27/02/2026
ተጨማር ጥቅት "ስለ ግርንቢጥ"
-መጀመርያም የተፈለገው እሱን ነው።
-ሲዳማ ተጎዳ፥ ተጨቆነ ማቃጦኜ እያሉ የምለፈልፉ ሁሉ ለራሳቸውና ለራሳቸው ጥቅም ብቻ ነው።
-የመንግስትን ወንበር ጨብጬ በV8 (hard top) ልሸልል ወይም ልታይ ባይ ነበር መጀመርያም። Infact ተሰጥቶት ነበር ስላልቻለ ተባረረ።
- ይሁን እሽ v8 ካስለገ እንደነ Artist Adunga Dumo አይነት ታርካዊ ሰዎች ነበረ ምያስፈልጋቸው። ፖሎትካችሁ እዝ ጋ ለላ ትርም ሰጠ።። ትላንት የተወለደ ሁላ ዛሬ facebookና titak ላይ innocent የሆኑ ተከታይ አፈራና(እንደ ተልባ ብንጫጫ) ሆኔ ነገርዮ።
- Any how? ውጭ ሆነው አጀንዳ የምሰጡና እዝህ ያሉ እንጭጮቹን በመጋለብ እኛ v8 እንገዛን በምል ትርክት ጠዋት ለቁርስ ዳቦ በልቶ ምሳ እንኳን በቅጡ የማያገኙትን በመቀስቀስ v8 ግዙለት ምናም የምል አጀንዳ ይፌበርካሉ።
- እናንተ ወንድ ከሆን ማን ምን ያህል ገንዘብ አዋጣ የምለውንም አየለፋቹ ህዱና አጠቃላይ ድምሩንም አስቀምጡ?
ስንት ብር ተሰበሰበ? በስንት ብርስ v8 ተገዛ የምለውንም ከነ ድክላርሶይ(ከነ ሙሉ ሰነድ) አስቀምጡ። ያለብለዝያ ፖሎትካችሁ ውሃ በላ ማለት ነው።
Anyhow! ህዝቡን የምያውክ ማንኛውንም አይነት ሀሴተኛ ፕሮፓጋንዳ የምያሰራጩት ላይ መንግስት አይታገስም።
እያንዳንዱን ነገር በጥንቃቄ እንከታተላን!