Hemen Production

Hemen Production the whole Ethiopian photographers for their shooting ability

30/04/2023

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.20230430

02/02/2023

#በጎነትንእናጋራ #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ @ፍፄ ማኛ weda @መልክተኛው

ሰላም እንዴት አላቹ ውድ የመከባበር የሰላም የፍቅር ሀገር የሐረር ህዝቦች ሰላም ሰላም ጥበብ ከፈለቀበት ብዙ ጠቢባኖች ከወጡበት ከውዶ ሐረር ጥበብን እያወደሱ ስራ የማይታክታቸው የወጣቶች መስ...
15/09/2022

ሰላም እንዴት አላቹ ውድ የመከባበር የሰላም የፍቅር ሀገር የሐረር ህዝቦች ሰላም ሰላም ጥበብ ከፈለቀበት ብዙ ጠቢባኖች ከወጡበት ከውዶ ሐረር ጥበብን እያወደሱ ስራ የማይታክታቸው የወጣቶች መስራት መለወጥ የሚያስጨንቃቸው ስለ ሀገራቸው ስለባህላቸው የሚቆረቆሩ ወጣቶችን ለመፍጠር ደከመኝ ሰለችኝ ሳይሉ መልካም ወጣቶች ሀገር ተረካቢ ትልውልድ ለመፍጠር በአብዱልሀፊዝ ከሊፋ ሞዴል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማእከል ስር በግል የሚንቀሳቀሰው ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽ በ2015 በፕሮዳክሽኑ ውስጥ ያሉ አባላትን እና ሌሎችንም በአዲስ መንፈስ ወደ ትምህርት ቤታቸው ሲገብ አዲስ ማንነት አዲስ ሂወት የተሻለ ወጤት በትምህርታቸው እና በሂወታቸው እንዲኖራቸው በአብዱልሀፊዝከሊፋ ወጣቶች ማእከል ውስጥ ለ3 ቀናት የሚቆይ በሳምንት እሁድ እሁድ የሚቀጥል የሳይኮሎጂ ትምህርት መስጠት ተጀመረ የትኛው ሰው መጥቶ ትምህርቱን መውሰድ መሳተፍ ይችላል ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽን የሁልጊዜ ምርጫችን
"ይምጡ ሀገር ተረካቢ ወጣቶች እንፍጠር"

በትላንትናው ዕለት 03/13/2014 አርብ ቀን ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽን "የአገልጋዮች" ቀን በማሰብ  ፊሊጾስ ቤተክርስቲያንን እና  አውብዳል መስኪድን  በማፅዳት እንዲሁም መድሃኒዓለም ቤተክር...
10/09/2022

በትላንትናው ዕለት 03/13/2014 አርብ ቀን ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽን "የአገልጋዮች" ቀን በማሰብ ፊሊጾስ ቤተክርስቲያንን እና አውብዳል መስኪድን በማፅዳት እንዲሁም መድሃኒዓለም ቤተክርስቲያንን የእድሳት ስራ በማገዝ እና ጁማ መስኪድ በመገኘት ለአዛውንቶች 80 አልባሳትን ለመለገስ ችለዋል። በተጨማሪም አብዱልሀፊዝከሊፋ ሞዴል ስብእና ልማት
ማዕከልን በማፅዳት እና በፊልም ፕሮዳክሽኑ ውስጥ ያለ አባል ቤት ድረስ በመሄድ ቤተሰብን በማሳረፍ ቀናቸውን ውብ አድርገው አሳልፈዋል።

ዛሬ ጷግሜ 05/13/2014 ቅዳሜ እለት "የአንድነት ቀን" በማስመልከት እና የአመቱን መዝጊያ ፕሮግራም በአብዱልሀፊዝከሊፋ ስር የሚገኘው ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽን በፕሮዳክሽኑ ውስጥ የሚሰሩትን...
10/09/2022

ዛሬ ጷግሜ 05/13/2014 ቅዳሜ እለት "የአንድነት ቀን" በማስመልከት እና የአመቱን መዝጊያ ፕሮግራም በአብዱልሀፊዝከሊፋ ስር የሚገኘው ሄሜን ፊልም ፕሮዳክሽን በፕሮዳክሽኑ ውስጥ የሚሰሩትን 3 አባላት ቤት ድረስ በመሄድ ከቤተሰብ ጋር ቤት የማፅዳት እና የእንኳን አደረሳቹ ፕሮግራም አዘጋጅተው በተዋበ መልኩ ቀናቸውን አሳልፈዋል።
ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለሐረሪ ህዝብ እንዲሁም ለፕሮዳክሽኑ አመራሮችና አባላት ቤተሰብ ሁሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ።

አዲሱ አመት🌻🌻🌻የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እንዲሆንል መልካም ምኞታችን ነው።

🌼🌼🌼ከፊልም ፕሮዳክሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ማክቤል ሰለሞን እና ም/ስራ አስኪያጅ አቤል ኖሪ

05/09/2022
04/09/2022
How are u doing our channel members? This cannel contests the whole Ethiopian photographers for their shooting ability a...
28/08/2022

How are u doing our channel members? This cannel contests the whole Ethiopian photographers for their shooting ability and “subjects” of photographers for their photo model. This channel brings dual opportunity the first one is u can compete as a photographer and the other opportunity is u can compete as a “subjects” of photographers/Model. This contest is prepared at Harari region by Hemen Film Production and the contest will start at Harari region, Harar town. The winner of this contest will have different opportunities, but first u have to join this channel. Again invite others through https://t.me/hemenproduction link to our Telegram channel and through https://www.facebook.com/profile.php?id=100085169702638 link to our page. Wish u all the best! For additional information inbox us or contact us through +125-975-71-45-54
+251-980-12-47-69
+251-913-44-60-46
+251-912-04-47-61

Address

Ethiopia
Harar
3200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hemen Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hemen Production:

Share