፍ!

 #የዘንድሮው የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ፉክክር እጅግ ጠንካራ ነው።   #በመሪው ለገሃሬ (32 ነጥብ) እና በ5ኛው ገ/ አ/ ቦሩ (25 ነጥብ) መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት 7 ብቻ መሆኑ ...
01/06/2026

#የዘንድሮው የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዚዮን ፉክክር እጅግ ጠንካራ ነው።
#በመሪው ለገሃሬ (32 ነጥብ) እና በ5ኛው ገ/ አ/ ቦሩ (25 ነጥብ) መካከል ያለው የነጥብ ልዩነት 7 ብቻ መሆኑ ሊጉ እስከ መጨረሻው ሳምንት ድረስ አስደሳች እና ተናፋቂ እንደሚሆን ማረጋገጫ ነው!"

  sarara gidduu duraanii biyya Ingiliiz, Jeems Milner, umrii isaa waggaa 40tti kubbaa miilaa piroofeeshinaalaa irraa soo...
01/06/2026

sarara gidduu duraanii biyya Ingiliiz,
Jeems Milner, umrii isaa waggaa 40tti kubbaa miilaa piroofeeshinaalaa irraa soorata bahuu isaa ragaa godheera.

Priimeyer Liigii 3 (Man City waliin
@2, Liverpool waliin 1
fi Waancaa Shaampiyonsi Liigii 1 mo'ateera.

Brin sports| Fahmi musa

31/05/2026

xumura waggaa 22 waancaa piriimiyer liigii injifate

celebrate end 22 years premier league title win

30/05/2026

is the day 👊

PSG make it back-to-back, or will Arsenal add to their Premier League triumph? 🏆

Qafira Sports news l fahmi musa

30/05/2026

#አርሰናል በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ከፒኤስጂ ጋር በዛሬ ቅዳሜ ምሽት 1:00 ላይ ይደረጋል።
Good luck 🤞 our main supporter Arsenal



For All of you have a nice match
Qafira Sports news l fahmi musa

  AMMEE: @ BAALOON D'OR 2026 ​Addunyaan kubbaa miilaa Magaalaa LONDONtti ni gaggeeffama jedhame🇬🇧⚽​Kabajni badhaasa Baal...
28/05/2026

AMMEE:
@ BAALOON D'OR 2026 ​Addunyaan kubbaa miilaa Magaalaa LONDONtti ni gaggeeffama
jedhame🇬🇧⚽

​Kabajni badhaasa Baaloon D'Or kan bara 2026 magaalaa guddoo Ingilaand, London keessatti akka qophaa'u labsameera. Kunis kan ta'eef sababa seena qabeessa ta'eef:
👉 Waggaa 70ffaa gootni kubbaa miilaa Istaanlii Maatiyoos (Stanley Matthews) yeroo jalqabaaf badhaasa kana injifate yaadachuuf! 👑
​📅 Guyyaa Beellamaa: Onkoloolessa 26, 2026 (October 26)

bein Sports news l fahmi musa

26/05/2026

saka was child
From 22 year's later Arsenal 2025/ 2026 English Premier League champion winners

25/05/2026

I got over 500 reactions on my posts last week! Thanks everyone for your support! 🎉

24/05/2026

#የድሬዳዋ ከፍተኛ ዲቪዥን – 16ኛ ሳምንት ⚽
🔥ኡርጂ ቀፊራ 2 – 0 ሳቢያን ህብረት 🔥
#በዚህ አስደናቂ ጨዋታ ላይ ኡርጂ ቃፊራ ድንቅ ብቃት በማሳየት ወሳኝ 3 ነጥብ አግኝቷል።
⚽ ከእረፍት በፊት ረመዳን መሃመድ (አዴሮ) የመጀመሪያውን ጎል በማስቆጠር ቡድኑን መሪ አድርጓል።
⚽ ከእረፍት በኋላ ደግሞ አብዱልመጅድ ሁለተኛውን የማሸነፊያ ጎል በማስቆጠር የቡድኑን ድል አረጋግጧል።
🌟 በጨዋታው ላይ ድንቅ ብቃት ያሳየው አብዱልመጅድ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች (Man of the Match) ተመርጧል። 👏🔥
🏆 በዚህ ድል ኡርጂ ቀፊራ በ29 ነጥብ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ ብሏል፣ እናም የዋንጫ ፉክክሩን በጠንካራ ሁኔታ ቀጥሏል።
💪 ለተጫዋቾች፣ ለአሰልጣኞች እና ለደጋፊዎች ትልቅ ክብር! ቡድናችን በጠንካራ መንፈስ ወደ ፊት እየተጓዘ ነው።

Address

Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafira bein sports posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share