15/11/2024
በረከትን ለምትፈልጉ ብቻ!!!
''እናታችንን ቅድስት ኪዳነምሕረትን የሚወዳት በእናትነት ምልጃዋ የሚተማመን ብቻ ይሄን መልእክት እስከመጨረሻው ይከታተል😊''
👉 በምስራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት የመንበረ ጵጵስና ጌቴሴማኒ ቅድስት ኪዳነምሕረት ገዳም የእናታችንን ቤት ዶሙን(ጉልላቱን) የወርቅ ቅብ አልሙኒየም የማልበስ ስራ እየተሰራ ይገኛል።
እንዲሁም በቤተክርስቲያን ውስጥ የቅዱሳን ሥዕላት በመሣል ላይ ይገኛሉ።
👉 ታዲያ በመላው ዓለም የምትገኙ የእናታችን የቅድስት ኪዳነምሕረት ወዳጆች ኪዳነምሕረት የረዳቻችሁ እናትነቷን የቀመሳችሁ በሙሉ እዚህ ታላቅ የጽድቅ ስራላይ እንድትሳተፉ ቅድስት ቤተክርስቲያን ጥሪዋን ታስተላልፋለች።
የጌቴሴማኒ ቅድስት ኪዳነምሕረት ገዳም አካውንት ቁጥር 10,00017623765
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር
+251 91 335 3884/+251934089954 ይደውሉ
゚viral