EthioElevate

EthioElevate Welcome to EthioElevate
Social media growth & creative content. Let's build your brand! ✨Your digital partner: social strategy & eye-catching content. 🚀"

24/04/2025

ሰላም ፌስቡክ! ንግድዎ በዲጂታል አለም በማስተዋወቅ ለማገዝ Jegol ማርኬቲንግ እናንተን እየጠበቀ ነው። ከማህበራዊ ሚዲያ አስተዳደር እስከ SEO እና የታለመ ማስታወቂያ ድረስ ሙሉ አገልግሎቶችን እናቀርባለን። የመስመር ላይ ምርትና አገልግሎቶን አንድ ላይ እናሳድግ!

31/03/2025

ህይወት ትርጉም እንዲኖራት እራስን መውደድና እራስ ላይ መስራት ምንም ጥያቄ የሌለው እውነታ ነው።
Unlock Your Potential And Inspire Greatness

30/03/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

I Did It Alone, Broke, Tired, and Scared. But I Kept Going
29/03/2025

I Did It Alone, Broke, Tired, and Scared. But I Kept Going

Watch, follow, and discover more trending content.

"የአንበሳው ችግርና የፌስቡክ መፍትሄ"አንዴ አንድ አንበሳ በጫካው ውስጥ ሲንጎራደድ ድንገት እግሩ ላይ እሾህ ተሰካበት። እጅግ ተናደደ! "ይሄን ያደረገብኝን አገኘዋለሁ!" እያለ ሲፎክር፣ ሲዝ...
29/03/2025

"የአንበሳው ችግርና የፌስቡክ መፍትሄ"

አንዴ አንድ አንበሳ በጫካው ውስጥ ሲንጎራደድ ድንገት እግሩ ላይ እሾህ ተሰካበት። እጅግ ተናደደ! "ይሄን ያደረገብኝን አገኘዋለሁ!" እያለ ሲፎክር፣ ሲዝል፣ ሲጮህ ዋለ። በመጨረሻም ደክሞት አንድ ዛፍ ስር ተቀመጠ።

በዚያን ሰዓት አንድ ጦጣ መጣና "ምነው አንበሳዬ? ምን ተፈጠረ?" አለው። አንበሳውም የሆነውን ሁሉ ነገረው። ጦጣውም ፈገግ ብሎ "ይሄ ቀላል አይደል! ፌስቡክ ላይ 'እግሬን ያመመኝ እሾህ' ብለህ ፖስት አድርግ። በአንድ ሰዓት ውስጥ መቶ ሰዎች 'እንኳን አገገምክ' ይሉሃል፤ 50 ሰዎች ደግሞ የትኛው ዶክተር እንደሚያድንህ ይጠቁሙሃል፤ 20 ሰዎች ደግሞ እሾሁን እንዴት እንደምታወጣ ያሳዩሃል፤ 10 ሰዎች ደግሞ እሾሁን እኔ ላወጣልህ ይሉሃል!" አለው።

አንበሳውም ፌስቡክ ላይ ፖስት አደረገና ጦጣው እንዳለው ሁሉ ተደረገ። ጦጣውም "አየህ ፌስቡክ ለችግርህ መፍትሄ ነው!" አለው። አንበሳውም ተገርሞ "እውነትም ፌስቡክ ድንቅ ነው! ግን እግሬን ያመመኝ እሾህ አልወጣልኝም!" አለው።

Address

Jegol
Harar
3200

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EthioElevate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share