Saint Francis site EYM/AP Gimbichu

Saint Francis site EYM/AP Gimbichu Eucharistic Youth Movement of saint Francis site Ethiopia
ለወጣቶች ቅዱስ ቁርባናዊ

04/12/2024

ከጎኔ እየተራመደ ያለውን፣ ከሞት የተነሳውን የኢየሱስን መገኘት ለመገንዘብ ቆም እላለሁ።
የሚያረጋጋኝ እርሱ ራሱ እረኛ ነው፤ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው፥ አንዳችም አይጐድልብኝም፤ “በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።” (መዝ 23፡1-3)

30/11/2024
29/11/2024

“በሕይወት ትኖሩ ዘንድ መልካሙን እንጂ ክፉውን አትፈልጉ፤ እንዲህም እናንተ እንደ ተናገራችሁ የሠራዊት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሆናል።”
— አሞጽ 5፥14

29/11/2024

“እንደ ዛሬው ቀን በሥርዓቱ ትሄዱ ዘንድ፥ ትእዛዙንም ትጠብቁ ዘንድ፥ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ጋር ልባችሁ ፍጹም ይሁን።”
(1ነገ 8፥61)

29/11/2024

“እንዲህም ከሆነ፥ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ፤ ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው።”
(1ቆሮ 13፥13)

29/11/2024

“በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።”
— ቆላስይስ 3፥2

29/11/2024

ዛሬ የአንድን ሰው ችግሮች ወይም ድክመቶች ትዕግስት በማጣት ወይም በማመፅ ተመልክቻለሁ? ይቅርታ እጠይቃለሁ።

29/11/2024

ዛሬ ወንድሞቼ ያደረጉትን መልካም ነገር፣ ምስክርነታቸውን፣ የሚሰጡትን አገልግሎት ተገንዝቤያለሁን?
ለዚህም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

29/11/2024

“አምላካችሁን አግዚአብሔርን ተከተሉ፥ እርሱንም ፍሩ፥ ትእዛዙንም ጠብቁ፥ ቃሉንም ስሙ፥ እርሱንም አምልኩ፥ ከእርሱም ጋር ተጣበቁ።”
(ዘዳግም 13፥4)

Address

Gimbichu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saint Francis site EYM/AP Gimbichu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Saint Francis site EYM/AP Gimbichu:

Share