Areb Abdojelel

  • Home
  • Areb Abdojelel

Areb Abdojelel We will post all information in the world through This page.

19/06/2024
13/07/2022

አቶ ደመቀ መኮንን ለህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ሉሳካ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለአፍሪካ ህብረት 41ኛ ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ዛምቢያ፣ ሉሳካ ገቡ።

ምክር ቤቱ ከነገ ጀምሮ ጉባኤውን ለሁለት ቀናት የሚያካሂድ ሲሆን፥ የአጀንዳ 2063 የመጀመሪያ 10 ዓመታት አፈፃፀምን ይመለከታል ተብሏል።

ቀጥሎም በቀጣዩ 10 ዓመታት ዕቅድ ላይም እንደሚመከር ይጠበቃል።

በተጨማሪም ነዘንድሮው የህብረቱ መሪ ቃል በሚያተኩርበት ስነ ምግብ ዘርፍ በግማሽ ዓመቱ ስለተፈፀሙ ተግባራት እንደሚወያይ ከኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

13/07/2022

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Areb Abdojelel posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Areb Abdojelel:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share