
21/01/2023
ኤጄቶ ሳሙኤል በላይነህ ቃሜም ተሰድቧል❗
ሳምንት ሕዝባችንን ለመስደብ የሲዳማ ክልል አመራሮች ተሰብሰበዉ በነበረዉ ስብሰባ ላይ ሁሉም አመራር ሳሙኤል በላይነህ ቃሜ በሚገባ ሰድቧል።
*******************
የሲዳማ ከልል አመራሮች ሳምንት ሲዳማን ለመሰደብ በተሰበሰቡበት ከእዉቀት ነፃ የሆኑ አመራሮች ጭምር የሲዳማ ብሔር ባህል አምባሳደር አቶ ሳሙኤል በላይነህ ቃሜን በማገባ ሰድቧል።
ሳሙኤል በላይነህ ቃሜ ማለት በሲዳማ ክልል ትግል ወቅት ሲዳማን አንድ ለማድረግና ትግሉ በአጭር ጊዜ ሕዝባዊ እንዲሆን ፈጣሪ በሰዉ ጥበብ ዉጤታማ ስራ ለሕዝቡ የሰራ ሲዳማ ባህሉን ለማሳደግ ያልተጠቀመች የተገፋ ጠንካራ ሲዳማዊ ተጋይ ነዉ።
አቶ ሳሙኤል በላይነህ ቃሜ በየትኛዉም ስዓትና ሁኔታ እዉነትን ተናግሮ የሚመጣዉን ለመቀበል የሚዘጋጅ ጀግና ነዉ። በትግሉ ጊዜ ''Sidaamiimmanna Ejjeettiimma'' በሚለዉ ትረካ ሲዳማ ከጫፍ እስከጫፍ የትግልን መንፈስ እንዲያድስ በእዉቀቱና በአርት ችሎታዉ ሲዳማን ያስጠራ ግለሰብ ነዉ።
ዛሬ ላይ የማንም ጋጥወጥ በሲዳማ ምሁራኖች ላይ አፋቸዉ ያመጣዉን ሁሉ እንዲናገሩ የፈቀደዉ ስሰደቡ ዝም በማለት የሲዳማ ሕዝብ ነዉ።
አቶ ሳሙኤል በላይነህ ቃሜን የመሳደብ ሞራል ከየት የመጣ እንደሆነ ለማንም ልገባን የማይችል ጉዳይ ነዉ።
ፍትህ በአደባባይ በሚዲያ ፊት ለተሰደበዉ ለሲዳማ ሕዝብ!
Sidamu OYRM(Ooso Yuniverstete Roosanno milimmo)