Gonder Muslims Network- GMN

Gonder Muslims Network- GMN አማራ ክልል በተለይም በጎንደር ሚደረገውን የ አንድ ሀይማኖት

19/05/2022
14/05/2022

ጎንደር ከተማ ላይ በ አብዛኛው በሚባል
ሁኔታ የንግድ ሱቆች ከስአት በውሀላ ተዘጋግተዋል
አዲስ መረጃ ሲደርሰን ምናሳውቃቹሁ ይሆናል።

ፍትህን አይሰጡንም ግን ቁስላችን እየነካኩያሳምሙናን አንዴ አልሸባብ ይሉናልአንዴ የግሩብ ፀብ😢 በሙታን ላይ አሁንም ቀልዳቸውን ተያይዘውታል
10/05/2022

ፍትህን አይሰጡንም ግን ቁስላችን እየነካኩ
ያሳምሙናን
አንዴ አልሸባብ ይሉናል
አንዴ የግሩብ ፀብ😢

በሙታን ላይ አሁንም ቀልዳቸውን ተያይዘውታል

የሃሰት ዶክመንተሪው ከፋና ዩቲዩብ ቻናል መነሳት ጉዳቱን አያጠፋውም፤ ተቋሙ  በህግ መጠየቅ ይኖርበታል:ustaz yassin nuru
06/05/2022

የሃሰት ዶክመንተሪው ከፋና ዩቲዩብ ቻናል መነሳት ጉዳቱን አያጠፋውም፤ ተቋሙ በህግ መጠየቅ ይኖርበታል:

ustaz yassin nuru

ጎንደር ዛሬ ሚያዚያ 28 2014---------------------------በጎንደር የተለያዩ ጣቢያወች ታስረው የነበሩ ንፁሃን ሙስሊሞች እስከትላንት ድረስ እየተፈቱ መቆይታቸው ይታወቃል ::ዛ...
06/05/2022

ጎንደር ዛሬ ሚያዚያ 28 2014
---------------------------
በጎንደር የተለያዩ ጣቢያወች ታስረው የነበሩ ንፁሃን ሙስሊሞች እስከትላንት ድረስ እየተፈቱ መቆይታቸው ይታወቃል ::

ዛሬ ይፈታሉ ተብሎ ሲጠበቁ የነበሩ ንፁሃን ሙስሊሞች ግን አልተፈቱም የአሽባሪው ቅሌት እንዳይጋለጥ ያልተፈቱ 21 ንፁሃን ሙስሊሞች ወደፍርድ ቤት የማቅረብ ሃሳብ እንዳላቸው መረጃዎች ደርሰውናል::

ያልተፈቱ ወንድሞች ስም ዝርዝር ድርሶናል

1 ተማም ኑርሁሴን አደም
2 ሃሰን ሱለይማን መሃመድ
3 አባድር ሸፈቀ አለሙ
4 መሃመድ ያሲን ሰኢድ
5 አቡበክር እድሪስ አበራ
6 እድሪስ ማህሙድ ሁሴን
7 የሻው አዳነ ኑሬ
8 ይማም ዑመር አብዲ
9 አህመድ አብደላ ሁሴን
10 መሃመድ አሚን ኑርሁሴን
11 የኑስ ሷሊህ ይብሬ
12 አብድይ ሃኪም ዑመር
13 ጀማል ኑሬ የሻው
14 አብደላ ሃሚድ
15 መሃመድ አሚኑ ዩሱፍ
16 ከማል እሸቴ አብዱልቃድር
17 ሃሚድ መሃመድ ሁሴን
18 ኑሩ አህመድ መሃምድ
19 ሷሊህ አብዱልቃድር አህመድ
20 አህመድ ንጉሴ በሪሁን
21 አወል አደም ሀቢብ

እውነትን በውሸት ማሸነፍ እይቻልም እና ንፁሃኑን ፍቱ ወንጀለኞችን ያዙ::

ፎቶ የላላ መስጅድ ውድመት ጎንደር

ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳእዋ

 ጎንድር ፍትህ የተቀበረችበት ቀን !!!ወንጀለኛ ከሳሽ ንፁሃን ተከሳሽ !! ገዳይ በጎዳናወቿ በነፃነት እየተዘዋወረ የሟች ቤተሰብ ወደእስር የተወረወረበት ቀንጎንደር ዘላለም አለሟን የምታፍርበ...
06/05/2022


ጎንድር
ፍትህ የተቀበረችበት ቀን !!!

ወንጀለኛ ከሳሽ ንፁሃን ተከሳሽ !! ገዳይ በጎዳናወቿ በነፃነት እየተዘዋወረ የሟች ቤተሰብ ወደእስር የተወረወረበት ቀን

ጎንደር ዘላለም አለሟን የምታፍርበት እና የምትሸማቀቅበት ቀን


ፎቶ በከባድ መሳርያ ጭንቅላቱን ተመትቶ ሸሂድ የሆነ ወንድም

ሚያዚያ 18 የጎንደር ጆኖሳይድ ቀን ንፁሃን ሙስሊሞች የታረዱበት ሙስሊሞች ብቻ የተዘረፉበት ሴት እና ህፃናት እንዲሁም አረጋዊያን ያለምህረት በጭካኔ የተቀጠቀጡበት መስጅዶች የነደዱበት ቀን ፎ...
06/05/2022

ሚያዚያ 18 የጎንደር ጆኖሳይድ ቀን

ንፁሃን ሙስሊሞች የታረዱበት ሙስሊሞች ብቻ የተዘረፉበት ሴት እና ህፃናት እንዲሁም አረጋዊያን ያለምህረት በጭካኔ የተቀጠቀጡበት መስጅዶች የነደዱበት ቀን


ፎቶ ቀበሌ 6 መስጅድ

Address

Gondar
MUSLIM

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder Muslims Network- GMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gonder Muslims Network- GMN:

Share