Woreta wikileaks

Woreta wikileaks To adress information

01/06/2023
01/06/2023
31/05/2023

25/08/2022
26/07/2022

ዛሬ ወደ ሀገራችን የሚገቡት ቀላል እንግዳ አይደሉም...🇪🇹 🇷🇺

የቭላድሚር ፑቲን የጀርባ አጥንት ራሺያ ዛሬ ለደረሰችበት ከፍታ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደረጉ በፖለቲካውና በዲፕሎማሲው አለም ትልቅ አቅም ያላቸው እንዲሁም በድፍረት የተሞሉ አስፈሪ ውሳኔዎች በመወሰን ምዕራባውያንን በማንቀጥቀጥ የሚታወቁት የራሺያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ዛሬ ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ይገባሉ።

02/07/2022

#አሳዛኝ!

በሸዋሮቢት ከተማ በወለጋ እንደ ቅጠል ለሚረግፈው አማራ ድምፅ ለመሆን በወጡ ወጣቶች ላይ የመንግስት የፀጥታ ኃይሎች በወሰዱት እርምጃ ከ12 በላይ የአማራ ወጣቶች መሰዋታቸው ከአካባቢው የሚወጡ መረጃዎች አጋለጡ።

ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ገፃችንን ይጎብኙ :- https://t.me/Gionamhara

25/05/2022

አለምበር ሀይስኩሉ ጀርባ 200 ካሬ ሜትር ባዶ ቦታ በ200 ሺ ብር ብቻ ምንም አይነት ድርድር የሌለው ነገር ግን ዋስትናው 100% አስተማማኝ የሆነ በ 0924359734 ፈጥነው ይደውሉልን! 2% ኮሚሽን ይከፉላሉ!

25/05/2022

የንግድ መስመር በሆነቺው ወረታ ከተማ ላይ ከዋናው አስፓልት ዳር ያለ ፊትለፊት ለንግድ የሚሆን ሁለት ክፍል ቤት ያለውና ከጀርባው ደግሞ ኖርማል ባለ አንድ አልጋ መኖሪያ ቤትና ደረጃቸውን የጠበቁ 2 ዶርሞችና ተጨማሪ 2 ዶርም የሚያሰራ ክፍት ቦታ ሁሉም ዶርሞቹም ቤቱም ግርፍና ከጅፕሰም የተሰሩ ከዘመናዊ ሻወርና ሽንት ቤት ጋር በአነስተኛ ዋጋ በ4.5ሚሊየን ብር ብቻ ድርድር የሌለው በ0924359734 ይደውሉ የኮሚሺን 2%ይከፍላሉ ::እንዳያመልጠዎ!

23/05/2022

እንዳያመልጠዎ
ወረታ ከተማ ላይ አዲሱ ምሪት 150 ካሬ ሜትር ባዶ ቦታ በማይታመን አነስተኛ ዋጋ (320ሺ ብር ብቻ) ምንም አይነት ክርክር የሌለው በ 0924359734 ይደውሉ!እንዳያመልጥዎ!ዋስትናው አስተማማኝ ነው በፍፁም ስጋት እንዳይገባዎ!

Address

Gonder

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Woreta wikileaks posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category