Health information 4 All

Health information 4 All Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Health information 4 All, Media, Gondere.

ማመን ባልፈልግም አሁን አመንኩ። አቤ የብዙ ሠው አደራ እና ቃል አጠፍክ።ያ ሁሉ መንከራተት ለዚች እድሜህ ነበር?
06/04/2026

ማመን ባልፈልግም አሁን አመንኩ። አቤ የብዙ ሠው አደራ እና ቃል አጠፍክ።ያ ሁሉ መንከራተት ለዚች እድሜህ ነበር?

18/11/2025

ACT NOW or RESIGN

28/06/2025

ቤተሰብ ሳይፈቀድላችሁ ፍቅረኛ በድብቅ ስትይዙ የነበራችሁ አሁን ቤተሰብ አምኖበት ካገባችሁ በኋላ Single መሆንን የምትፈልጉ ሰዎች ግን እንዴት ናችሁ ? ዘተቃርኖ

27/04/2023
15/06/2020

Sene8,June 15
1.N.shoa(D.berhan, tarma berr and mojja=22
2.metema=8
3.wagihemira=1
4.kombolcha=2
Total 33 cases in the last 24 hr and the first officially known covid death in Amhara region was also recorded today

Ethiopia covid prevalence and mortality in bar graph
07/06/2020

Ethiopia covid prevalence and mortality in bar graph

https://www.worldometers.info/coronavirus/
06/06/2020

https://www.worldometers.info/coronavirus/

Live statistics and coronavirus news tracking the number of confirmed cases, recovered patients, tests, and death toll due to the COVID-19 coronavirus from Wuhan, China. Coronavirus counter with new cases, deaths, and number of tests per 1 Million population. Historical data and info. Daily charts,....

22/05/2020

ዛሬ ቫይረሱ በምርመራ ከተገኘባቸው ሰዎች ውስጥ ኹለቱ የመኖሪያ ቦታቸው ምዕራብ ጎንደር ሲሆን ኹለቱ የማዕከላዊ ጎንደር እና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ናቸው ተብሎ ሪፖርት ከተደረጉት ዉስጥ 2ቱ ከ ጎንደር ሆስፒታል ውስጥ አልጋ የያዙ ታካሚ ነበሩ።የ ኢትዬጵያ ህክምና በተለይ Covid screening ላይ ብዙ መስራት እንዳለብን የሚያሳይ አስደንጋጭ ውጤት ከ Gonder universty hospital ለሁለት እና ሶስት ቀን Adult emergency አልጋ ይዘዉ ሢታከሙ የነበሩ እና በተለይ አንደኛው ታካሚ ፈለገ ህይወት እንደ አሥም ህመምተኛ ሲታከም ቆይቶ ወደ ጎንደር ሆስፒታል የመጣ መሆኑ ከ ብዙ ባለሙያዎች ጋር ግንኙነት እንደነበረው ያስገነዝባል።
ይህንም ተከትሎ 42 intern 11 resident እና ቁጥራቸዉ በዉል ማወቅ ያልቻልኩት የጤና ባለሙያዎች isolate ተደርገዋል ። Next ከዚህ በላይ ሲባባስ ማን ህክምና ይሰጣል?
ባለሙያዎች ከ እሣቱ እንዴት እንዳን? The price of single Mask is 150 birr and how can we afford it?How can we do in Covid treatment center without full PPE?
እባካችሁ PPE PPE PPE PPE PPE PPE PPE PPE PPE PPE PPE
From UoG

10/05/2020

የእለቱ ዋና ዋና ዜናዎች:-

በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከአራት ሚሊዮን በላይ ሆነ

በኢትዮጵያ 31 ተጨማሪ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ተረጋገጠ

የአሜሪካ የኮሮናቫይረስ መቆጣጠሪያ ግብረ-ኃይል አባላት ራሳቸውን አገለሉ

የኮሮናቫይረስን ለማከም የሦስት መድኃኒቶች ድብልቅ ተስፋ ሰጪ ውጤት አሳየ

ዩኬ ወደ አገሯ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ ልታስገባ ነው

በሩሲያ የኮሮናቫይረስ በፍጥነት እየተዛመተ ነው

ቻይና የኮሮናቫይረስን ለመዋጋት ለሰሜን ኮሪያ እርዳታ ማድረግ እንደምትፈልግ ገለጸች

መቀሌ ወደ ከተማዋ ዘልቀው የሚገቡ ተሽከርካሪዎች ላይ ክልከላ ማድረግ ጀመረች

በኤርትራ ከኮሮናቫይረስ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 37 ደረሰ

የምክትል ፕሬዝደንት ማይክ ፔንስ ረዳት በኮቪድ-19 መያዟ ተረጋገጡ።

Address

Gondere

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Health information 4 All posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category