Muler Multimedia - ሙለር መልቲሚዲያ

Muler Multimedia - ሙለር መልቲሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Muler Multimedia - ሙለር መልቲሚዲያ, Media/News Company, Hawassa.

ለደቡብ ኤፍ ኤም 100.9📻የ20ኛ ዓመት የምስረታ በዓልእንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🎉
02/03/2025

ለደቡብ ኤፍ ኤም 100.9📻
የ20ኛ ዓመት የምስረታ በዓል
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ🎉

🔴  🔴👉ኒዮርክ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ሀዋሳብቁ የስራ ልምድ ያለው የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል ➡️የስራ መደቡ መጠሪ =አካውንታንት ➡️የሰራ ቦታ =ሀዋሳ➡️ጾታ...
06/11/2024

🔴 🔴
👉ኒዮርክ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ ሀዋሳ
ብቁ የስራ ልምድ ያለው የሂሳብ ሰራተኛ አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
➡️የስራ መደቡ መጠሪ =አካውንታንት
➡️የሰራ ቦታ =ሀዋሳ
➡️ጾታ =ወንድ
➡️ብዛት=አንድ
➡️ደሞዝ=በድርጅቱ ደሞዝ እስኬል
አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን የትምህርት ማስረጃ
መላክ ትችላላችሁ👇
📲+251925636085

 🎤🎤🇪🇹ይህ ዛሬ በሀይሌ ሪዞርት ሀዋሳበተደረገ ልዩ ሰርግ ላይ መድርኩን ያጋፈርንበት ፕሮግራም ነው👉ኤጄ ዲኮር💪🔥የዲኮር ስራውን ተጠቦበታል🥰👉AB production ሙሉ ቀርጻውን ከውኖታል👉Sa...
05/10/2024

🎤🎤🇪🇹
ይህ ዛሬ በሀይሌ ሪዞርት ሀዋሳ
በተደረገ ልዩ ሰርግ ላይ መድርኩን
ያጋፈርንበት ፕሮግራም ነው
👉ኤጄ ዲኮር💪🔥የዲኮር ስራውን ተጠቦበታል🥰
👉AB production ሙሉ ቀርጻውን ከውኖታል
👉Sami_sound🎤🎸🎧🎹🎺🎷
?

📲0911586929 ወይም
0913357177 ይደውሉ

 በታሪክ የመጀመሪያ የሆነው ከ20 በላይ አንጋፋ የማርሻል አርት ክለቦች የሚሳተፉበት ልዩ የማርሻል ትርኢት እሁድ ሀምሌ 21/2016 ዓ/ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ሀዋሳ በሲዳማ ባህል አዳራሽ በ...
27/07/2024


በታሪክ የመጀመሪያ የሆነው ከ20 በላይ አንጋፋ የማርሻል አርት ክለቦች የሚሳተፉበት ልዩ የማርሻል ትርኢት እሁድ ሀምሌ 21/2016 ዓ/ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ ሀዋሳ በሲዳማ ባህል አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ይቀርባል እርሶም በዚህ ታሪካዊ ቀን በክብር እንግድነት እንዲገኙ በክብር ተጋብዘዋል 🙏

በዚህ ታሪካዊ ትርኢት:- ኮሜዲያን
የማርሻል አርት አትሌቶች
አንጋፋ አሰልጣኞች እና ባለሙያዎች ስራቸውን ለታዳሚያን ያቀርባሉ



(ማስተር ሀብታሙ ታፈሰ)

03/05/2024


ዘናጮች ብቻ በልዩነት ይመርጡናል
ዘመንን ያስዋቡ ጊዜውን የዋጁ
እጅግ ውብና ቅንጡ ምርቶች መገኛ ነን
⚡️ክላውድ ሞባይል⚡️ እንሰኛለን።
📲ለአይፎን ወዳጆች
✅I-Phone 11 Promax 11እስከ
✅I-phone 15 promax እንዲሁም
✅የሳምሰንግ ምረቶች እስከ Ultra 25
🔵በአስደናቂ ዋጋ ይሸምቱ እኛ ጋ
🔴አዲስ ነገር ሽተው ቢፈልጉ ሊዘንጡ
🔵ክላውድ ይምጡና ያሻዎን ይምረጡ
🔴ማንኛውንም ትዕዛዝ በክብር እንቀበሎታለን
📍አድራሻ ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል ግራውንድ ላይ መገኛችን ነው
🔴ለበለጠ መረጃ ፦
📲095 154 5343 ላይ ይደውሉ።
🔵ክላውድ ሞባይል ሀዋሳ🔵

እንኳን ለሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሰን!                                       !
05/04/2024

እንኳን ለሲዳማ ህዝብ የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም አደረሰን!
!

07/03/2024


የካቲት 30
10:30 በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ይታያል

27/01/2024


ድርጅታችን ሙለር መልቲ ሚዲያ በደቡብ ሬድዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ኤፍ ኤም 100.9 ላይ በሳምንት ለሶስት ቀናት እያዘጋጀ ለሚያቀርበው የመዝናኛ ፕሮግራም በትርፍ ሰዓት የሚሰሩ ብቻ የሚኖሩ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ

@የሬድዮ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ

የት/ደረጃ
@ቢ.ኤ.ድግሪ

ለስራ መደቡ የሚያስፈልገው መስፈርት
@በጆርናሊዝም፣በቋንቋና ስነ ፅሑፍ፣በቴአትሪካል አርትና በሶሾሎጂ የተመረቀ/ች/

አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
0 ዓመት የስራ ልምድ

ብዛት
@ 2
የቅጥር ሁኔታ
@ በቋሚነት

ደሞዝ
@በስምምነት

የስራ ሰዓት
@በሳምንት ሶስት ቀን ለአንድ አንድ ሰዓት ብቻ ይሆናል።

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የተሟላ የትምህርት ማስረጃችሁን በቴሌግራም አድራሻችን +251911586929 በመላክ ወይም ሀዋሳ ፒያሳ ለንደን ካፌ ያለበት ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 425 በአካል በመቅረብ ማስገባት የምትችሉ ይሆናል።

Media/news company

የኛ ልፋት ሳይሳቀቁ እንዲስቁ ነው!ስለዚህ የጥርስ እጥበት በታላቅ ቅናሽ ይዘንሎት መተናል፡፡አንፀባራቂ ፈገግታን በመላበስ ከመደበኛ ምርመራዎች የዘለለ የጥርስ ህክምና ጥበብን ከኛ ያግኙ።ዛሬው...
22/12/2023

የኛ ልፋት ሳይሳቀቁ እንዲስቁ ነው!
ስለዚህ የጥርስ እጥበት በታላቅ ቅናሽ ይዘንሎት መተናል፡፡
አንፀባራቂ ፈገግታን በመላበስ ከመደበኛ ምርመራዎች የዘለለ የጥርስ ህክምና ጥበብን ከኛ ያግኙ።

ዛሬውኑ በስልክ ቁጥራችን በመደወል እና ቀጠሮ በማስያዝ የሆሊውድ ስማይል አገልግሎት ከክሊኒካችን ያግኙ!
🦷We Care for your smile
ድረገጽ http://hollybeteldentalspeciality.com
📞ሐዋሳ +25911956554 / +251912098182 /0937424344
📍Address Addis Abeba, Hawassa Central Mall Ground
🗓️ Book your appointment now!!

17/12/2023


!
በኢፖክሲ ስራዎቹና በግንባታ ኬሚካል አቅርቦት የሚታወቀው ፀሐይ ቴክ ኢንጂነሪንግ... ስልጠና መስጠት ጀመረ
ለእንጨት ሥራ ባለሞያዎች፣ ለስጦታ እቃ ሰሪዎች፣ በዘርፉ ትርፋማ ለመሆን ለሚፈልጉ በሙሉ ፀሐይ ኢፖክሲ በዘርፉ ያለውን የተመሰከረለት ልምድ በተግባር ስልጠና ሊያካፍላችሁ ዝግጅቱን ጨርሷል
ፈጥነው ይመዝገቡ
በስልክ ቁጥር
📲0961 395252
📲0982 824944
አድራሻ.ቁጥር1 ሀዋሳ አቶቴ በሹ ኮምፕሌክስ ፊትለፊት
ቁጥር 2. መነኃርያ ቴሌ ጀርባ ጀርባ
የኢፖክሲ coffee table እና sofa table ማከፋፈል የምትፈልጉ ደውሉልን

Address

Hawassa

Telephone

+251911586929

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Muler Multimedia - ሙለር መልቲሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Muler Multimedia - ሙለር መልቲሚዲያ:

Share