አፄወቹ

አፄወቹ fasil kenema

አፄወቹ ተጠባቂውን ጫዋታ በድል ተወተዋሏ ከወራጂ ቀጠና  ወጥተዋል!!
10/06/2025

አፄወቹ ተጠባቂውን ጫዋታ በድል ተወተዋሏ ከወራጂ ቀጠና ወጥተዋል!!

Happy Ethiopian New Year     2015 E/C
11/09/2022

Happy Ethiopian New Year
2015 E/C

የሙሉ ጭዋታ ውጤት
28/07/2022

የሙሉ ጭዋታ ውጤት

የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት
28/07/2022

የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

goooooollllllll ሁለተኛን ጎል አስቆጠርንዳዋ ሆዴሳ ⚽️ኢትዮጲያ 2 - 0 ሱዳን
28/07/2022

goooooollllllll ሁለተኛን ጎል አስቆጠርን
ዳዋ ሆዴሳ ⚽️
ኢትዮጲያ 2 - 0 ሱዳን

28/07/2022

Goooolllll
Ethiopia
Ethio 1 - 0 sudan
ሮሞዳን የሱፍ⚽️

ጭዋታው ጀምሯልኢትዮጲያ vs ደቡብ ሱዳን
28/07/2022

ጭዋታው ጀምሯል
ኢትዮጲያ vs ደቡብ ሱዳን

ኢትዮጲያ vs ደቡብ ሱዳን
28/07/2022

ኢትዮጲያ vs ደቡብ ሱዳን

አትሌት ጎይቲቶም ገብረ ስላሴ 3ኛውንየወርቅ ሜዳልያውን ወደ እማማ ኢትዮጲያ ካዝና ስገብታዋለች ከሪከርድ ጋር 2:18:11 ሰከንድእንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጲያውያን የኢትዮጲያ ወዳጆች በጣም ደ...
18/07/2022

አትሌት ጎይቲቶም ገብረ ስላሴ 3ኛውን
የወርቅ ሜዳልያውን ወደ እማማ ኢትዮጲያ ካዝና ስገብታዋለች ከሪከርድ ጋር 2:18:11 ሰከንድ
እንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጲያውያን የኢትዮጲያ ወዳጆች በጣም ደስ ብሎኛል ....

አዲስ ወደ ክለባችን የተቀላቁሉ  ፈራሚወች
18/07/2022

አዲስ ወደ ክለባችን የተቀላቁሉ ፈራሚወች

ከዚህ በታች ምትመለከቷቸው ደግሞ አስከ 2016 ውላቸውን ያራዘሙ የአፄወቹ ልጆች ናቸው ነብሮባለ 3 ሳንባው ታጠቅአለምብርሀንሳማኪይሁን እንደሻውበዛብህ መለዮይድነቃቸው ኪዳኔፍቃዱ አለሙናትናኤል...
18/07/2022

ከዚህ በታች ምትመለከቷቸው ደግሞ አስከ 2016 ውላቸውን ያራዘሙ የአፄወቹ ልጆች ናቸው
ነብሮ
ባለ 3 ሳንባው
ታጠቅ
አለምብርሀን
ሳማኪ
ይሁን እንደሻው
በዛብህ መለዮ
ይድነቃቸው ኪዳኔ
ፍቃዱ አለሙ
ናትናኤል ገ/ጊወርጊስ
ናቸው
አዳዲስ መረጃ እንዳያልፈወ
ፔጁን Like Shere ያድርጉ...

ለነበራቸው ቆይታ እናመሰግናለን በመትኼዱበት መልካሙን ይግጠማችሁገብርየ ወደ ባህር ዳርበረከት ወደ መቻል መከላከያሙጂብ ወደ ሀዋሳሰይድ ወደ ሀዋሳ መልካም ግዜን ተመኘውላችሁ  Temu ካአፄወቹ
18/07/2022

ለነበራቸው ቆይታ እናመሰግናለን በመትኼዱበት መልካሙን ይግጠማችሁ
ገብርየ ወደ ባህር ዳር
በረከት ወደ መቻል መከላከያ
ሙጂብ ወደ ሀዋሳ
ሰይድ ወደ ሀዋሳ
መልካም ግዜን ተመኘውላችሁ
Temu ካአፄወቹ

Address

Sports
Gondar
SPORTS

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አፄወቹ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አፄወቹ:

Share